Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42633
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

2ኛው የኢትዮጵያ አብዮት ተጀምሯል! 1966 ጸረ ፊውዳል ነበር ፤ 2016 ጸረ ዘረኛነት ነው!

Post by Horus » 26 Nov 2023, 23:44

መሳይ መኮንን አንድ ሺ ታጋይ :!: :!: :!: :idea: :idea: :!:

አለ ምንም ጥርጥር የአማራ ፋኖ እንደ ሰደድ እሳት የሚጋልበው ዉጊያ፤ አለ ምንም ጥርጥር አገር አቀፍ ጸረ ዘረኛነት ሆኖ ይጠናቀቃል !!

Last edited by Horus on 27 Nov 2023, 01:47, edited 2 times in total.

ethiopian

Re: 2ኛው የኢትዮጵያ አብዮት ተጀምሯል! 1966 ጸረ ፊውዳል ነበር ፤ 2016 ጸረ ዘረኛነት ነው!

Post by ethiopian » 26 Nov 2023, 23:51

i thought Fano is at the periphery of Hamusit ??? oh well .... good luck

Horus
Senior Member+
Posts: 42633
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: 2ኛው የኢትዮጵያ አብዮት ተጀምሯል! 1966 ጸረ ፊውዳል ነበር ፤ 2016 ጸረ ዘረኛነት ነው!

Post by Horus » 27 Nov 2023, 00:19

ኢትዮጵያ ታሪካዊት አገር ነች! ታሪክ ይደገማል !

Horus
Senior Member+
Posts: 42633
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: 2ኛው የኢትዮጵያ አብዮት ተጀምሯል! 1966 ጸረ ፊውዳል ነበር ፤ 2016 ጸረ ዘረኛነት ነው!

Post by Horus » 27 Nov 2023, 00:42

ታሪክ ይደገማል!
ፋኖ ተሰማራ፣ ፋኖ ተሰማራ !

Misraq
Senior Member
Posts: 17743
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: 2ኛው የኢትዮጵያ አብዮት ተጀምሯል! 1966 ጸረ ፊውዳል ነበር ፤ 2016 ጸረ ዘረኛነት ነው!

Post by Misraq » 27 Nov 2023, 00:49

Horus wrote:
27 Nov 2023, 00:26
ታሪክ ይደገማል!
ነፈዝ ኢሕአፓ የአማራ ሕዝብ ቀንደኛ ጠላት ነው። ኢሕአፓ ነፈዝ ስለነበረ ለህወሃት ቂጡን አፈንድዶ ሰጠ። ደርግም በላው።

ይህ የነፈዝ ስብስብ ያደረሰው ምስቅልቅል እንዳለ ሆኖ የረባ ተቃዋሚ እንኳን እንዳይኖር ራሱን እንደ አሜባ እየከፈለና እየበዛ ግንቦት 7 ፤ ብዓዴን እና ኢዜማ ላይ ደርሶ የኦሮሙማ ቢች ሆኖ ቂጡን እያስመታ ይገኛል።

ኢህአፓ ቆሻሻ ድርጅትና ስብስብ ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 42633
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: 2ኛው የኢትዮጵያ አብዮት ተጀምሯል! 1966 ጸረ ፊውዳል ነበር ፤ 2016 ጸረ ዘረኛነት ነው!

Post by Horus » 27 Nov 2023, 01:39

Misraq wrote:
27 Nov 2023, 00:49
Horus wrote:
27 Nov 2023, 00:26
ታሪክ ይደገማል!
ነፈዝ ኢሕአፓ የአማራ ሕዝብ ቀንደኛ ጠላት ነው። ኢሕአፓ ነፈዝ ስለነበረ ለህወሃት ቂጡን አፈንድዶ ሰጠ። ደርግም በላው።

ይህ የነፈዝ ስብስብ ያደረሰው ምስቅልቅል እንዳለ ሆኖ የረባ ተቃዋሚ እንኳን እንዳይኖር ራሱን እንደ አሜባ እየከፈለና እየበዛ ግንቦት 7 ፤ ብዓዴን እና ኢዜማ ላይ ደርሶ የኦሮሙማ ቢች ሆኖ ቂጡን እያስመታ ይገኛል።

