Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15358
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 22 Dec 2023, 19:30
ፋኖ የእራሱ ራዲዮ ጣብያ እና ሳቴላይት TV ማቋቋም አለበት። ልማደኞቹ የአማራ ትግልን ጠላፊ ዩቲዩበሮች በፋኖ ትግል ሊቀልዱ ነው። እነ ማኝ፤መሳይ፤ ደረጀ፤ አበበ ገላው ወዘተ ሳቴላይት ልንከፍትልህ ነው እያሉ። ንቀት በዛ!
This very disgusting
እነ ሻለቃ ወልደ ጊዮርጊስ ምን እየሰሩ ነው? የእስክንድር ነጋ ህልም እና መስዋዕትነት ፍሬ ሊያፈራ ይመችለው ኦፊሻል የአማራ ፋኖ ሚድያ ሲኖር ብቻ ነው። በአበይ አህመድ በስውር የተገዙ ነጋዴዎች የፋኖ ልሳን መስለው ሊያታልሉ ትግሉ ከፍተኛ ምዕራፍ ሲደርስ ለመጥለፍ ይመስላል።
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 17720
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 22 Dec 2023, 20:02
ወንድም አበረ
ጥሩ ብለሀዋል፥፥ ይህ በዜጋ ፖለቲካ ውስጥ ራሱን የደበቀው አማራ ጠል ቡድን በሚድያው ዘርፍ እየተጋጋጠ ነው፥፥ በሕዝባችን ላይ አንዳርጋቸውን እና ዮናስ ብሩን የመሰሉ ስልጣን ናፋቂ ጸረ አማራ ሃይሎች ለማንገስ መጣሩ አይቀርም፥፥ አሳማውም ነአምንም በፋኖ ትግል ውስጥ አመራር ለመሆን ዘው ብሎ ለመግባት አሰፍስፎዋል፥፥ ስለዚህ ተገቢው ፖለቲካ ሊሰራባቸው ይገባል
እነዚህ ግለሰቦችና ቡድኖች ከሃያ ፤አመት በላይ የአማራውን ኪስ አጥበትውታል፥፤ የገንዘብ አዲክሽን አንዱ ፍላጎታቸው ሲሆን ከቀናቸውም የአማራን ፖለቲካ እንፈትፍት እንደሚሉም ፍንጭ እያየን ነው፥፥ ያለሙት ፖለቲካ ያልገባውን ምስኪን የአማራ ማህበረሰብ ነው፥፥ በሂደት እናየዋለን
በነገራችን ላይ እነዚህ ሁለቱ ጥሩ የሳተላይት ግልጋሎት እየሰጡ ነው
1 - Mereja Tv
2 ABC tv - https://www.youtube.com/@AbcTvAmhara
ፋኖዎች እንደሚከታተሉት ጥሩ መረጃ አለኝ