Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

ሰገጤ የኦሮሙማ አክራሪዎች ከሽክላ ጡብ ጋር በፍቃደኝነት እየተላተመ ነው፤ የሚጠብቁት ድንጋዩ እንዲደማ ነው

Post by TGAA » 02 Oct 2023, 18:41

ከአሮጊት እናት ነጠላ ላይ የኢትዮጵያን ባንዲራ ይቀዳሉ ግን
አዲስ አበባን ከግብጽ በተዋሱት ባንዲራ ያጥለቀልቃሉ ፤
የአዲስ አበባ ህዝብ ምን እያለ ነው፟ ናእልኝ ናእልኝ ፋኖ ድረስልኝ አትቅርብኝ ፡፡
እንደገና የአማራ ህዝብ ወደ ዋና ከተማው እንዳይሄድ ህዝቡን ህጻን ፤ አዛውንት ፤ ሴት ሳይለይ እያንገላታ ነው
የአዲስ አበባ ህዝብ ምን እያለ ነው _ ናእልኝ ናእልኝ ፋኖዬ ድረስልኝ አትቅርብኝ
እንደሸክላ የሚፈረካከስ የጆላን ወታደር መያዝቸው ሳያንስ ፤ በዚህ ላይ ትእቢታቸው ህዝብ ላይ የሚፈጽሙት ግፍ ይገርማል
የኢትዮጵያ ህዝብ ከፋኖ ጋር በመቆም የኦሮሙማ ሰቆቃን በቅርብ ይቀጨዋል ፤