ኢህአፓ ቆሻሻ ድርጅትና ስብስብ ነው።
ምስራቅ፣
ወያኔና ኦሮሙማ ለ30 አመት የቀዘኑብህ ለአላማው የሚሞት ሃሞት ስላልነበረህ ነው! ዛሬ የኢ ህ አ ሰ መንፈስ በተረከበው ፋኖ ተጋድሎ አዚህ ኮምፒዩተር ላይ ቂጥጥ ብለህ አቅራራ ። ለምን ሄደህ ከወንዶቹ ጋር አትቀላቀልም! አንተ ኢ ህ አ ፓ ን የመዝለፍ ቅንጣት ወኔ በውስጥህ የለhም ፣ የኮምፒዩተር ስድብ አርበኛ :lol: :lol: Have some humility!

Misraq
Senior Member
Posts: 17743
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: 2ኛው የኢትዮጵያ አብዮት ተጀምሯል! 1966 ጸረ ፊውዳል ነበር ፤ 2016 ጸረ ዘረኛነት ነው!

Post by Misraq » 27 Nov 2023, 10:14

Ato ሆረስ

በስተርጅናህ አብይና ሽመልስ እየተፈራረቁ ቂጥህን በ*ተውህ አይደለም እንዴ አውጥተው ሲጥሉህ ፋኖ ፋኖ የምትለው፥፥ አንወሻሽ እንጂ:: የሃምሳ አመት የኢህአፓ ፖለቲካ እውቀት አልባ አድርጎህ አይደለም እንዴ አሽርጋጅ አድርጎህ ስታፈነድ ድ የኖርከው?

የኢህአፓ ታሪክ ያው ለጥቅም ብሎ ህወሃትን ብአዴንና ኦህዴድን ሲያገለግል ኖረ ከዛም ቂጡ ተልቶ ሞተ ነው ነገሩ

Abere
Senior Member
Posts: 15365
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: 2ኛው የኢትዮጵያ አብዮት ተጀምሯል! 1966 ጸረ ፊውዳል ነበር ፤ 2016 ጸረ ዘረኛነት ነው!

Post by Abere » 27 Nov 2023, 11:00

ሆረስ፤

ያለምንም ብዥታ አማራ ፋኖ በአብይ አህመድ የሚመራውን ስርወ-ጎሳ ወጎጥ የድንጋይ ዘመን ስርዐት መደምሰሱ እጅግ ግልጽ ነው። ህዝብ የሰለቸው እና የጠላው ስርዐት እንደ መንግስትነት እየተነፈሰ ያለ እየመሰለ ጥቂቶች ስላልተገነዘቡ እንጅ ከወደቀ ሰነባብቷል። አንድ አንድ ጊዜ ቀናቸው የተቆረጠ ሰዎች አሟሟቴን አሳምርልኝ እንደ ሚሉት አሁን በዛች ሰዐት አብይ አህመድ በምን መልኩ ከምኒልክ ቤተ-መንግስት ይሰናበታል ነው? ይማረካ፤ ይሰደዳል፤ ይሰዋል? በዙሪያው ያሉት ዳፍንታም ኦሮሙማዎች ወደ ኬንያ እንሸሻለን ብለዋል :mrgreen: - እነ DDT መሆናቸው ነው። እነርሱ ሙተው ሆዳቸው ግን የማይሞት ህያው ጅብ።

Right
Member
Posts: 4785
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: 2ኛው የኢትዮጵያ አብዮት ተጀምሯል! 1966 ጸረ ፊውዳል ነበር ፤ 2016 ጸረ ዘረኛነት ነው!

Post by Right » 27 Nov 2023, 11:25

Misraq,
Please be civil and engage Horus so that we can learn.
My understanding about EPRP is that it was a creation of JEBHA to their own agenda with the implication of Egypt.

Walelegne Mekonen (trained by an Eritrean that has been banned from Ethiopia) highjacked a plane. Eyasu and other survivors of the plane arrived in Khartoum and received by JEBHA. Transferred to Algiers and EPRP was created in collaboration with North American, Europe and Russian based Ethiopian students.
If you want to check the influence of Eritreans on EPRP, then go to the EPRP website and read their party paper of the time DEMOCRACIA. While they call the Afars in Ethiopia oppressed and imprisoned that should fight for self determination, deliberately call the Afars in Eritrea as an ethnic of Eritrea.
I can back my claim by numerous docs the EPRP worked in landlocking Ethiopia.
Also, BEADEN (ANDEM) created by Andy Tsigie and Yared Tibebu is an EPRP wing.

