Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21685
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

⛏︎ ⚰︎ "ከአማራ እንኳን አብረን ልንኖር አብረን መለመንም አንፈልግም!" (አሸባሪው የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር - ትህነግ) ⚰︎ ⛏︎

Post by Fiyameta » 12 May 2023, 22:00

In this interview video, President Isaias said the following.... (translation by me)

"...During the years of armed struggle, we the Eritrean EPLF were in constant consultation with the Tigray TPLF on charting a course for the future Ethiopia, which often ended in disagreements due to the TPLF's firm conviction on the issue of Tigray's secession agenda found in their manifesto.

We pleaded with them to reconsider their position, for we believed Tigray has always been an integral part of Ethiopia, and that their secessionist agenda has no merit whatsoever, but if anything, they were opening the Pandora's box of Ethiopia's fragmentation.

Unfortunately, the Tigray TPLF fiercely opposed to EPLF's call for a United and Strong Ethiopia, and they even went so far as to call the Amhara people as their "sworn enemies," and made disgusting remarks as "ከአማራ እንኳን አብረን ልንኖር አብረን መለመንም አንፈልግም!"

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21685
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ⛏︎ ⚰︎ "ከአማራ እንኳን አብረን ልንኖር አብረን መለመንም አንፈልግም!" (አሸባሪው የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር - ትህነግ) ⚰︎ ⛏︎

Post by Fiyameta » 12 May 2023, 23:05

የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው። አማራ ፈጣሪን የሚፈራ እና ሰዉን የሚያከብር ህዝብ ነው። አማራ የተራበ የሚያበላ ደግ ሩህሩህ ህዝብ ነው። ዘረኝነትን አጥብቆ የሚጠላ ህዝብ ነው። አማራ መቼም ቢሆን መቼም በኢትዮጵያዊነት አይደራደርም። ፍቅርን ያውቃል፣ ይቅርታን ያውቃል። ኢትዮጵያን ይወዳል።

👧🏿👧🏾 የትግራይና የአማራ ሁለት ሴቶች አንድ ከባድ ችግር ይዘው ንጉስ ፊት ቀረቡ።

👧🏿 ትግራወይቲዋ እንዲህ ስትል ገለጸች፥ "...ይቺ ሴትና እኔ የምንኖረው በአንድ ቤት ውስጥ ነው። እኔ አንድ ወንድ ልጅ ወለድኩ፤ ከሁለት ቀናት በኋላ ደግሞ እሷም ወንድ ልጅ ወለደች። ከዚያም አንድ ቀን ሌሊት እሷ የወለደችው ልጅ ሞተ። ሆኖም እኔ ተኝቼ ሳለሁ የሞተውን ልጅዋን እኔ አጠገብ አስቀመጠችና የእኔን ልጅ ወሰደች። ከእንቅልፌ ነቅቼ የሞተውን ልጅ ስመለከት የእኔ ልጅ እንዳልሆነ አወቅኩ።

👧🏾 በዚህ ጊዜ አማራዋ ‘አይደለም፦ በሕይወት ያለው ልጅ የእኔ ነው፤ የሞተው ደግሞ የእርሷ ነው፦’ አለች። :evil:

👧🏿 ትግራወይቲዋ መልሳ ‘አይደለም፦ የሞተው ልጅ የአንቺ ነው፤ በሕይወት ያለው ልጅ ደግሞ የእኔ ነው፦’ አለች። :twisted:

ሴቶቹ እንዲህ እያሉ ይከራከሩ ነበር። ንጉስ ምን ያደርግ ይሆን? :| 👑 ▬▬ι═══════

⚔️ ንጉሱ ሰይፍ እንዲያመጡ አዘዘና ሰይፉን ሲያመጡ ‘በሕይወት ያለውን ልጅ ለሁለት ከፍላችሁ ለሁለቱም ግማሽ ግማሽ ስጧቸው’ አለ። ⚔️ :shock:

👧🏾 አማራዋ እናት ‘አይሆንም!’ ብላ ጮኸች። ‘እባካችሁ ሕፃኑን አትግደሉት። ለትግራወይቲዋ ስጧት!’ አለች። 😭😭😭

👧🏿 ትግራወይቲዋ ግን "ለሁለታችንም አትስጡን፤ ለሁለት ክፈሉት!!!!" አለች። 😈

በመጨረሻ ንጉሱ ‘ልጁን አትግደሉት! ለአማራዋ እናት ስጧት። እውነተኛዋ እናት እሷ ነች’ አለ። 👑

ንጉሱ ይህን ሊያውቅ የቻለው እውነተኛዋ እናት ልጁን በጣም ስለምትወደው እንዳይገደል ስትል ለሌላኛዋ ሴት እንዲሰጥ ፈቃደኛ በመሆንዋ ነው።

