Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ባይ ባይ ወረሙማ! ታከለ ኡማ አብዮቱን ተቀላቀለ!

Post by sun » 18 Jul 2023, 21:17

Horus wrote:
18 Jul 2023, 16:43
According to the paranoid barking dog wh0rear$$$. :lol:

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ባይ ባይ ወረሙማ! ታከለ ኡማ አብዮቱን ተቀላቀለ!

Post by kibramlak » 19 Jul 2023, 15:46

ሆረስ

የመኖሪያ ፈቃድ ለማግኘት ይሆናል
Horus wrote:
18 Jul 2023, 16:43

Union

Re: ባይ ባይ ወረሙማ! ታከለ ኡማ አብዮቱን ተቀላቀለ!

Post by Union » 19 Jul 2023, 20:04

That is exactly what I was thinking. What he did is never a good thing for abiy. He is just throwing him under the bus since he knows abiy's end is here. He is trying to save himself as well. It is a win-win move for him.

ክፉ ሰሪ እንደዚህ ነው እርስ በእርስ የሚበላላው

kibramlak wrote:
19 Jul 2023, 15:46
ሆረስ

የመኖሪያ ፈቃድ ለማግኘት ይሆናል
Horus wrote:
18 Jul 2023, 16:43

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ባይ ባይ ወረሙማ! ታከለ ኡማ አብዮቱን ተቀላቀለ!

Post by sun » 19 Jul 2023, 21:03

union wrote:
19 Jul 2023, 20:04
That is exactly what I was thinking. What he did is never a good thing for abiy. He is just throwing him under the bus since he knows abiy's end is here. He is trying to save himself as well. It is a win-win move for him.

ክፉ ሰሪ እንደዚህ ነው እርስ በእርስ የሚበላላው :lol: :lol:

kibramlak wrote:
19 Jul 2023, 15:46
ሆረስ

የመኖሪያ ፈቃድ ለማግኘት ይሆናል
Horus wrote:
18 Jul 2023, 16:43
እዉነትህን ወይስ ያዉ ፥የተለመደዉን፥የሰይጣናዊዉ፥ቅዠትህን፥ነዉ፥የምትዘባርቀዉ?

አንተና፥መሰሎቾህ፥ዉሻ፥ባንዳዎች፥ናችሁ፥እኮ፥ በላቀ፥ ክፋትና፥ አፀያፊ፥አረመኔነት፥ የቀድሞዎቹን፥ደጋጏች፥የአማራ፥መንግስት፥ መሪዎች፥ ማለት፥አነ ዶክቶር፥አምባቸዉንና፥የስራ፥ባልደረቦቻቸዉን፥ገድላችሁ፥ጨርሳችሁ፥ አሁንም፥በዚያዉ፥ በገዳይ፥ የአረመኔነት፥መንገድ፥ካልተጏዝን፥ ሞተን፥ተቀብረን፥ እንገኛለን፥ እያላችሁ፥ነዉ፥ እኮ። Worthless pathological liar paranoid bandits!

Abere
Senior Member
Posts: 15408
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ባይ ባይ ወረሙማ! ታከለ ኡማ አብዮቱን ተቀላቀለ!

Post by Abere » 19 Jul 2023, 21:12

sun (ፀሐይ መማር ትወዳለች animation)

When you Orommuma guys begun to adminster Ethiopia? You already wasted 5 years without any capacity to govern. Are you guys going to govern after your death :mrgreen: If you orommuma guys could not govern properly for the last 5 years you will never ever be able to govern.

Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ባይ ባይ ወረሙማ! ታከለ ኡማ አብዮቱን ተቀላቀለ!

Post by Horus » 19 Jul 2023, 21:27

የለማ መገርሳና ታከለ ኡማ የውሃ ሽታ ሆኖ መቅረት የወረሙማ ቅዠት ምን ያክል ከኢትዮጵያ ሪያሊቲ እንደ ራቀና በሰፊው ተዘርቶና ተበትኖ ያለው የወረሞ ሕዝቦች ላይ እየመጣ ያለውን እጅግ ምስቅልቅል የፖለቲካ ፊውቸር ፍንትው አድርጎ ያሳያል ።

ዛሬ የሰናፍጭ ቅንጣት የምታክል የፖለቲካ አንጎል ያለው ሰው ያቢያና ሺመልስ ወረሙማ፣ የነጃዋርና መረራ ኦነጎሚያ ወዴት እየሄደ እንደ ሆነ መማስተዋል ሞዴሉ ጉጂ ነው። ወረሚያ ከጥቂት አመታት በኋላ ምን ይሆናል ለሚል መልሱ ጉጂ ነው። ገና ወለጋ ራሱን ለማስተዳደር ይነሳል! ገና አርሲም እንዲሁ፣ ሃረርም እንዲሁ ፣ ሸዋም እንዲሁ ። ማንም የነቃ ሕዝብ የማንም ጎሳ ፖለቲካ ሸቃጭ አሽክር መሆን እንደ ማይፈልግ ጉጂ ሞዴሉን ፓራዳይሙን ለመላ ኢትዮጵያ አውጇል!