Having said the above, the over 10 thousand youth slaughtered by Derg are naive, innocent and misled souls of Ethiopia.

EPRP is the most toxic and hastily built organization to hurt Ethiopia. And it did.

Misraq
Senior Member
Posts: 17743
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: 2ኛው የኢትዮጵያ አብዮት ተጀምሯል! 1966 ጸረ ፊውዳል ነበር ፤ 2016 ጸረ ዘረኛነት ነው!

Post by Misraq » 27 Nov 2023, 12:01

Horus wrote:
27 Nov 2023, 01:39

ምስራቅ፣
ወያኔና ኦሮሙማ ለ30 አመት የቀዘኑብህ ለአላማው የሚሞት ሃሞት ስላልነበረህ ነው! ዛሬ የኢ ህ አ ሰ መንፈስ በተረከበው ፋኖ ተጋድሎ አዚህ ኮምፒዩተር ላይ ቂጥጥ ብለህ አቅራራ ። ለምን ሄደህ ከወንዶቹ ጋር አትቀላቀልም! አንተ ኢ ህ አ ፓ ን የመዝለፍ ቅንጣት ወኔ በውስጥህ የለhም ፣ የኮምፒዩተር ስድብ አርበኛ :lol: :lol: Have some humility!
Right

ይህ የእንጨት ሽበት ፋኖ ጀግንነትን የተማረው ከከሃዲውና ከአፈንዳጁ ከኢህአፓ ነው ሲልህ ተለማማጭነትህ አይደል ዝም ያስባለህ

ለሰላሳ አመት የቀዘኑብህ ላለው በስህተት የሆረስን ወንድም ጉራጌውን ብርሃኑ ነጋን በአንድነት ስም አንገሰን ስንጃጃል አዎ ሰ30 አመት ትግሬና ወሮሞ ቀዘኑብን፥፥ በአንድነት ስም አናታችን ላይ ተቀምጠው ሲያጭበረብሩን የነበሩትን ቅሪተ ኢህአፓ ጉራጌው ብርሃኑን ፥ ወሮሞውን አንዳርጋቸውንና ከንባታውን ኤፍሬም ማዴቦን ከትግሉ ከለየን በህዋላ ግን ይሃው ለውጥ እያመጣን ነው፥፥ አይደለም እንዴ?

የአብይ ገረድ ሆረስ ፋኖን ኢህአፓ አስተማረው ሲል እንዴት ስድብ መስሎ አልታየህም፥፥ ባንዳው ኢህአፓ ሻእብያን ወያኔን እና ኦህዴድን ከማገልገል ውጭ ምን ሰራ? አማራስ እንዳይደራጅ የአንድነት ድሪቶ ለህዝባችን ከማልበስ የበለጠ ምን ፈየደ? ይሃው በአሜሪካን እና በአውሮፓ ድጎማ ፉድ ስታምፕ እየበላ ሞቱን የሚጠባበቅ የኢህአፓ ትውልድ ፋኖ ላይ ለመለጠፍ የሚያደርገው መውተርተር አንታገሰውም

Right
Member
Posts: 4785
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: 2ኛው የኢትዮጵያ አብዮት ተጀምሯል! 1966 ጸረ ፊውዳል ነበር ፤ 2016 ጸረ ዘረኛነት ነው!

Post by Right » 27 Nov 2023, 12:33

Misraq,
Fano has been there as the saviour of Ethiopia long before the EPRP was created. There is no point in debating that.
But I understand what the EPRP folks are trying to say in context that they want the recognition of the bravery of the youth sacrificed in the revolution.

But the EPRP leaders has to come forward and take the responsibility of what they did to Ethiopia and the innocent youth that has been sacrificed for the wrong cause.

Eyasu Alemayuh (Hama Tuma) instead asked for apology for what happened during the Derg era. When asked to elaborate, he went on to call names of the perceived enemies.
Regardless, EPRP is dead. Let us focus in helping Fano.

