Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42666
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኦሮሞችን በ2 ደረጃ ከስልጣን ለማስወገድ አሜሪካኖች እየሰሩ ነው! ፋኖ ባሰቸኳይ ብሄራዊ መከላከያን መልሶ ማደራጀት አለበት! የአቢይ ሰራዊት በዘር ተከፋፍሎ ፈርሷል!

Post by Horus » 02 Oct 2023, 13:32

Step1: ዳግማዊ ፕሪቶሪያ መተግበር ። ይህ ደሞ ምናልባት ፋኖና መንግስት፣ መንግስትና ሸኔን ማደራደር የሚያካትት ይሆናል ።

Step2፡ የሽግግር መንግስት አደራጅቶ ኦሮሞችን ከ4 ኪሎ ማውጣት ነው ።

ኦሮሞች ይህን መንገድ ለመቋቋም ከወሰኑ ፋኖ በጦር ኃይል አዲስ አበባ እንደረከብ ይደረጋል።

አሁን ላይ የኢትዮጵያ ዙሪያ ድምበር ክፍት ስለሆነ የሱማሌ አል ሻባብ፣ የደቡብ ሱዳን ወራሪዎች እና የሱዳን ጦር የኢትዮጵያን መሬት እየወረሩ ነው ። ስለሆነም የፋኖ ጦር ባስቸኳይ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በማቋቋም የአገሪቱን ድምበሮች መረከብ አለበት ። ይህን የአገር መከላከያ ማቋቋሚያ አዋጅ ለመላ ኢትዮጵያ አሳውቀው በመላ ኢትዮጵያ አገር ወዳድ ወጣት ምልመላ መጀምሪያው ወቅት ላይ ደርሰናል ።

ኢትዮጵያን ከውስጥም ከውጭም ኃይል የመከላከል ብቸኛ ሃላፊነት በፋኖ እጅ ላይ ወድቋል !



Last edited by Horus on 02 Oct 2023, 14:00, edited 2 times in total.


Horus
Senior Member+
Posts: 42666
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኦሮሞችን በ2 ደረጃ ከስልጣን ለማስወገድ አሜሪካኖች እየሰሩ ነው! ፋኖ ባሰቸኳይ ብሄራዊ መከላከያን መልሶ ማደራጀት አለበት! የአቢይ ሰራዊት በዘር ተከፋፍሎ ፈርሷል!

Post by Horus » 02 Oct 2023, 14:28

95% አማራ ውስጥ የሚዋጉት ኦሮሞች ናቸው!

አቢይ አህመድ እቅጩን ካሜሪካ ሲነገረው በሸሻን ሊሰናበት ሄዶ ጭቃ በጭቃ ሆኖ ድራማ ከወነ !

ከዛሬ ጀምሮ ብዙ ብዙ አዳዲስ ቲያትሮችን እንችላለን !


Abere
Senior Member
Posts: 15385
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኦሮሞችን በ2 ደረጃ ከስልጣን ለማስወገድ አሜሪካኖች እየሰሩ ነው! ፋኖ ባሰቸኳይ ብሄራዊ መከላከያን መልሶ ማደራጀት አለበት! የአቢይ ሰራዊት በዘር ተከፋፍሎ ፈርሷል!

Post by Abere » 02 Oct 2023, 16:16


መጀመሪያ የኦሮሙማን ተቅጥ ከኢትዮጵያ ካፀዳን በኋላ ሌላውን ወራሪ ልቅምቃሚ እንደርስበታለን። ቤት እያገማ ያለውን ኦሮሙማ መጠራረግ ቀጥሎ ተስቦዎቹን ማስወገድ። በውስጣችን ያለው የባዕድ ስሜት ያለው ፀረ-ኢትዮጵያ ኦሮሙማ አጥር ዘሎ ከገባው ባዕድ ሱዳን፤ሱማሌ ቀድሞ መጥፋት አለበት።ሳል ይዞ ስርቆት ይሉ ዘንድ ኦሮሙማን ይዞ ጦርነት እና ነጻነት አይቻልም።

Horus
Senior Member+
Posts: 42666
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኦሮሞችን በ2 ደረጃ ከስልጣን ለማስወገድ አሜሪካኖች እየሰሩ ነው! ፋኖ ባሰቸኳይ ብሄራዊ መከላከያን መልሶ ማደራጀት አለበት! የአቢይ ሰራዊት በዘር ተከፋፍሎ ፈርሷል!

Post by Horus » 02 Oct 2023, 17:23

አበረ፣
አሁን ከፋኖ ያደኛል ብሎ በየሸኖና ደራ የሚልካቸው ሸኔ የተባሉ የዱለቻ ሌቦች ለ50 አመት አሮጊትና ገበያ ሲዘርፉ የሸመገሉ ሽንታሞች ናቸው! እኔ እነዚያ ጀበና ሰባሪ ያቢይ ቅልብ ዘበኞችን ረስተን እነዚህ ሸኔ ሚባሉ መንደረኛ ሽፍቶች ከፋኖ ጋር ሲገጥሙ እንደ ማየት የጓጓሁት ነገር የለም ።

ያ ደደብ ዲዲቲን ስለ ሚሊታሪው መፍርስ ላስተምራ ስንት አመት ለፋሁ!!! አሁን እየሆነ ያለው ሳይንስ ነው ። በአንድ አብዮታዊ ሁኔታና ሕዝባዊ አምጽ ወቅት በጎሳ ህሳቤ የተዋቀረ ሰራዊት በጎሳ ተከፋፍሎ እርስ በርስ ሁሉ ይዋጋል ይላል! አሁን በሰራዊቱ ውስጥ ያሉት አብዛኞቹ አማሮችና ደቡቦች ፋኖን ተቀላቅለው አዲስ የኢትዮጵያ ሰራዊት ይሆናሉ ።

ኦሮሞች መራራ ምርጫ ቀርቦላቸዋል፤ ወይ ከቅዠት ወጥተው ኢትዮጵያዊ ሰርክል ውስጥ መግባት ይጀምራል፣ አምቢ ካሉ ለመገንጠል ዉጊያ ይጀምራሉ። በሁለቱም አሸናፊ ኢትዮጵያ ናት! ኦሮሙማ ሳይበታተን ኢትዮጵያ ሰላም አታገኝም ።

Post Reply