Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15385
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ባለ ማህተቡ: “በበትር እንዳትኳቸው ፣ የሞቱት ይበቃል” - ጎጠኞች የማይገባቸው የግብረገብነት ውሃ ልክ!

Post by Abere » 05 Sep 2023, 21:05

የተረገመ ሰው መጥቶ ህዝብ አጫረሰ። በአንድ ቪድዮ ላይ ምሬ ወዳጄ የተረገሙ ሰዎች እርስ በእርስ አጫራረሱን ብሎ ነበር ከወያኔ ጋር በነበረው የጦርነት ዕልቂት ወቅት። አሁን ይህ የአማራ ገበሬ ርህራሄ እና አስተዋይነት በእውነት የአገር ልጅ ልብ አይነካም ወይ? ይህ ማስተዋል እና ህሌና ዘመናዊ ትምህርት በጥሰው ፕሮፌሰር ዶክተር/PhD ወዘተ ያገኙ ስንቶች ይኖሩ ይሆን? እንደዚህ ያሉ ንጹህ እና ፈሪሃ አምላክ ያላቸውን ህዝቦች አገር ነው ኦሮሙማ እና ወያኔ የሚያረክሱት። ያሳዝናል።

Misraq
Senior Member
Posts: 17761
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ባለ ማህተቡ: “በበትር እንዳትኳቸው ፣ የሞቱት ይበቃል” - ጎጠኞች የማይገባቸው የግብረገብነት ውሃ ልክ!

Post by Misraq » 05 Sep 2023, 21:41

Imagine the sigh & relief the POWs feel hearing that voice of sympathy & forgiveness. And compare that with the terror that will be in induced if the voice was " kill them"

ደጉ አማራ ለምን እንደተጠላ ይገርማል። እባቡ 🐍 ትግሬ የስራህን ይስጥህ

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ባለ ማህተቡ: “በበትር እንዳትኳቸው ፣ የሞቱት ይበቃል” - ጎጠኞች የማይገባቸው የግብረገብነት ውሃ ልክ!

Post by sun » 05 Sep 2023, 22:08

Misraq wrote:
05 Sep 2023, 21:41
Imagine the sigh & relief the POWs feel hearing that voice of sympathy & forgiveness. And compare that with the terror that will be in induced if the voice was " kill them"

ደጉ አማራ ለምን እንደተጠላ ይገርማል። እባቡ 🐍 ትግሬ የስራህን ይስጥህ
አሁን፥አንቺ፥ክፍት፥አፍ፥ቱልቱላ፥መዥገር፥ ከአቶ፥አበረ፥ ቅንዳሻሙ፥እባብና፥እብድ፥በሬ፥ የባሰ፥ዉሸታምና፥ ሌባ፥በምድር፥ላይ፥አሌ፥ብለሽ፥ታምንያለሽ፥ወይ?

ማንም፥አማራን፥የሚጠላ፥ሰዉ፥የለም፥የለም።ይህነን፥አማራ፥ጠል፥የዉሸት፥ፈጠራ፥ዉዥንብርና፥ፕሮፓጋንዳ፥የሚፈጥሩትና፥የሚያባዙት፥በትጋት፥የሚያሰራጩት፥የአማራ፥ፅንፈኞች፥ብቻ፥ናቸዉ።ለምን፥ቢባል፥ ሰዉ፥ይጠላችሗልና፥ደብቁን፥መግቡን፥ጎፋንድሚና፥ዩቲዪብ፥ገቢያችን፥በብዛት፥አድጎ፥ሓገርን፥ሰላም፥ነስቶ፥ከዳር፥እስከ፥ዳር፥እንዲናተራምስ፥ውሸት፥ይረዳናልና። አሜን።እያሉ፥ነዉ፥ፅንፈኞቹ፥ያለምንም፥ህፍረት።

Selam/
Senior Member
Posts: 17794
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ባለ ማህተቡ: “በበትር እንዳትኳቸው ፣ የሞቱት ይበቃል” - ጎጠኞች የማይገባቸው የግብረገብነት ውሃ ልክ!

Post by Selam/ » 05 Sep 2023, 23:00

እባቡ 🐍 ትግሬ

Really? You certainly are the snake!

Misraq wrote:
05 Sep 2023, 21:41
Imagine the sigh & relief the POWs feel hearing that voice of sympathy & forgiveness. And compare that with the terror that will be in induced if the voice was " kill them"

ደጉ አማራ ለምን እንደተጠላ ይገርማል። እባቡ 🐍 ትግሬ የስራህን ይስጥህ

Misraq
Senior Member
Posts: 17761
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ባለ ማኅተቡ: “በበትር እንዳትነኳቸው ፣ የሞቱት ይበቃል” - ጎጠኞች የማይገባቸው የግብረገብነት ውሃ ልክ!

