የአማራ ህዝብ ጥያቄ የሚመለሰው መጀመሪያ አማራ አንድ ሆኖ የወስጥ ጠላቶቹን አጽድቶ ጠንክሮ ሲወጣ ነው። አማራ ኢትዮጵያዊ አይደለሁም አላለም። አይልምም። ለኢትዮጵያ ህልውና እስከትላንትና ታግሎ ህይወቱን ገብሯል። ዛሬ "መሪዎች" ቢክዱትም። ላለፉት 4 አምታት ሲጠቃ የኖረው በአማራነቱ ነው። ሌላውን ኢትዮጵያዊ ከኦሮሙማ ሊታደገው የሚችለው እራሱን በአንድ ድምጽ በአንድ ሃይል አዋቅሮ ሲወጣ ነው። የዛን ጊዜ ለአማራ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያም ትልቅ ክንድ ይሆናል።
ጅማታም ይለቃል ከፋለ አማራን ከአሁን ወዲያ ለማታለል አትችሉም
Last edited by wazzupdog on 18 May 2023, 20:53, edited 2 times in total.
Re: ጅማታም ይለቃል ከፋለ አማራን ከአሁን ወዲያ ለማታለል አትችሉም
አንድ መስተላለፍ ያለበት መልዕክት ቢኖር መሪዎች ላይ አላስፈላጊ እርመጃ ከመውሰድ መቆጠብ ነው። መፍትሄ አያመጣም። ይልቃል ከፋለን ብታስወግድ መሰሪው አብዮት አህመድ አሊ ከሱ የባሰ ይሾምልሃል። መሆን ያለበት እታች ያሉትን አመራሮች ወደ ህዝቡ ማምጣት እላይ ያሉትን ብቻቸውን ተንሳፈው እንዲቀሩ ማድረግ (make them irrelevant).
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: ጅማታም ይለቃል ከፋለ አማራን ከአሁን ወዲያ ለማታለል አትችሉም
አይሰለቻአቸውም የ ህወሓት ካድሬዎች። አዲሱ ፈሊጥ ደግሞ ለ አማራ ከእነሱ በቀር ተቆርቋሪ እንደሌለ በየደቂቃው ER ላይ መደስኮር ነው። እንደአለቃቸው " አክሱም ለ ወላይታ ምኑ ነው" አይነት ክርክር አንመዝም። ግን እንላለን -- የ አማራ ጥያቄ ፣ የማንኛውም ትራይብ ጥያቄ -- የሚፈታው ፣ መፈታትም ያለበት በኢትዮጵያዊነት ጥላ ስር ብቻ ነው።
Re: ይለቃል ከፋለ አማራን ከአሁን ወዲያ ለማታለል አትችሉም
ጋሪውን ከፈረሱ ፊት አታስቀድም። አማራ መሰረትህን አጠንክር ጉልበትህን አፈርጥም። ከዛ ሌላውን ኢትይጵያዊ ኣጋር ኣድርግ። አንተ አንድ ሳትሆን የተበታተነና የተከፋፈለ ትግል እያደረግክ የምታመጣው ለውጥ አይኖርም።