Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 17720
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Misraq » 03 Dec 2023, 22:55

Selam/ wrote:
29 Aug 2022, 21:37
Would I like PP to go? Yes, but only on the ballot box and when there is a better candidate.
አንተ ደነዝ ይሃው ተመልከት እንዴት እንደምት ሽለጠለጥ፥፤ ወጥ አቁዋም እንደሌለህ እስቲ ህዝብ ይወቅ፥፥ ፋኖ በባሎት ቦክስ አይደለም PP ጋር የገጠመው፥፥ የሆንክ አጭበርባሪ

almaze
Member+
Posts: 8800
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by almaze » 03 Dec 2023, 23:09

My very favorite quote from Socrates " መፈንደድ እንጂ ማስፊንደድ ነውር አይደለም" :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Selam/ wrote:
03 Dec 2023, 22:33
ዶሮው ምስራቅ - በፈስ ስለተወለድክ ወሬህ ሁሉ ስለማፈንደድ ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Selam/ » 03 Dec 2023, 23:24

ዶሮው ምስራቅ - ከእሱ አንድ ሁለት ወር ወደኋላ ብትመለስ ደግሞ፣ እንሽላሊት ወያኔ መሆንክን ያጋለጥኩበትን መጣጥፍ ታገኛለህ።

አሁን ዙሪያ ዙሪያውን ከማጨናበር ስለ ‘ማንነት’ የተጠየቅከውን መልስ። ‘መነሻችን አማራ፣ መድረሻችን ኢትዮጵያ’ ማለትስ በፈስ አስተሳሰብህ ምን ማለት ነው? ጭራሮ!

Misraq wrote:
03 Dec 2023, 22:55
Selam/ wrote:
29 Aug 2022, 21:37
Would I like PP to go? Yes, but only on the ballot box and when there is a better candidate.
አንተ ደነዝ ይሃው ተመልከት እንዴት እንደምት ሽለጠለጥ፥፤ ወጥ አቁዋም እንደሌለህ እስቲ ህዝብ ይወቅ፥፥ ፋኖ በባሎት ቦክስ አይደለም PP ጋር የገጠመው፥፥ የሆንክ አጭበርባሪ

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Selam/ » 03 Dec 2023, 23:28

I get it, እንደዚህ ማለትህ ነው:


almaze wrote:
03 Dec 2023, 23:09
My very favorite quote from Socrates " መፈንደድ እንጂ ማስፊንደድ ነውር አይደለም" :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Selam/ wrote:
03 Dec 2023, 22:33
ዶሮው ምስራቅ - በፈስ ስለተወለድክ ወሬህ ሁሉ ስለማፈንደድ ነው።

Misraq
Senior Member
Posts: 17720
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Misraq » 03 Dec 2023, 23:45

ለቀጀላ 5ዓመት አፈንድደህ ከተለጠለጥክ በኋላ ? :lol: :lol: :lol:

ያ ምስኪን መሪህ ብርሃኑ ነጋ ጣፍጦት ቀረ አንተ ግን ፊንጢጣህን ጋላ ገለባብጦብህ በቃኝ እልክ :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Selam/ » 04 Dec 2023, 00:22

ዶሮዬ - ግልብጥብጥ ብላችሁ ለሙጃሂዲን ዓብይ ያፈነደዳችሁትማ እናንተ ወራዳዎቹ ወያኔዎች ናችሁ። እስቲ አኩኩሉ በል ብርሃኑ ጂላ እንዲመጣልህ። ቅንቅናም! :lol: :lol: :lol:


Misraq wrote:
03 Dec 2023, 23:45
ለቀጀላ 5ዓመት አፈንድደህ ከተለጠለጥክ በኋላ ? :lol: :lol: :lol:

ያ ምስኪን መሪህ ብርሃኑ ነጋ ጣፍጦት ቀረ አንተ ግን ፊንጢጣህን ጋላ ገለባብጦብህ በቃኝ እልክ :lol: :lol:

ethiopian

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by ethiopian » 04 Dec 2023, 01:12

Misraq wrote:
03 Dec 2023, 16:45
Right wrote:
03 Dec 2023, 16:15
This thread would have been a very good discussion and debating point if the two brothers forwarded their point of view without name calling.
It is basically individual right vs group right. It is the core problem of Ethiopia that has been well exploited by her enemies.
The two heavyweights of this forum can share their views with us in this important topic by engaging orderly and give back to society.