Union

Re: 2ኛው የኢትዮጵያ አብዮት ተጀምሯል! 1966 ጸረ ፊውዳል ነበር ፤ 2016 ጸረ ዘረኛነት ነው!

Post by Union » 27 Nov 2023, 12:36

ሆረስ
አማራ ወንድ አጥቶ ነው ብለህ ማሰብህ በጣም ተሳስተሀል!

27 አመት ወያኔ የተቀመጠው፣ የአንድነት እና የሰላም መዝሙር እየዘመረ ነበር። የባንዲራ ቀን የኢትዮጵያ ቀን የብሄር ብሄረሰቦች ቀን እያለ ሰላማዊ በመምሰል ሲሽሎኮሎክ የነበረ ሸለምጥማጥ እና እስስት የሆነ ቡድን ነበር እንጂ እንደ እንደ ኦሮሙማ አማራን በግልፅ እንደ ጠላትነት አልፈረጁም ነበር። ህውሀት በድብቅ ነው ሲሰራ የነበረው ለ20 አመት። አብዛኛው ገበሬ ምንም ስለ ችግሩ አልተረዳም ነበር። እንኳን ገበሬው እነ ብርሀኑ እራሳቸው በምርጫ በሰላማዊ መንገድ ይቻላል እያሉ በጨለማ ውስጥ ሲኖሩ ነበር፣ ስለዚህ አማራን ጀግና አልነበረውም ብሎ መፈረጅ በፍጹም አይቻልም።
Horus wrote:
27 Nov 2023, 01:39
Misraq wrote:
27 Nov 2023, 00:49
Horus wrote:
27 Nov 2023, 00:26
ታሪክ ይደገማል!
ነፈዝ ኢሕአፓ የአማራ ሕዝብ ቀንደኛ ጠላት ነው። ኢሕአፓ ነፈዝ ስለነበረ ለህወሃት ቂጡን አፈንድዶ ሰጠ። ደርግም በላው።

ይህ የነፈዝ ስብስብ ያደረሰው ምስቅልቅል እንዳለ ሆኖ የረባ ተቃዋሚ እንኳን እንዳይኖር ራሱን እንደ አሜባ እየከፈለና እየበዛ ግንቦት 7 ፤ ብዓዴን እና ኢዜማ ላይ ደርሶ የኦሮሙማ ቢች ሆኖ ቂጡን እያስመታ ይገኛል።

ኢህአፓ ቆሻሻ ድርጅትና ስብስብ ነው።
ምስራቅ፣
ወያኔና ኦሮሙማ ለ30 አመት የቀዘኑብህ ለአላማው የሚሞት ሃሞት ስላልነበረህ ነው! ዛሬ የኢ ህ አ ሰ መንፈስ በተረከበው ፋኖ ተጋድሎ አዚህ ኮምፒዩተር ላይ ቂጥጥ ብለህ አቅራራ ። ለምን ሄደህ ከወንዶቹ ጋር አትቀላቀልም! አንተ ኢ ህ አ ፓ ን የመዝለፍ ቅንጣት ወኔ በውስጥህ የለhም ፣ የኮምፒዩተር ስድብ አርበኛ :lol: :lol: Have some humility!

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10931
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: 2ኛው የኢትዮጵያ አብዮት ተጀምሯል! 1966 ጸረ ፊውዳል ነበር ፤ 2016 ጸረ ዘረኛነት ነው!

Post by ethiopianunity » 27 Nov 2023, 12:55

Ante koshsha. Revolution in 1966 is the start of misery in Ethiopia. You are saying till this day 40-60 millions have perishedso that you can give power to Egypt and ethnic ruling. Eprp was by the side of Ziad Bare killing Ethiopian soldiers when Ogaden was occupied by Somalia. Which revolution is good for Ethiopians, tell me, Eprp was started by Shabia and Jebha when Isyas was in Welo. Lots of Debub participated and Welo is still paying the price and losing it's region by Wahhabi, Tigrigna speaking radicals. Today, you want Ethiopians to continue to die because your own pro ethnic system you don't like.

Once again, since Amara is the only one with Ethiopianess and true flag, it is apparent they want to eliminate it. Isayashad promised for eprp,that is now clear Esat which l used to li ke was funded by Egypt via Isayas/ Shabia. It was fake from the get go,as soon as Tplf left central government, East was on its way dissolved, what united the so called East staff was never Ethiopia. There was agenda behind it.

