Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
almaze
- Member+
- Posts: 8817
- Joined: 15 Dec 2013, 03:38
Post
by almaze » 13 Aug 2023, 16:06
አሁንም ቢሆን የትግራይ ህዝብ በየትኛው ኣካባቢ የሚከሰቱ ችግሮች በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ ያለው ቁርጠኛ አቋም እንደተጠበቀ ሆኖ፣ የፕሪቶሪያውን ስምምነት ለማፍረስ የሚቋምጡ ፅንፈኛ ሀይሎችና የቅርብም የሩቅም አጋሮቻቸው በህዝባችን ላይ የሚያደርጉትን ዘመቻ ለማክሸፍ ከፌዴራል መንግስት እስካሁን ድረስ እያደረግነው የመጣነውን አበረታች ግንኙነት አጠናክረን የምንቀጥል መሆኑን የትግራይ ጊዝያዊ አስተዳደር አቋሙን ግልፅ ማድረግ ይፈልጋል።
የትግራይ ጊዝያዊ አስተዳደር
07 ነሐሰ 2015 ዓ/ም
Please wait, video is loading...
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15401
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 13 Aug 2023, 16:13
Why is TPLF writing in Amharic? Amhara is not their constituent.
Also, this confirms OLF-ENDF has lost the battle in Amhara region. This speaks louder. Amhara is killing two birds with a single stone.
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 13 Aug 2023, 16:14
almaze wrote: ↑13 Aug 2023, 16:06
አሁንም ቢሆን የትግራይ ህዝብ በየትኛው ኣካባቢ የሚከሰቱ ችግሮች በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ ያለው ቁርጠኛ አቋም እንደተጠበቀ ሆኖ፣ የፕሪቶሪያውን ስምምነት ለማፍረስ የሚቋምጡ ፅንፈኛ ሀይሎችና የቅርብም የሩቅም አጋሮቻቸው በህዝባችን ላይ የሚያደርጉትን ዘመቻ ለማክሸፍ ከፌዴራል መንግስት እስካሁን ድረስ እያደረግነው የመጣነውን አበረታች ግንኙነት አጠናክረን የምንቀጥል መሆኑን የትግራይ ጊዝያዊ አስተዳደር አቋሙን ግልፅ ማድረግ ይፈልጋል።
የትግራይ ጊዝያዊ አስተዳደር
07 ነሐሰ 2015 ዓ/ም
Please wait, video is loading...
ስለየተኛው ስምምነት ነው የምታወራው? በፕሪቶርያም ሆነ በናይሮቢ የተደረገው ላይ የአማራ ህዝብ አልተሳተፈበትም!! ስምምነቱ የተደረገው በህወሃት እና በኦህዴድ መካክል ብቻ ነው፡፡ የአማራ ህዝብ በሲህ ስምምነት የለበትም!!
የህወሃት ጀንራሎች ከኦሮሞ ጀንራሎች ጋር በመሆን የአማራ ህዝብን እየጨፈቸፉ እንደሆነ የቪድዮ ማስረጃ አለ!! ግዜው ሲደርስ ለህዝብ ይፋ እናደርገዋለን!!
-
almaze
- Member+
- Posts: 8817
- Joined: 15 Dec 2013, 03:38
Post
by almaze » 13 Aug 2023, 16:25
Please wait, video is loading...
-
Eripoblikan
- Member
- Posts: 3547
- Joined: 15 Sep 2019, 13:49
Post
by Eripoblikan » 13 Aug 2023, 16:30
almaze wrote: ↑13 Aug 2023, 16:25
Please wait, video is loading...
Dedebit Lady
It's a shame your best hope of any victory is the treacherous መሽረፈት and this ብዕራይ ሃዘሞ called ህኩይ.

-
tekeba
- Member
- Posts: 1665
- Joined: 17 Dec 2013, 03:03
Post
by tekeba » 13 Aug 2023, 16:39
Alamze LUTE,Alamze LUTE, beyenay meantahi. DERHO TEHALEMET TERE MERE
-
almaze
- Member+
- Posts: 8817
- Joined: 15 Dec 2013, 03:38