አይደለም የነአቢይና ሺመልስ ቆሻሻ የዉሸት ሸቀጥ የዜጋ ፖለቲከኛ የሚሉ የፖለቲካ ፓርቲ ስልጣን ነጋዴዎች በጨው የሚነካቸው የለም። ከዚህ በኋላ እያንዳንዱ ሕዝብ እንደ ባህሉና ፍላጎቱ አገሩን ፣ ጠ/ግዛቱን የሚያስተዳድርበት የሚወዳቸው የሚያምናቸው አባቶች፣ መሪዎች፣ መነኩሴዎች፣ ሃኪሞች መርጠው ለብሄራዊ ጉባኤ ይልካሉ እንጂ ሁለተኛ የፓርቲ ካድሬ ሌቦችን የሚሸከም ትከሻ የኢትዮጵያ ሕዝብ የለውም ።

ልድገመው! የአንድ አካባቢ ሕዝብ እንደ ባህልና ፍላጎቱ ፣ ካሻው ከሌላ ወዳጁ ሕዝብ ሆነ ጎሳ ጋር በማበር የራሱን መሪዎች በመሾም ራሱን ይገዛል ። አገር አቀፍ መንግስት ውስጥ እራሱን ይወክላል ። የማንም መሃይም እና ሌላ ከየግቤውና ዋሻው እየወጣ እኔ ነኝ የማውቅልህ የሚባልበት የባለጌዎች ዘመን አክትሟል ።

አሁን ሁሉም በያለበት ብልጽ ግ ና የተባለ የባለጌ ሌቦች ስብስብን ማባረርና የራሱን አስተዳደር ማቆም ነው ትልቁ ስራ!

አኩልነት ያላቸው እኩያ ዜጋዎች ብቻ ናቸው ። እኩል ማለት እኩያ ማለት ነው። ከመንደር አንስቶ እስከ አገር ድረስ አስተዳደር የሚያቆሙት እነዚህ እኩያሞች ናቸው ። ይህ ነገር ወደ ፊት እንደ ብርሃን ሲወጣ ጠብቁ !

Last edited by Horus on 19 Jul 2023, 21:57, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ባይ ባይ ወረሙማ! ታከለ ኡማ አብዮቱን ተቀላቀለ!

Post by Horus » 19 Jul 2023, 21:47

ከልደቱ አያሌው እስከ ኢዜማና ርዝራዦቹ አሁንም ስለመወያየት ነው የሚቀባጥሩት ! ሜዳ ላይ እየታገለ እየመተ ስላለው ሕዝብ ግ ን ቃል አይተነፍሱም! ሌሎች ተረኞች !

Selam/
Senior Member
Posts: 17813
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ባይ ባይ ወረሙማ! ታከለ ኡማ አብዮቱን ተቀላቀለ!

Post by Selam/ » 19 Jul 2023, 22:04

ሆረስ

በደንብ ፖለቲካ አዋቂ የሆነ ወዳጄን ዛሬ ኢትዮጵያ ደውዬ በስልክ አግኝቼው ነበር።

እነዚህ ሰዎች የስልጣን ማጣት ፍራቻ ስላለባቸው መጀመሪያ ወያኔዎቹን አሸሹ ከዛ ቱባ ቱባ አማራዎችን አሰሩ፣ አስገደሉ፣ ሆነ ብለውም የትግራይንና የአማራን ህዝቦችን አጋጬ። አሁን ደግሞ ኦሮሞውንም እያስፈራሩና በዕንቁልልጮ እያስጎመዡ በቁሙ ግጠው እየጨረሱት ነው። ዛሬ የአርሲ ገበሬ አፈር ልሶ ያመረተውን ስንዴ ለመንግስት በወደቀ ዋጋ እንዲሸጥ ይገደዳል፣ ልፋጫሙ ሽመልስ የውጪ ምንዛሪ እንዲያገኝ። ቦረና በካድሬዎች ሌብነትና ግፍ ተማሯል፤ ወለጋም ጉጂም አመፅ በአመፅ ሆኗል። ወሸላው አብይ መቀደድና መብለጭለጭ እንጂ፣ የማስተዳደር ጥበብ አልተሰጠውም። የኦሮሞ ህዝብ ድጋፍ እንዳለው ለማስመሰል ነው፣ እነሱን በጥላቻ እንዲጦዙና ግፉ እንዲቀጥል የሚያደርገው።

የትዕቢቱ ብዛት፣ ስዎች የሚልሱት የሚቀምሱት አጥተው፣ ሃላፊነቱን ከፀሀይና ከዝናብ እንዲጠለሉ ዛፍ መትከል አድርጎ አሳንሶታል። ይኸ ሁሉ መላላጥ ግን ለህይወት መቀጠል አስቦ ሳይሆን ኢጎውና ዕብሪቱ ስለማያስተኛው ነው።

