Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Thomas H
Senior Member
Posts: 13068
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ወይ እብደት ! አዲስ አበባ ውስጥ በማንኛውም መሥሪያ ቤት ውስጥ ካሉ ሠራተኞች ውስጥ የኦሮሞዎች ቁጥር ከ 40% ማነስ የለበትም

Post by Thomas H » 15 Dec 2023, 19:21

Abebe Belew
oteosprnSdlc
3
i0m7770mmaal75i728mugm68hhg8ai1
h
lm989hm4c1ug492
·
ዛሬ ከአዲስ አበባ አድማጮቸ የተላከልኝ!!
ይድረስ ለአዲስ ድምፅ !!
አዲስ አበባን ተኝተህ ስትነቃ አታገኛትም!!!!
በየትምህርት ቤቱ በብቃት ፈተና ተመርጠን እየተባረርን ነው!! የህዝብ ዩኒቨርሲቲወች በአንድ ብሄር መምህራን ተሞልተዋል!! የአስመጭ እና ላኪ የንግድ ፈቃዶች ለአንድ ብሄር ተሰጥተዋል!!!
የጉሙሩክ የቀረጥ የንግድ ግብር አስከፋዮች መዳቢወች የአንድ ብሄር ሆነዋል!!!
የፀጥታ የኮሚኒኬሽን ሃላፊወች ከላይ እስከተቻ አንድ ብሄር ሆነዋል!!!
የባንክ ከፍተኛ ብድር ወሳኞች የአንድ ብሄር ሆነዋል!!!
በየአዲስ አበባ ነባር ኗሪወች አብዛኞች የሚተዳደሩት ቤት በማከራየት ስለሆነ የቀበሌ ቤት የሚያከራዩ ተለይተዋል!! የራሳቸውን ቤት የሚያከራዩ ተከራዩን ከስራ ከንግድ በማገድ ጫና በመፍጠር ተከራዩን በማሰር ከስራ በማባረር ተከራይ እንዳያገኙ እየተሰራ ነው !!
ቤተሰብ የሌለው ሰው ቢታፈን ቢታሰር ጠያቂ ከመጣ ጠያቂው ክትትል ይደረግብታል እሱም ይታሰራል!!!
በምትኩ ከኦሮምያ ስራ እና ቤት ተዘጋጅቶላቸው ባል እና ሚስት ከልጅ ጋር በልዩ ጥቅም ህግ አአ በመንግስት ስራ በንግድ ስራ እንዲሰማሩ እየተደረገ ነው !!
በሁለት አመት ውስጥ ኦሮሞን በአዲስ አበባ ማጆሪቴ የማድረግ ስራ በአብይ እና አዳነች ሽመልስ እየተሰራ ሲሆን ይህን የሚቃወም የኦሮሞ ፖለቲከኛ በኦሮሞ ህዝብ እንዲጠላ ታላቅ የማጋለጥ ስራ እየተሰራ ነው።
አቤ እየሆነ ያለውን እያየን ማመን አቅቶናል ፈጣሪ ይድረስልን
ከአዲስ አበባ አድምጮችህ አንዱ ነኝ።

Post Reply