They are forcing Amara in liberation fronts ethnic fanaticism calling them Tsinfegna when in fact they are the ones.lt is especially shameful coming from pro Ethiopia Sayers the likes of Seyoum, dawit,etc instead of calling liberation fronts organized by tsinfegnanet since the 60s. Ethiopia's problem is about system flaws and nothing to do with Amara. Amara has been attacked both within and outside, starved, duscriminated since Derg time.

Horus
Senior Member+
Posts: 42633
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: 2ኛው የኢትዮጵያ አብዮት ተጀምሯል! 1966 ጸረ ፊውዳል ነበር ፤ 2016 ጸረ ዘረኛነት ነው!

Post by Horus » 27 Nov 2023, 14:37

ምስራቅ፣
ይህ የኢሃፓ ነገር አንድ የተሸከምከው ፈስ መሆን አለበት! የዚያ ትውልድ አባል ከሆንክ በታሪክ ኮንቴክስት ውስጥ ሆነው ፓርቲውን ተች፤ አይ የዚህ የጫትና ሁካ ትውልድ አባል ከሆንክ ደሞ ከዚያ ትውልድ ጋራ ስለ አላማ ጽናት መገዳደር አትችልም። አሁን ጥያቄዬም መልስ ከእኔ እኩል ER Forum ላይ 24/7 ተጎልተህ ይህን ሁሉ ሆያ ሆዬ ቢያሳፍርህ ጥሩ ነው ። ኢ ህ አ ፓ በከተማ በደርግ ተድብድቦ በሰሜን በትግሬ ተገንጣይ ተደብዶ የተሸነፈ ፓርቲ ነው ። ለአላማ በመሰዋት የዘላለም ምሳሌ ነው ። ጀብሃ ረዳው ቅብጥርሴ አንተ ዛሬ እራስህ ኢሳያስ እንዴዳህ እየተማጸንክ ነው ። አብቅቻለሁ! ወያኔን ሲጀመር ጀምሮ የታገለ፣ ብሎም ባለም ላይ ጸረ ወያኔ ትግል ያቀጣሉት እነዚያ የፈረደባቸው የዚያ ትውልድ ሰማዕት ናቸው ። ዛሬም አሉ! ወደፊትም በልጆቻቸው ትግሉን ይቀጥሉታል ። ዛሬ አለኝ የምትለው አላማ ከላህ ታገልለት ፤ በተረፈ እጅህን ከዚያ ትውልድ ታሪክ አንሳ! ያውም 24/7 ኢ አር ውስጥ ተጎልተህ!

Misraq
Senior Member
Posts: 17743
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: 2ኛው የኢትዮጵያ አብዮት ተጀምሯል! 1966 ጸረ ፊውዳል ነበር ፤ 2016 ጸረ ዘረኛነት ነው!

Post by Misraq » 27 Nov 2023, 14:42

ethiopianunity wrote:
27 Nov 2023, 12:55
Ante koshsha. Revolution in 1966 is the start of misery in Ethiopia. You are saying till this day 40-60 millions have perishedso that you can give power to Egypt and ethnic ruling. Eprp was by the side of Ziad Bare killing Ethiopian soldiers when Ogaden was occupied by Somalia. Which revolution is good for Ethiopians, tell me, Eprp was started by Shabia and Jebha when Isyas was in Welo. Lots of Debub participated and Welo is still paying the price and losing it's region by Wahhabi, Tigrigna speaking radicals. Today, you want Ethiopians to continue to die because your own pro ethnic system you don't like.

Once again, since Amara is the only one with Ethiopianess and true flag, it is apparent they want to eliminate it. Isayashad promised for eprp,that is now clear Esat which l used to li ke was funded by Egypt via Isayas/ Shabia. It was fake from the get go,as soon as Tplf left central government, East was on its way dissolved, what united the so called East staff was never Ethiopia. There was agenda behind it.