Brother Right,

With due respect, I d disagree the way you tainted the issue down the level of the usual group vs individual right. That is a statement influenced by the very same Ginbot-7 & Eczema politicians

The real issue now is የህልውና አደጋ for the people of Amhara. People who are identified as Amhara are being chased and killed like a rabbit everywhere particularly by Oromo & Tigre nationalists and their puppets such as Gumuz nationalists. Killing of Amharas is a daily news now and Amharas rised through FANO to stop this atrocious acts of Terror. It is at this time that this Dingay ras Diqala Selam tells us to disband our collective gathering through our identity to fight back.

If there is an enemy we should fight, it is this mehal sefari diqalas first and trust me the Oromo & Tigre nationalists won't be that much of the challenge. Mind you, for 27 years and even the last 5 years, the narrative challenge for us not to fight back using Amhara nationalism came from this diqalas making it look like a trash thing to organize as Amhara.

This Dingay ras Diqala was supporting Abiy when he massacre our people. Now he acts he supports Amhara Fano but he is still on Ginbot 7 ideology when it comes to Amhara. He won't talk about the question of identity to tigres and Oromos. He only raises that on Amharas. This diqalas have hidden agenda and they get happy when Amhara suffers. You should be very careful of these people

እነዚህ ሰዎች ትግሉን ለመጥለፍና ወደ ዜጋ ፓለቲካ ማዞር ዋና ተልዕኮ አድርገው አሰፍስፈው የሚንቀሳቀሱ ወደሎች ናቸው። እኛ መጀመርያ ራሳችንን ካዳንን በህዋላ ከፈለጉ ይምጡ። ካላመኑበት ትግላችንን ይደግፋ። ካልሆነ ግን ተደራጅተው ነፍጥ አንግበው ይታገሉ
you sound more like Halafi mitri . His driving force was hating on Amhara, your driving force is hating on the good people of Oromo. You wont win with hate like this , so does the extremists

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Selam/ » 04 Dec 2023, 06:09

ሲካካ ዶሮ ምስራቅ - በፈስ የተወለደች ነጠላ ወያኔ ነች። ኦሮሞንና አማራን ለማባላት እራሷን አክራሪ አማራ አስመስላ ማቅረቧ ነው። አኩኩሉ!

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Selam/ » 05 Dec 2023, 09:46

ሽኮኮው ምስራቅ እንዲገባው የማንነትን ጥያቄንና የአማራን ትግል ዝቅ አድርቄ በዶሮ ቋንቋ ላስረዳው።

የግለሰብ ማንነት የስልጣኔ ምሰሶ እንደሆነ እንደ አማራ ጠንቅቆ የሚያውቅ ህዝብ የለም። ደም ስሩ የከረረው በብዝሃነት አስተሳሰብ ስለሆነ ፣ የጎጠኞች ዋና ዒላማ ሆኖ ላለፉት 50 ዓመታት ሲገደልና ሲሰደድ ኖሯል። ይኸን ልዩ ተፈጥሮውን ማንም ሊቀማው ባይችልም ፣ ጎጠኞች በሚገባቸው ቋንቋ አቅጣጫውን አስተካክሎ ፣ ለአማራ ብሄረሰብ በትጥቅና ንቃተ-ህሊና ዘመቻ መጀመሩና የህዝቡን መብት ለማስገበር ትግሉን ማፋፋሙ ትክክለኛና እንዲያውም ዘግይቶ የጀመረ ጉዳይ ነው።

