የሚያሳይህ ወይም እንድታየው የሚፈቅድልህ
1- በአንተ ላይ ያለው እምነቱን
2- ፍቅሩን ወንድማዊነቱን
3- ያበላሃል.. ያለው ያካፍለሃል ቤቱ ያሳድርሃል ፈጽሞ ስለሚያምንህ የምትጎዳው አይመስለውም
4- ችግርህን እንደ ራሱ ችግር ወስዶ ያግዝሃል .. ይሞትልሃል.. ወይም ይሟሟትልሃል
5- ያአለውን ያካፍልሃል
6- ክፋ እንዳይደርስብህ ቢያስን ይመኝልሃል ቢገፋ ይዋደቅልሃል
7- እምነትህን ያከብራል .. ማንነትህን አይደፍርም
8- በደከምክ ግዜ ይሸከምሃል .. በወደቅ ጊዜ ያነሳሃል
ኤርትራዊ የማያሳይህ እና የሚጠላው
***በሃገር .. ምስት .. ልጆቹና .. እምነቱ ፈጽሞ አይደራደርም***
*** የራሱን አይሰጥም .. የስውን አይፍልግምም አይመኝምም***
1- ሲጠላህ እንዴት እንደምተውህ አይነግርህም .. ከሄደ አይመለስም
2- እንድትዋሸው አይፈቅድም .. ካወቀ ሳይነግርህ ፈጽሞ ይርቅሃል
3- ክህደት ፈጽሞ ይጠየፋል
4- መከዳት ይጠየፋል
5- ምን ያህል ቢያምንህና ቢወድህም ለጠላቴ ማጥቂያ መግደያውን .. ዝግጂነቱን .. ሃይል እና ጉልበቱን .. ሰማይ ቢደረስ .. ወርዶ ብከሰከስ ፈጽሞ ቢውድህም አይነግርህም አታገኘውም
6- ሰለ እናቱ ሚስት.. ልጆቹ እና መሬት መሞት ብርቅ አይደለም
7- የደፈረውን የካደውን ፈጽሞ አይለቅም....ግን አያሳይህም::
8- ኤርትራዊን የሚገጥመው እንጅ እሚያሽንፈው የለም
ማጠቃለያ
ለወዳጁ ማር እና ወተት .. ለጠላቱ እሳት እና እሬት
Facts!!!
ይህንን ባህሪ ከጎረቤቶቻችን ይልቅ ፈረንጆቹ እና አረቦቹ ጠንቅቀው ያውቃሉ
ይህ ባህሪ ለዘመናት ለትውልድ ከውጭ ሃይሎች ጋር ሲነሳ ሲወድቅ ያዳበረው ባህላዊ ኮዱ ነው::
::
ልመና ፈጽሞ ይጠየፋል.. ሰለዚህም ታታሪና ሰራተኛ ነው
i]ማጠቃለያ[/i]
ለወዳጁ ማር እና ወተት .. ለጠላቱ እሳት እና እሬት
Re:
ፈሶ
Who gives a sh!t!! "ተፈጥሮ ተመክሮ አያድነውም" ሲባል አልሰማህም? ድርባይ አጋመ
Re: ኤርትራዊ የሚያሳይህ እና የማያሳይህ ነገሮች::
Fed_Up,
ድንቅ ነው፣ ስለ ጉራጌ ቢሄቪየር የምትዘረዝር ነው የመሰለኝ!
"ልመና ፈጽሞ ይጠየፋል.. ሰለዚህም ታታሪና ሰራተኛ ነው" ብለሃል ።
ጉራጌ አባባል አለው፤ 'ባለነ ንበላው ባሌለነ ትኒላ' ይላል ። እሱም 'ካለን እንበላለን ከሌለን አንለምንም ' ማለት ነው ።
ድንቅ ነው፣ ስለ ጉራጌ ቢሄቪየር የምትዘረዝር ነው የመሰለኝ!
"ልመና ፈጽሞ ይጠየፋል.. ሰለዚህም ታታሪና ሰራተኛ ነው" ብለሃል ።
ጉራጌ አባባል አለው፤ 'ባለነ ንበላው ባሌለነ ትኒላ' ይላል ። እሱም 'ካለን እንበላለን ከሌለን አንለምንም ' ማለት ነው ።
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ኤርትራዊ የሚያሳይህ እና የማያሳይህ ነገሮች::
በባህሪዬ ሁሌም እውነት ስለምናገር እና ስለምፅፍ ወያኔ ዎገኖቼ የኤርትራውያን ፀባይ ነው ያለህ እያሉ ይተቹኛል፣ ያወግዙኛል፣ ያጠቁኛል።