Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17772
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

ጂኒ ዓብይን አራት ኪሎ ጎዳና ላይ መጎተት የማይፈልግ ማን ነው?

Post by Selam/ » 14 Dec 2023, 11:33

Last edited by Selam/ on 14 Dec 2023, 12:01, edited 1 time in total.


Misraq
Senior Member
Posts: 17740
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ጂኒ ዓብይን አራት ኪሎ ጎዳና ላይ መጎተት የማይፈልግ ማን ነው?

Post by Misraq » 14 Dec 2023, 14:22

ግንቦቴው ሰላም፥፥ ስብሃት ነጋ አምስት አመት ያመልከውን አብይ አህመድን ጂኒ እንደሰፈረበት ማወቁ ገራሚ ነው፥፥ ግን ስብሃት ይህንን ያወቀው እኮ ራሱ ላይ የሰፍሩት ጂኒዎች ነግረውት ነው፥፥ ሃገር ምስቅልቅል የወጣው እኮ ጂኒ የሰፈረባቸው ጸረ አማራዎች ስለበዙ ነው፥፥

አንተ ላይ ያለው ጂኒ ግን ላሽ ብሎ የጠፋ ይመስላል፥፥ ማን ጸበል እንደረጨህ ባላውቅም ጸራ አማራ እቁዋምህን የተውከው ይመስላል፥፥ ግን ጂኒህ ተደብቆ እንደሆነ ምን ዋስትና አለ? የለም

Selam/
Senior Member
Posts: 17772
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጂኒ ዓብይን አራት ኪሎ ጎዳና ላይ መጎተት የማይፈልግ ማን ነው?

Post by Selam/ » 14 Dec 2023, 16:36

ቱስ ቱስ ዶርዬ - እስቲ የወያኔ ጭራሽን አወዛውዢው!



Post Reply