Post by Misraq » 05 Sep 2023, 23:21

አቶ ሰላም፥፥ ዶሴህን እንበርብር እንዴ፥ ትናንት እኮ አብይን እያሞገስክ የነጻነት ታጋዩን ዘመነ ካሴን ስትሳደብ የነበርክ ካድሬ ነህ:: We forgave you not forgotten you :lol: :lol:
Selam/ wrote:
12 Oct 2022, 22:07
ያንተ ብጤ “ዲያስፖራ“ አሉባልተኞች ናቸዋ፣ ዘመነ ካሴ አይከሰስም አይደፈርም እያሉ ልጆቹን አሳስተው ገደል የከተቷቸው። ቁስላቸውን ይልሳሉ አሁን።

Horus wrote:
12 Oct 2022, 21:58
ኢትዮጵያ ያላት የኮሌጅ መቀመጫ አሁን ማትሪክ ከሚፈተኑት 100 ተማሪዎች ለ20ቹ ብቻ ነው። 80ቹ እንደ ሚወድቁ ከወዲሁ ማወቅ አለባቸው ። ፈተና እንደ ማያልፉ ከሚያውቁት ውስጥ ጥቂቱ ቢረብሹ የሚጠበቅ ነው ። ጉዳያቸውን ከፖሊስ ጋር ይፈቱታል። 1 ሚሊዮን ተማሪዎች ማትሪክ ይፈተናሉ ። የኮሌጅ መግቢያ ደረጃ የሚያገኙት 200 ሺ ብቻ ሲሆኑ 800 ሺ ኮሌጅ አይገቡም ። ሌላ ት/ቤት ወይም ሌላ ሙያ ይሄዳሉ ማለት ነው ።

እነ ሃርቨርድና በርክሊ ዩኒቨርሲቲይ 4.2 out 4.0 ያመጡ ተማሪዎች ሪጀክት ያደርጋሉ ማለት 120% ያመጡ ማለት ነው ። ለምን ቢባል ሌላው ተማሪ 4.25 አምጥቶ ስለሚበልጠው ማለት ነው ።

ኢትዮጵያ በሌላት ሃብትና ሪሶርስ ስሙን በደምብ ጽፎ የጆብ አፕሊኬሽን መሙላት የማይችል ተማሪ ተብዬ ድፍን 4 እስከ 5 አመት ቀልቦ፣ አስተኝቶ ወዘተ ያገር ሪሶርስ ማባከኛ ዘመን እየተዘጋ ነው ።

ይህኮ በጣም ቀላል ፋክትና ሎጂክ ነው! 1, 000,000 ተፈትኖ 200,000 ብቻ ኮሌጅ ዴስክ ካለ 800,000 ኮሌጅ አይገባም! በቃ!!!

Selam/ wrote:
13 Oct 2022, 12:21
እንደነ ዘመድኩን በቀለ ያሉ ቅራቅንቦዎች ናቸው ልጆቹን አሳስተው እንጀራቸውን የዘጉት፣ አንደበታቸው ይዘጋና! የአማራኮ ጠላቱ እራሱ አማራ ነው።
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 2#p1333303

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: ባለ ማኅተቡ: “በበትር እንዳትነኳቸው ፣ የሞቱት ይበቃል” - ጎጠኞች የማይገባቸው የግብረገብነት ውሃ ልክ!

Post by Educator » 05 Sep 2023, 23:45

Thanks for the link!
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 2#p1333303
Misraq wrote:
05 Sep 2023, 23:21

Post by Misraq » 05 Sep 2023, 23:53

Selam

የዓብይ ውታፍ ነቃይ። የብርሃኑም አገልጋይ እንግዲህ IQ መጠንህ ከኛ ያነሰ መሆኑን አሁን መቼም ታምናለህ።

አጨብጫቢ ነኝ የሚለው ላንተና መሰሎችህ እኮ ነው የተዘፈነው

Selam/
Senior Member
Posts: 17794
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ባለ ማኅተቡ: “በበትር እንዳትነኳቸው ፣ የሞቱት ይበቃል” - ጎጠኞች የማይገባቸው የግብረገብነት ውሃ ልክ!

Post by Selam/ » 06 Sep 2023, 07:10

ንፍጦ - ትክክል ነው አብይን ብቻ አይደለም፣ ብርሃኑንም እደግፍ ነበር ልክ እንደ ብዙ ኢትዮጵያውያኖች። ታዲያ ምን ይጠበስ? እንደ ካድሬ ባለሁበት ደርቄ እንድቀር ነው የምትፈልገው?