They are forcing Amara in liberation fronts ethnic fanaticism calling them Tsinfegna when in fact they are the ones.lt is especially shameful coming from pro Ethiopia Sayers the likes of Seyoum, dawit,etc instead of calling liberation fronts organized by tsinfegnanet since the 60s. Ethiopia's problem is about system flaws and nothing to do with Amara. Amara has been attacked both within and outside, starved, duscriminated since Derg time.
EPRP is Qoshasha. Yes it collaborated with Somalia, Jebha, Shabia ...you name it. This group was lead by Eritreans and Tigryans. The idiot low level foot soldiers who were dying in mass were gullible enough not to understand their cause and lead themselves and their country to utter failure. EPRP then had to go through splinter bandas who opened their own shops here and there to rob the peoples money in the name of Ethiopian Unity. Birhanu Nega, Horus idol is one of them. Andargache Tsige is another one. The entire BEADEN banda group is remnants of EPRP. Even agamew stalin knows how disfucntional EPRP is.

Horus
Senior Member+
Posts: 42633
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: 2ኛው የኢትዮጵያ አብዮት ተጀምሯል! 1966 ጸረ ፊውዳል ነበር ፤ 2016 ጸረ ዘረኛነት ነው!

Post by Horus » 27 Nov 2023, 15:14

Abere wrote:
27 Nov 2023, 11:00
ሆረስ፤

ያለምንም ብዥታ አማራ ፋኖ በአብይ አህመድ የሚመራውን ስርወ-ጎሳ ወጎጥ የድንጋይ ዘመን ስርዐት መደምሰሱ እጅግ ግልጽ ነው። ህዝብ የሰለቸው እና የጠላው ስርዐት እንደ መንግስትነት እየተነፈሰ ያለ እየመሰለ ጥቂቶች ስላልተገነዘቡ እንጅ ከወደቀ ሰነባብቷል። አንድ አንድ ጊዜ ቀናቸው የተቆረጠ ሰዎች አሟሟቴን አሳምርልኝ እንደ ሚሉት አሁን በዛች ሰዐት አብይ አህመድ በምን መልኩ ከምኒልክ ቤተ-መንግስት ይሰናበታል ነው? ይማረካ፤ ይሰደዳል፤ ይሰዋል? በዙሪያው ያሉት ዳፍንታም ኦሮሙማዎች ወደ ኬንያ እንሸሻለን ብለዋል :mrgreen: - እነ DDT መሆናቸው ነው። እነርሱ ሙተው ሆዳቸው ግን የማይሞት ህያው ጅብ።
አበረ፣
"አብይ አህመድ በምን መልኩ ከምኒልክ ቤተ-መንግስት ይሰናበታል ነው? ይማረካ፤ ይሰደዳል፤ ይሰዋል?" ብለሃል ። እኔ ለዚህ ጥያቄ አንዱ ሊሆን የሚችለው መልስ ነው በዚህ ሃረግ ለማንሳት የሞከርኩት ።

ማለትም የፋኖ ዉጊያ ከአማራ ክልላዊ ጉዳይ ወደ ኢትዮጵያ አቀፍ የሚሸጋገር ከሆነ ፤ አሁን ላይ ሁሉም ተስማምቶበት የኢትዮጵያ ትግል ይሁን እያለ ስለሆነ፤ ታዲያ ምን አይነት ቅርጽ ነው የሚኖረው? አገር አቀፍ 'ውይይት'? 'ምክክር ' ? 'ድርድር '? እዚም እዛም የጎሳ ስርዓት ጥገና ወይስ በዚህ የዘር ፖለቲካ ላይ የሚካሄድ አብዮት?

የፋኖ ትግል ካማራ ወጥቶ ወደ መሃልና ዳር አገር ሲሰርጽ መላ የጎሳው ሲስተም እዚም እዛም መናጋቱና የተለያዩ የኃይል አሰላለፎች እንደ ሚፈነዱ ግልጽ ነው ። ስለዚህ አገር አቀፍ የፖለቲካውም ሆነ የብረት ትግል፣ ሕዝባዊ አምጽም ሆነ የተቀናጀ አደረጃጀት ይህን ጥያቄ ማብሰልሰል አለበት! ትግሉ ምን ቅርጽ ነው የሚኖረው? መንግስቱንም ሆነ የጎሳውን ስርዓት እንዴት ነው የሚነቅለው፣ የሚለውጠው?

ይህን መሰል ዝግጅት ሳይደረግ ሲቀር ነው በኩዴታና ሌሎች የሕዝቡ ድል የሚሰረቀው ።

Post Reply