Horus wrote:
19 Jul 2023, 21:27
የለማ መገርሳና ታከለ ኡማ የውሃ ሽታ ሆኖ መቅረት የወረሙማ ቅዠት ምን ያክል ከኢትዮጵያ ሪያሊቲ እንደ ራቀና በሰፊው ተዘርቶና ተበትኖ ያለው የወረሞ ሕዝቦች ላይ እየመጣ ያለውን እጅግ ምስቅልቅል የፖለቲካ ፊውቸር ፍንትው አድርጎ ያሳያል ።

ዛሬ የሰናፍጭ ቅንጣት የምታክል የፖለቲካ አንጎል ያለው ሰው ያቢያና ሺመልስ ወረሙማ፣ የነጃዋርና መረራ ኦነጎሚያ ወዴት እየሄደ እንደ ሆነ መማስተዋል ሞዴሉ ጉጂ ነው። ወረሚያ ከጥቂት አመታት በኋላ ምን ይሆናል ለሚል መልሱ ጉጂ ነው። ገና ወለጋ ራሱን ለማስተዳደር ይነሳል! ገና አርሲም እንዲሁ፣ ሃረርም እንዲሁ ፣ ሸዋም እንዲሁ ። ማንም የነቃ ሕዝብ የማንም ጎሳ ፖለቲካ ሸቃጭ አሽክር መሆን እንደ ማይፈልግ ጉጂ ሞዴሉን ፓራዳይሙን ለመላ ኢትዮጵያ አውጇል!

አይደለም የነአቢይና ሺመልስ ቆሻሻ የዉሸት ሸቀጥ የዜጋ ፖለቲከኛ የሚሉ የፖለቲካ ፓርቲ ስልጣን ነጋዴዎች በጨው የሚነካቸው የለም። ከዚህ በኋላ እያንዳንዱ ሕዝብ እንደ ባህሉና ፍላጎቱ አገሩን ፣ ጠ/ግዛቱን የሚያስተዳድርበት የሚወዳቸው የሚያምናቸው አባቶች፣ መሪዎች፣ መነኩሴዎች፣ ሃኪሞች መርጠው ለብሄራዊ ጉባኤ ይልካሉ እንጂ ሁለተኛ የፓርቲ ካድሬ ሌቦችን የሚሸከም ትከሻ የኢትዮጵያ ሕዝብ የለውም ።

ልድገመው! የአንድ አካባቢ ሕዝብ እንደ ባህልና ፍላጎቱ ፣ ካሻው ከሌላ ወዳጁ ሕዝብ ሆነ ጎሳ ጋር በማበር የራሱን መሪዎች በመሾም ራሱን ይገዛል ። አገር አቀፍ መንግስት ውስጥ እራሱን ይወክላል ። የማንም መሃይም እና ሌላ ከየግቤውና ዋሻው እየወጣ እኔ ነኝ የማውቅልህ የሚባልበት የባለጌዎች ዘመን አክትሟል ።

አሁን ሁሉም በያለበት ብልጽ ግ ና የተባለ የባለጌ ሌቦች ስብስብን ማባረርና የራሱን አስተዳደር ማቆም ነው ትልቁ ስራ!

አኩልነት ያላቸው እኩያ ዜጋዎች ብቻ ናቸው ። እኩል ማለት እኩያ ማለት ነው። ከመንደር አንስቶ እስከ አገር ድረስ አስተዳደር የሚያቆሙት እነዚህ እኩያሞች ናቸው ። ይህ ነገር ወደ ፊት እንደ ብርሃን ሲወጣ ጠብቁ !
Last edited by Selam/ on 20 Jul 2023, 05:04, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ባይ ባይ ወረሙማ! ታከለ ኡማ አብዮቱን ተቀላቀለ!

Post by Horus » 19 Jul 2023, 22:37

ሰላም፣
በትክክል! አሁንኮ ነጥብና ነጥብ ለሚያገናኝ ሁሉም ነገር ግልጽ እየሆነ ነው ። ስልጣን ላይ ካሉት ወረሞች ሌላ የቀረት ከለማ መገርሳ እስከ ታከለና ጃዋር ድረስ ያሉት የወረሞ ሽግግር መንግስት ካቋቋሙ 2 አመት አለፋቸው ። ይህ ለኛ ብቻ ነው ምስቲርነቱ!

ሰሞኑን ጃዋር ሚኒሶታ ይመጣል ፣ ግዙፍ ዶላር እየተሰበሰበለት ነው ገና ሳይመጣ ማለት ነው። ያንን ነው ለማና ታከለ የሚያስተባብሩት ። ይህ የወረሞ ሽግግር መንግስት ምናልባት አቢይን የሚተኩበት ፕላን B & plan C አቸው ይመሳል !

አሁን የአቢይ መውደቅ ላይ ክርክር ስለሌለ ውረሞች አቢይን በማን ሊተኩት እየተዘጋጁ ነው የሚለው ነው ትልቁ ቁም ነገር። የታከለ ዜናኮ እራሳቸው ወረሞቹ ናቸው ያወጡት! ለምን!?

Post Reply