የእኔን አቋም ላስረዳህ:
- ህዝብን የሚሳደብን እንዳንተ ያለውን እከካም፣ ቆዳውን ብገፈው ደስ ይለኛል።
- የህዝብን አመፅ እንጂ የምደግፈው ፣ ለማንም ዪቱብ አቁማዳ ተሸካሚ አላጨበጭብም። ለአበበ በለውና ዘመድኩን መጦሪያ ፣ ቱልቱላቸውን የምሰማበት ትዕግስቱም ጊዜውም የለኝም

Misraq wrote:
05 Sep 2023, 23:21
አቶ ሰላም፥፥ ዶሴህን እንበርብር እንዴ፥ ትናንት እኮ አብይን እያሞገስክ የነጻነት ታጋዩን ዘመነ ካሴን ስትሳደብ የነበርክ ካድሬ ነህ:: We forgave you not forgotten you :lol: :lol:
Selam/ wrote:
12 Oct 2022, 22:07
ያንተ ብጤ “ዲያስፖራ“ አሉባልተኞች ናቸዋ፣ ዘመነ ካሴ አይከሰስም አይደፈርም እያሉ ልጆቹን አሳስተው ገደል የከተቷቸው። ቁስላቸውን ይልሳሉ አሁን።

Horus wrote:
12 Oct 2022, 21:58
ኢትዮጵያ ያላት የኮሌጅ መቀመጫ አሁን ማትሪክ ከሚፈተኑት 100 ተማሪዎች ለ20ቹ ብቻ ነው። 80ቹ እንደ ሚወድቁ ከወዲሁ ማወቅ አለባቸው ። ፈተና እንደ ማያልፉ ከሚያውቁት ውስጥ ጥቂቱ ቢረብሹ የሚጠበቅ ነው ። ጉዳያቸውን ከፖሊስ ጋር ይፈቱታል። 1 ሚሊዮን ተማሪዎች ማትሪክ ይፈተናሉ ። የኮሌጅ መግቢያ ደረጃ የሚያገኙት 200 ሺ ብቻ ሲሆኑ 800 ሺ ኮሌጅ አይገቡም ። ሌላ ት/ቤት ወይም ሌላ ሙያ ይሄዳሉ ማለት ነው ።

እነ ሃርቨርድና በርክሊ ዩኒቨርሲቲይ 4.2 out 4.0 ያመጡ ተማሪዎች ሪጀክት ያደርጋሉ ማለት 120% ያመጡ ማለት ነው ። ለምን ቢባል ሌላው ተማሪ 4.25 አምጥቶ ስለሚበልጠው ማለት ነው ።

ኢትዮጵያ በሌላት ሃብትና ሪሶርስ ስሙን በደምብ ጽፎ የጆብ አፕሊኬሽን መሙላት የማይችል ተማሪ ተብዬ ድፍን 4 እስከ 5 አመት ቀልቦ፣ አስተኝቶ ወዘተ ያገር ሪሶርስ ማባከኛ ዘመን እየተዘጋ ነው ።

ይህኮ በጣም ቀላል ፋክትና ሎጂክ ነው! 1, 000,000 ተፈትኖ 200,000 ብቻ ኮሌጅ ዴስክ ካለ 800,000 ኮሌጅ አይገባም! በቃ!!!

Selam/ wrote:
13 Oct 2022, 12:21
እንደነ ዘመድኩን በቀለ ያሉ ቅራቅንቦዎች ናቸው ልጆቹን አሳስተው እንጀራቸውን የዘጉት፣ አንደበታቸው ይዘጋና! የአማራኮ ጠላቱ እራሱ አማራ ነው።
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 2#p1333303

eden
Senior Member
Posts: 10107
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ባለ ማኅተቡ: “በበትር እንዳትነኳቸው ፣ የሞቱት ይበቃል” - ጎጠኞች የማይገባቸው የግብረገብነት ውሃ ልክ!

Post by eden » 06 Sep 2023, 07:45

it takes big heart to protect those who came to kill you especially if or when they kill your fellow fighters. this man should be a model to all sides. he said let them go not because of illegality but morals. i can hear it in his voice

very depressing politicians can not find a solution and they are having brothers kill each other instead

Selam/
Senior Member
Posts: 17794
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ባለ ማኅተቡ: “በበትር እንዳትነኳቸው ፣ የሞቱት ይበቃል” - ጎጠኞች የማይገባቸው የግብረገብነት ውሃ ልክ!

Post by Selam/ » 06 Sep 2023, 08:22

Precisely! It lifts up my moral spirit when I come across such wise people once in a while. It affirms my philosophy that collective hatred is a hatred against humanity, a disease and an ungodly state of mind.
eden wrote:
06 Sep 2023, 07:45

Post Reply