ይኽ በዚህ ሆኖ እያለ ፣ በብሄረሰብ የተበጣጠሰ የሀገር አደረጃጀት ፣ ለሃገሪቱም ለየብሄረሰቡም የማይጠቅም ደቃቃ አሰራር ነው። ለአፍሪካ ኋላ ቀርነትና ደካማነት ዋናው መንስኤ ፣ ሀገራቶቹ ተበጣጥሰው መኖራቸው ነው። ለምዕራብያኖች ብዝበዛ ተመቻቸንላቸው እንጂ መበታተናችን ለራሳችን ምንም አልጠቀመንም። በዚህም አስተሳሰብ ፣ የኢትዮጵያ የብሄር አደረጃጀት ለካድሬዎችና ውዳቂ ፖለቲከኞች እንጂ የሚጠቅመው፣ ለሃገሪቱ ውድቀት የሚያስከትል የበሰበሰ ስርዓት ነው።

Misraq
Senior Member
Posts: 17720
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Misraq » 05 Dec 2023, 22:14

ሰላም ቅቅልና ክትፎ ለብ ልብ

ፓለቲካ እንደ አበላልህ ቀላል አይደለም :lol:

አንተ እድሜ ልክህን የሃሳብ ልዕልና አለኝ እያልክ ስትመፃደቅ የትግሬና የኦሮሞ ብሄርተኛ እየተፈራረቀ እየዘረፈና እየገደለ መቶ ሚልዬን የሚያህል ሕዝብ አላስኖር አለ እኮ። አሁን ለውጥ እየመጣ ያለው አማራ በአማራነቱ ስለተደራጀ ነው። እስቲ ንገረን ባንተ ቀመር ለምን 4ኪሎ አልገባችሁም። ለምን ላመናችሁበት መስዋዕት አልከፈላችሁም? ለምን ተደጋፊ ተደማሪ መሆንን መርጣችሁ የዓብይ ገረድ ሆናችሁ 5 ዓመት ቆያችሁ? ለምን ያቋቋማችሁት ኢዜማ ተቆራርጦ ተቆራርጦ ውዳቂ ሆነ? ለምን ሚድያችሁ ኢሳት እንደ አሜባ ተቆራርጦ ከጥቅም ውጭ ሆነ?

ፓለቲካና የሃገሪቱ ነባራዊ ሁኔታን ማገናዘብና ስትራቴጂ ነድፋችሁ በፅናት ስላልታገላችሁ አይደለም? ደነዞችማ ናችሁ

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Selam/ » 05 Dec 2023, 22:39

አንተ ዶሮ - አሁን ደግሞ ምንድነው የምትዘባርቀው?

የምፅፈው እራሴን ብቻ ወክዬ ሆኖ ሳለ ፣ “እናንተ” “እርስዎ” እያልክ በኮሚኒስት ተውላጠ-ስም መጥራትህ በራስህ ሽቦ-እግር መቆም የማትችል የወያኔ መንጋ መሆንህን ያሳብቅብሃል። እስኪ አንድ ጊዜ እንኳን እኔ፣ አንተ፣ አንቺ፣ እሱ፣ እርሷ,… ለማለት ሞክር።

እንዳንተ አፍሪካን የሚከፋፍሉ ስግብግቦችን ሉዊ ፋራካ ንፍጥ ብሏቸው ነበር። ግን አንተ ከንፍጥም የነጠፍክ ወራዳ ድንጋይ እራስ ነህ።ቱስ ቱስ!



Misraq wrote:
05 Dec 2023, 22:14
ሰላም ቅቅልና ክትፎ ለብ ልብ

ፓለቲካ እንደ አበላልህ ቀላል አይደለም :lol:

አንተ እድሜ ልክህን የሃሳብ ልዕልና አለኝ እያልክ ስትመፃደቅ የትግሬና የኦሮሞ ብሄርተኛ እየተፈራረቀ እየዘረፈና እየገደለ መቶ ሚልዬን የሚያህል ሕዝብ አላስኖር አለ እኮ። አሁን ለውጥ እየመጣ ያለው አማራ በአማራነቱ ስለተደራጀ ነው። እስቲ ንገረን ባንተ ቀመር ለምን 4ኪሎ አልገባችሁም። ለምን ላመናችሁበት መስዋዕት አልከፈላችሁም? ለምን ተደጋፊ ተደማሪ መሆንን መርጣችሁ የዓብይ ገረድ ሆናችሁ 5 ዓመት ቆያችሁ? ለምን ያቋቋማችሁት ኢዜማ ተቆራርጦ ተቆራርጦ ውዳቂ ሆነ? ለምን ሚድያችሁ ኢሳት እንደ አሜባ ተቆራርጦ ከጥቅም ውጭ ሆነ?

