-
EwnetYashenifal
- Member
- Posts: 1701
- Joined: 30 Jul 2014, 12:46
የአዲስ አበባ ሕዝብ፥ "እህም ነው፥ እህም ነው፥ ፋኖ ቶሎ ና"! "እህም ነው፥ እህም ነው፥ ፋኖ ቶሎ ና"! እያለ ነው። መነሻዬ አማራ፥ መድረሻዬ ኢትዮጵያ ስላለ። ፋኖ በጉጉት እየተጠበቀ ነው
የአዲስ አበባ ሕዝብ፥ "እህም ነው፥ እህም ነው፥ ፋኖ ቶሎ ና"! "እህም ነው፥ እህም ነው፥ ፋኖ ቶሎ ና"! እያለ ነው። መነሻዬ አማራ፥ መድረሻዬ ኢትዮጵያ ስላለ። ፋኖ በጉጉት እየተጠበቀ ነው።
Re: የአዲስ አበባ ሕዝብ፥ "እህም ነው፥ እህም ነው፥ ፋኖ ቶሎ ና"! "እህም ነው፥ እህም ነው፥ ፋኖ ቶሎ ና"! እያለ ነው። መነሻዬ አማራ፥ መድረሻዬ ኢትዮጵያ ስላለ። ፋኖ በጉጉት እየተጠበ
ፋኖ መንጋጭላውን ብሎ አነቃንቆ ያንጠለጠለውን የኦሮሙማ ጥርስ አዲስ አበባ አውልቆ መጣል ካቃተው የሚገርምነው የሚሆነው። አዲስ አበባ ለጭፈራ እና ለቲፎዞነት አይታማም ግን እጅጌውን ሰብሰብ አድርጎ ሆዱን ደግሞ ቀጣ አድርጎ መፈነን አለበት። ዳንኪራ ብቻውን የወንድነት መለኪያ አይደለም።
EwnetYashenifal wrote: ↑06 Nov 2023, 20:20የአዲስ አበባ ሕዝብ፥ "እህም ነው፥ እህም ነው፥ ፋኖ ቶሎ ና"! "እህም ነው፥ እህም ነው፥ ፋኖ ቶሎ ና"! እያለ ነው። መነሻዬ አማራ፥ መድረሻዬ ኢትዮጵያ ስላለ። ፋኖ በጉጉት እየተጠበቀ ነው።