Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15364
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጥያቄ አለኝ ! ዘመነ ካሴ ግን ለምንድን ነው ራሱን የማይሆነው ? ለምን የሰው ኮፒ ያደርጋል ?

Post by Abere » 25 Dec 2023, 13:07

Thanks Thom for promoting the future President of Ethiopia! People should learn his life time sacrifice to dismantle ethnic apartheid of the slaughterhouse (ክልል).

Merry Christmas!

Misraq
Senior Member
Posts: 17740
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ጥያቄ አለኝ ! ዘመነ ካሴ ግን ለምንድን ነው ራሱን የማይሆነው ? ለምን የሰው ኮፒ ያደርጋል ?

Post by Misraq » 25 Dec 2023, 13:16

ዘሜ አንበሳው real life Lara Croft ነው። ዘሜ ቀድሞ ስላነቃው ነው የጎጃም አማራ የዓብይን ቀይ ቦኔት ቅንድብ ቅንድቡን ብሎ የላጨው።

Union

Re: ጥያቄ አለኝ ! ዘመነ ካሴ ግን ለምንድን ነው ራሱን የማይሆነው ? ለምን የሰው ኮፒ ያደርጋል ?

Post by Union » 25 Dec 2023, 13:29

ዘሜ የዘመመው። የዘመናችን በላይ!

አጨደው ከመረው። :lol:

You can only find a guy like this in the movies! :lol: :lol:

ONLY in the movies :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 15364
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጥያቄ አለኝ ! ዘመነ ካሴ ግን ለምንድን ነው ራሱን የማይሆነው ? ለምን የሰው ኮፒ ያደርጋል ?

Post by Abere » 25 Dec 2023, 13:35

ለዘመናት በህዝብ ስቃይ ሲደሰቱ የነበሩ ኦነጎች እና የብልጽግና ሰዎች እየከቦለሉ ጥገኝነት በመጠየቅ የሰላም እና የነጻነት ቀንድል ለመሆን ሲፍጨረጨሩ ይሰማል። በዜጎች መካከል በጎሳቸው ምክንያት መገበያየት እና መጋባት ሲከለክል የነበረው ቀንደኛው በቀለ ገሪባ ላይ የጠየቀው ጥገኝነት ውድቅ ይሆን ዘንድ የዶክመንታሪ ማስረጃ ለማቅረብ ኢትዮጵያዊያን አይሰሩ ነው የሚል ሹክታ አለ። ነገ ደግሞ ዘንዘሪጡ ዳንዔል ክብረት በአብይ አህመድ ተጠርዞ ጥገኝነት ቢጠይቅ እንድሁ ጀግና ነው እያልን እንድንንሆልል። ወንጀል እና ወንጀለኞችን በሚገባቸው ቦታ ካላስቀመጥናቸው ዘላቂ ሰላም እና ነጻነት አይሰፍንም - ተመልሰው ገብተው በቆሻሻ እጃቸው ያበላሻሉ። No more hog wash.


Post Reply