ፓለቲካና የሃገሪቱ ነባራዊ ሁኔታን ማገናዘብና ስትራቴጂ ነድፋችሁ በፅናት ስላልታገላችሁ አይደለም? ደነዞችማ ናችሁ

Misraq
Senior Member
Posts: 17720
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Misraq » 05 Dec 2023, 23:16

ሰላም ቅቅል ክትፎ ለብለብ :lol: :lol:

ያንተ ፖለቲካ ሆድህን መጀመርያ በመሙላት ቂጥህን በማስፋትና ለቀጀላ ለፈይሳና ለመርዳሳ በማፈንደድ ከዛም በመነጨት የሚገኝ ወንዳገረዳዊ ትርፍ ነው። አምስት አመት ነቅሎ ነቅሎ ከጥቅም ውጭ ያደረገህ መርዳሳ ተወቃሽ ሆኖ እኛ ላይ እረ አታልቅስ።

የሆንክ ዘረጦ የኤህዴድ ገረድ። ሲበዛ ደደብ እኮ ነህ። :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Selam/ » 05 Dec 2023, 23:43

ቱስ ቱስ - ዞረህ ዞረህ ወደ አደግክበት ግልብ የብልግና ባህል ውስጥ ትቅረቀራለህ ምክንያቱም ሌላ ምንም የሚረባ ነገር የለህማ። ደረኩስ!


Misraq wrote:
05 Dec 2023, 23:16
ሰላም ቅቅል ክትፎ ለብለብ :lol: :lol:

ያንተ ፖለቲካ ሆድህን መጀመርያ በመሙላት ቂጥህን በማስፋትና ለቀጀላ ለፈይሳና ለመርዳሳ በማፈንደድ ከዛም በመነጨት የሚገኝ ወንዳገረዳዊ ትርፍ ነው። አምስት አመት ነቅሎ ነቅሎ ከጥቅም ውጭ ያደረገህ መርዳሳ ተወቃሽ ሆኖ እኛ ላይ እረ አታልቅስ።

የሆንክ ዘረጦ የኤህዴድ ገረድ። ሲበዛ ደደብ እኮ ነህ። :lol: :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 17720
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Misraq » 06 Dec 2023, 00:46

Selam/ wrote:
05 Dec 2023, 23:43
ቱስ ቱስ - ዞረህ ዞረህ ወደ አደግክበት ግልብ የብልግና ባህል ውስጥ ትቅረቀራለህ ምክንያቱም ሌላ ምንም የሚረባ ነገር የለህማ። ደረኩስ!


አሻጋሪው ሙሴዬ ስትለው የነበረው ኦህዴድ አሻግሮ እንደዚህ twerk እያስደረገህ 5 ዓመት ፊንጢጣህ እስኪገለበጥ ሰረረህ :lol: :lol:

አይ ግንቦቴው አንተ ብቃትህ ቅቅል አዋዜ ጥብስና ክትፎ ለብለብ። ከዛ ያለፈ ደደብ ስለ ሆንክ ነው ኦህዴድ ተጠቅሞ የጣለህ። አለቃህ እንዳርጋቸውም ያለው ይህንኑ ነው

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Selam/ » 06 Dec 2023, 08:02

በንፋስ ተወልዶ ፣ እንደ አውራ ዶሮ
በመንጋ ተቀርፆ ፣ በጥላቻ ከርሮ
ምርጥ ዘር ለመምሰል ፣ ራሱን ቀይሮ
ሲያናቁር ሲያጣላ ፣ ሲያጨናብር ኖሮ
በሰላም ተያዘ ፣ ጉድ ፈላ ዘንድሮ

Misraq
Senior Member
Posts: 17720
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Misraq » 06 Dec 2023, 17:13

