Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በእስራኤል በኤርትራውያን ላይ ሽብር ሲነዙ የነበሩ አንድ ቄስ የሚገኝባቸው 40 የወያኔ ካድሬዎች በፀጥታ ሀይሎች በተተኮሰባቸው ጥይት መገደላቸውን ምንጮች ገልፀዋል።

Post by Digital Weyane » 03 Sep 2023, 20:56

ወያኔ ዎገኖቼ በውክልና ጦርነቱ የደረሰባቸውን ሽንፈት ለማወራረድ ታስቦ ያንን ሽንፈታቸውን ለማካካስ በውጭ አገር በአሸባሪነት ተግባር ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ። የወያኔ ካድሬዎች የቀድሞው የኤርትራ ባንዲራ ያለበት ማልያ ለብሰው እያጭበረበሩ መሆኑን የእስራኤል ፖሊስ ምርመራ በማስረጃ ማረጋገጡን ገልጿል። :roll: :roll:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በእስራኤል በኤርትራውያን ላይ ሽብር ሲነዙ የነበሩ አንድ ቄስ የሚገኝባቸው 40 የወያኔ ካድሬዎች በፀጥታ ሀይሎች በተተኮሰባቸው ጥይት መገደላቸውን ምንጮች ገልፀዋል።

Post by Digital Weyane » 03 Sep 2023, 21:08

የወያኔ አሸባሪዎችን ለቃቅሞ ወደ እስር ቤት የወረወረው የእስራኤል ፖሊስ አባል የሆነው አንድ ኢትዮጵያዊ እስራኤላዊ (ፈላሻ) በጁንታ ማህበረሰብ ዘንድ ከፍተኛ ቁጣ የቀሰቀሰ መሆኑ ታውቋል። :roll: :roll:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በእስራኤል በኤርትራውያን ላይ ሽብር ሲነዙ የነበሩ አንድ ቄስ የሚገኝባቸው 40 የወያኔ ካድሬዎች በፀጥታ ሀይሎች በተተኮሰባቸው ጥይት መገደላቸውን ምንጮች ገልፀዋል።

Post by Digital Weyane » 03 Sep 2023, 21:18

የሽብር ተግባር ሲፈፅም የተገኘ ትግራዋይ ጁንታዋይ ዎንድማችን የፖሊስ ዱላውን መቋቋም ተስኖት ተዝለፍልፎ ወደቀ። በወደቀበት ደጋግመው ደበደቡት። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በኤርትራውያን ላይ ሽብር ሲነዙ የነበሩ አንድ ቄስ የሚገኝባቸው 40 የወያኔ ካድሬዎች በእስራኤል ፀጥታ ሀይሎች በተተኮሰባቸው ጥይት መገደላቸውን ምንጮች ገልፀዋል።

Post by Digital Weyane » 03 Sep 2023, 21:28

የሞተ ወያኔ ሲሞት ፣ እንደገና ሲሞት ፣
ሺህ ዕለታት ሞቶ ፣ ሞቱን ያወቀ ዕለት ፣
የትግራይ ህዝብ አለቀሰለት።
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በኤርትራውያን ላይ ሽብር ሲነዙ የነበሩ አንድ ቄስ የሚገኝባቸው 40 የወያኔ ካድሬዎች በእስራኤል ፀጥታ ሀይሎች በተተኮሰባቸው ጥይት መገደላቸውን ምንጮች ገልፀዋል።

Post by Digital Weyane » 03 Sep 2023, 21:54

<<ኡኡኡ ጌታችን ጆ ባይደን ድረስልን>> እያሉ መንገድ ላይ ይንከባለሉ የነበሩ ወያኔ ዎገኖቼ ዛሬ ትግራይ ትስዕር የሚለው ማልያቸውን አውልቀው ህዝብን ለመሸወድ የቀድሞ የኤርትራ ባንዲራ ያለበት ሰማያዊ ማልያ ለብሰው የግብረ ሽበራ ተግባር እየፈፀሙ ነው። ሕዝብን ለማሸበር ሄደው እዚያው ይሞታሉ ወይም ተይዘው ወደ እስር ቤት ይወረወራሉ። በ 15 ቀናት ውስጥ ዎደ መጡበት ዎደ ትግራይ ዲፖርት ይደረጋሉ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23840
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: በኤርትራውያን ላይ ሽብር ሲነዙ የነበሩ አንድ ቄስ የሚገኝባቸው 40 የወያኔ ካድሬዎች በእስራኤል ፀጥታ ሀይሎች በተተኮሰባቸው ጥይት መገደላቸውን ምንጮች ገልፀዋል።

Post by Fed_Up » 03 Sep 2023, 21:59

The humiliation of WoyAnus continues unabating...