መስዋእትነትን : በጣም የሚፈራው
ሕዝብ ማደራጀት : መታገል ያቃተው
ቁጭ ብሎ አንግሱኝ ሲል : ምንም የማያፍረው
ከወሬ ያለፈ : ምንም ያልፈየደው
ላንቺ ነው ኢትዮጵያ : ብሎ የዘፈነው
ይመጻደቅ ነበር : ሲል አልወርድም ከማማው
የኦህዴዱ መሪ : አረገው ገርዳሜው
ትግሬና ኦሮሞም : ተፈራርቆ በዳው

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Selam/ » 06 Dec 2023, 23:25

በንፋስ ተረግዞ ፣ በቆጥ ላይ ተወልዶ
ብቸኛ ሆኖ አድጎ ፣ ከህዝብ ተወግዶ
በጥላቻ ሰክሮ ፣ በራስ መውደድ ነዶ
ወዳጆቹን መግደል ፣ ከሉሲፈር ለምዶ
ምስራቅ የጃርቱ ልጅ ፣ ጨርቁን ጣለ አብዶ

Misraq
Senior Member
Posts: 17720
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Misraq » 06 Dec 2023, 23:53

ላንቺ ነው ኢትዬጵያ ፡ ብሎ ዘመረልኝ
ኢሳት ቲቪ ብሎም ፡ እንራዳ አለኝ
ትጥቅ ትግል ጀመርኩ ፡ ብሎም አሳመነኝ
እኔም እሺ ምን ላርግ ፡ ብዬ ጠየቅኩትኝ
እሱም ገንዘብ አምጣ ፡ ብሎ አስነገረኝ
የአርበኝነት ሰነድም ፡ ይሰጥሃል አለኝ
እኔም አመንኩና ፡ ለሃገሬ መስሎኝ
ዶላር እልክ ጀመር ፡ እስከሚታክተኝ
የመርካቶው ሌባ ፡ ግንቦቴው ሸወደኝ
ለውጥ ሳያመጣ ፡ ብሬንም ሳይሰጠኝ
ለኦህዴድ ግርድና ፡ ሲለኝ ኢዜማ ነኝ
ተው ብዬ ብነግረው አልሰማህም አለኝ
ይናዘዘው ገባ ሲል ብልፅግና ደከለኝ
ሰላም እንዳጣበትም ፡ ሳይደብቅ ነገረኝ

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Selam/ » 07 Dec 2023, 00:08

ዶሮው - ግጥም ነው ወይንስ ስድ ንባብ የፃፍከው? :lol: :lol: :lol:

አንተ አማራ ለመምሰል እንደ ሸለምጥማጥ ስትሹለከለክ ፣ ከእውነት ፈቀቅ የማትለዋ የሀገርህ ጀግና ፣ ወያኔዎች ምን አይነት ትል እንደሆናችሁ ታፍረጠርጠዋለች። ጉጥ!



Misraq
Senior Member
Posts: 17720
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ዘር ማንነትን አይገልፅም!

Post by Misraq » 07 Dec 2023, 08:01

Selam/ wrote:
07 Dec 2023, 00:08
ዶሮው - ግጥም ነው ወይንስ ስድ ንባብ የፃፍከው? :lol: :lol: :lol:

አንተ አማራ ለመምሰል እንደ ሸለምጥማጥ ስትሹለከለክ ፣ ከእውነት ፈቀቅ የማትለዋ የሀገርህ ጀግና ፣ ወያኔዎች ምን አይነት ትል እንደሆናችሁ ታፍረጠርጠዋለች። ጉጥ!


ግንቦቴው የምላስ ጂምናስቲክ ሰሪው

ይህች "አማራ ከኢትዬጵያዊነቱ ወርዶ ዝቅ አይልም" የምትለው የድቅሎችና የኦህዴድ ገረዶች ማታለያ expire አድርጋለች። አማራን ከንግዲህ ማጃጃልና ኢትዬጵያዊነት ማማ፤ ኢትዬጵያ ሱሴ እያሉ ማታለል አይቻልም።

በአጭሩ አማራነት በልቦናችን ነግሷል። eat your heart out



Post Reply