ገና አሎ... በሎም ... ዝበጦም ... ሓትምሎም...

ንአድጊ ዝርዳኣ ብበትሪ እንዲዩ... ዝበጦም

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21663
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: በኤርትራውያን ላይ ሽብር ሲነዙ የነበሩ አንድ ቄስ የሚገኝባቸው 40 የወያኔ ካድሬዎች በእስራኤል ፀጥታ ሀይሎች በተተኮሰባቸው ጥይት መገደላቸውን ምንጮች ገልፀዋል።

Post by Fiyameta » 03 Sep 2023, 22:06

If disturbing peaceful Eritrean cultural festivals and terrorizing festival-goers is worth losing your worthless agame lives at the hands of Police, we don't mind seeing that 1.5 million times over. Your call! :P :P :P

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በኤርትራውያን ላይ ሽብር ሲነዙ የነበሩ አንድ ቄስ የሚገኝባቸው 40 የወያኔ ካድሬዎች በእስራኤል ፀጥታ ሀይሎች በተተኮሰባቸው ጥይት መገደላቸውን ምንጮች ገልፀዋል።

Post by Digital Weyane » 03 Sep 2023, 22:21

<<ፈረንጆች የኛ መከታ እና አለኝታ ናቸው>> እየተባልን ያደግን የትግራይ ልጆች ዛሬ ተጋሩ ዎገኖቻችን በፈረንጆች ፖሊስ በተተኮሰ ጥይት ተመትተው ህይወታቸውን ሲያልፍ ስናይ በቃላት የማይገለፅ የተደበላለቀ ስሜት ይፈጥርብናል። ነፍስ ይማር ተጋሩ ዎገኖቼ። :cry: :cry: :cry: :cry:

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23840
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: በኤርትራውያን ላይ ሽብር ሲነዙ የነበሩ አንድ ቄስ የሚገኝባቸው 40 የወያኔ ካድሬዎች በእስራኤል ፀጥታ ሀይሎች በተተኮሰባቸው ጥይት መገደላቸውን ምንጮች ገልፀዋል።

Post by Fed_Up » 03 Sep 2023, 23:26

Fiyameta wrote:
03 Sep 2023, 22:44

^^^ እቺ አግሜ ግን እንዴት ነው እንዲህ ጭራቅ ያስመሰላት ወይስ ስትወለድ ጀምራ ነው:: ቁጭ እኮ አልማዜዋን ነው እምትመስለው:: :oops: :P ያክ!! እቺን ጭራቅ ኤርትራዊት መስሏቸው ወደ ኤርትራ እንዳይልኳት ፍሩልኝ... ህፃናትን ታስደነግጥብናለች

Almazew አለሽ?

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በኤርትራውያን ላይ ሽብር ሲነዙ የነበሩ አንድ ቄስ የሚገኝባቸው 40 የወያኔ ካድሬዎች በእስራኤል ፀጥታ ሀይሎች በተተኮሰባቸው ጥይት መገደላቸውን ምንጮች ገልፀዋል።

Post by Digital Weyane » 04 Sep 2023, 04:04

በሽብርተኝነት የተፈረጁ ወያኔ ዎገኖቻችንን ከእስራኤል ዲፖርት ከተደረጉ በትግራይ የማጅራት መቺዎች ቁጥር በእጥፍ ሊጨምር ይችላል የሚል ትልቅ ስጋት አለ። :roll: :roll:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በኤርትራውያን ላይ ሽብር ሲነዙ የነበሩ አንድ ቄስ የሚገኝባቸው 40 የወያኔ ካድሬዎች በእስራኤል ፀጥታ ሀይሎች በተተኮሰባቸው ጥይት መገደላቸውን ምንጮች ገልፀዋል።

Post by Digital Weyane » 04 Sep 2023, 15:40

በወያኔ ዎገኖቼ ሞት ሃዘን ተሰምቶኝ ሌሊቱን ሙሉ እንቅልፍ ሳልተኛ ነው ያደርኩ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Selam/
Senior Member
Posts: 17794
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በኤርትራውያን ላይ ሽብር ሲነዙ የነበሩ አንድ ቄስ የሚገኝባቸው 40 የወያኔ ካድሬዎች በእስራኤል ፀጥታ ሀይሎች በተተኮሰባቸው ጥይት መገደላቸውን ምንጮች ገልፀዋል።

Post by Selam/ » 04 Sep 2023, 15:58

ነታንያሆ በመግለጫው ላይ ያለው ፣ በረብሻው ውስጥ የተሳተፉትን ሁሉንም ኤርትራውያኖች ዲፖርት እናደርጋለን ፣ የሃገራቸውን አገዛዝ እየደገፉ ፣ እዚህ በጥገኝነት የሚኖሩበት ምንም ምክንያት የለም ነው። ተሳሳትኩኝ?
Digital Weyane wrote:
04 Sep 2023, 04:04
በሽብርተኝነት የተፈረጁ ወያኔ ዎገኖቻችንን ከእስራኤል ዲፖርት ከተደረጉ በትግራይ የማጅራት መቺዎች ቁጥር በእጥፍ ሊጨምር ይችላል የሚል ትልቅ ስጋት አለ። :roll: :roll:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በኤርትራውያን ላይ ሽብር ሲነዙ የነበሩ አንድ ቄስ የሚገኝባቸው 40 የወያኔ ካድሬዎች በእስራኤል ፀጥታ ሀይሎች በተተኮሰባቸው ጥይት መገደላቸውን ምንጮች ገልፀዋል።

Post by Digital Weyane » 04 Sep 2023, 17:06

ናታንያሁ በሞግለጫቸው የተጠቀሙበት <<ራዮተርስ>> የሚለውን ቃል ሲተረጎም አሸባሪዎች ማለት ነው። የኤርትራውያን ፌስቲቫል በኃይል ለመበተን ዱላ ይዘው የዘመቱ የወያኔ ካድሬዎቻችን ራዮተርስ ይባላሉ። አመታዊ ፌስቲቫላቸውን በሰላም በማክበር ላይ የነበሩ ኤርትራውያን ደግሞ <<ቪክቲምስ>> ይባላሉ። የእስራኤል ፖሊስ ሰላምን ለማረጋገጥ እና ህግና ስርአትን ለማስከበር ዎደ ስፍራው ሲመጡ ከወያኔ ራዮተርስ ጋር ነው ግጭት ውስጥ የገቡት። ናታንያሁ በእስራኤል ፖሊሶች ላይ የደረሰውን አካላዊ ጉዳት እንዳሳዘናቸው ገልፀው ፣ ራዮተርስ ብለው ለጠሩዋቸው የወያኔ ካድሬዎችም ባስቸኳይ ዎደ መጡበት ዲፖርት እንደሚያደርጉዋቸው ተናግረዋል።

እንደ አንድ ትግራዋይ ጭንቀትህ ጭንቀቴ ቢሆንም የሀሳብ ልዩነታችንን በሰላማዊ መንገድ ማራመድ አለብን እላለሁ። ተጋሩ ዎንድሞቻችን በእስራኤል የፈጠሩትን <<ራዮት>> በመረጃ ፎሩም ላይ መድገም የለብንም። ከስህተታችን እንማር ዘንድ ግድ ስለሆነብን ነው። :roll: :roll:

Selam/ wrote:
04 Sep 2023, 15:58
ነታንያሆ በመግለጫው ላይ ያለው ፣ በረብሻው ውስጥ የተሳተፉትን ሁሉንም ኤርትራውያኖች ዲፖርት እናደርጋለን ፣ የሃገራቸውን አገዛዝ እየደገፉ ፣ እዚህ በጥገኝነት የሚኖሩበት ምንም ምክንያት የለም ነው። ተሳሳትኩኝ?
Digital Weyane wrote:
04 Sep 2023, 04:04
በሽብርተኝነት የተፈረጁ ወያኔ ዎገኖቻችንን ከእስራኤል ዲፖርት ከተደረጉ በትግራይ የማጅራት መቺዎች ቁጥር በእጥፍ ሊጨምር ይችላል የሚል ትልቅ ስጋት አለ። :roll: :roll:

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21663
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: በኤርትራውያን ላይ ሽብር ሲነዙ የነበሩ አንድ ቄስ የሚገኝባቸው 40 የወያኔ ካድሬዎች በእስራኤል ፀጥታ ሀይሎች በተተኮሰባቸው ጥይት መገደላቸውን ምንጮች ገልፀዋል።

Post by Fiyameta » 04 Sep 2023, 18:02

Terrorist act fueled by inferiority complex has been the hallmark of the agame who risk their lives and deportation orders just to disrupt a national Holiday celebration event organized by Eritreans. These same agame terrorists are on record openly admitting that "ብርጌድ ንሓመዱ is T.D.F.", a claim they continue to make even in the aftermath of their violent riots worldwide intended for media consumption, further confirming to what is already known to many Eritreans, a fact which was more succinctly put by our Eritrean general Sebhat Efrem as, "የወያኔ ጦርነት የስነ-ዓእምሮ ጦርነት ነዉ። ሌላዉ ነገር ዉስጡ ባዶ ነዉ።" :P :P :P

Post Reply