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10179
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ⛏︎ ⚰︎ "ከአማራ እንኳን አብረን ልንኖር አብረን መለመንም አንፈልግም!" (አሸባሪው የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር - ትህነግ) ⚰︎ ⛏︎

Post by Digital Weyane » 13 May 2023, 01:58

ጁንታ ወያኔ ዎገኖቼ ስለ አማራ ህዝብ የተናገሩት ነገር ቦጣም ያሳዝናል። ያስቆጣልም።

ዓሳ ከባህር ወጥቶ መኖር እንደማይችል ሁሉ ኡኛ ተጋሩም ከኢትዮጵያ ተነጥለን መኖር አንችልም። የሕወሃት መሪዎቻችን በጎሳ የተደራጁ ተንኮለኛ መሰሪ ባንዳዎች፣ ዘረኞች፣ ጠባቦች፣ ሌቦች፣ ዘራፊዎች ጭራቆች ደደቦች ናቸው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21685
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ⛏︎ ⚰︎ "ከአማራ እንኳን አብረን ልንኖር አብረን መለመንም አንፈልግም!" (አሸባሪው የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር - ትህነግ) ⚰︎ ⛏︎

Post by Fiyameta » 13 May 2023, 02:34

"ከአማራ ሕዝብ ጋር ሂሳብ እናወራርዳለን" ፣ "ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦልም ቢሆን እንገባለን"

"ከአማራ ህዝብ ጋር ሂሳብ እናወራርዳለን" የተባለው የአሸባሪ ቡድኑ ዛቻ በተግባር እየተገለጠ ነው።
የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ግርማ የሺጥላን ጨምሮ አምስት ሰዎች በአሸባሪው ወያኔ በተሰነዘረባቸው መብረቃዊ ጥቃት ተገደሉ። (Rest in Peace)

Selam/
Senior Member
Posts: 17867
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ⛏︎ ⚰︎ "ከአማራ እንኳን አብረን ልንኖር አብረን መለመንም አንፈልግም!" (አሸባሪው የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር - ትህነግ) ⚰︎ ⛏︎

Post by Selam/ » 13 May 2023, 10:38

መለመን በትህነግ አተያየት ማስመሰልና ማጭበርበር ማለት ነው። ስለዚህም መለመኑን ማንም አይጋራቸውም፣ እንደነሱ የተካነበት ስለሌለ ያበላሽባቸዋላ።
Fiyameta wrote:
13 May 2023, 04:11

Selam/
Senior Member
Posts: 17867
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ⛏︎ ⚰︎ "ከአማራ እንኳን አብረን ልንኖር አብረን መለመንም አንፈልግም!" (አሸባሪው የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር - ትህነግ) ⚰︎ ⛏︎

Post by Selam/ » 13 May 2023, 11:04

Selam/ wrote:
13 May 2023, 10:38
መለመን በትህነግ አተያየት ማስመሰልና ማጭበርበር ማለት ነው። ስለዚህም መለመኑን ማንም አይጋራቸውም፣ እንደነሱ የተካነበት ስለሌለ ያበላሽባቸዋላ።

Fiyameta wrote:
13 May 2023, 04:11

Cigar
Senior Member
Posts: 12406
Joined: 19 Apr 2010, 00:03

Re: ⛏︎ ⚰︎ "ከአማራ እንኳን አብረን ልንኖር አብረን መለመንም አንፈልግም!" (አሸባሪው የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር - ትህነግ) ⚰︎ ⛏︎

Post by Cigar » 13 May 2023, 11:08

Jagol it is not hate or racism. Racism due to their begging and slaving inside Eritrea, if one got to racist against who, it is us the Eritreans should have been racists to them. There is bothering they can claim or have that they can be racists or superior to their master Eritreans. Don’t you see that they always say that we are brothers, we speak similar language when Eritrea’s languages are different 9 languages.
It is the rejection they gave from the people who when convenient they say that they are our kind.
Hisidunet you are correct. But most is the cause of rejection by the Eritrean people.
Finally they are coming one by one to realize trying to scre with Eritreans is fatal and will learn how to respect Eritrea and Eritreans and live in peace as Ethiopians inside Ethiopia following the rules of Ethio federal govt rules and regulations and cut to their minority size.
But if they dare us again we will take them back to their couple centuries lifestyle….Stone Age.

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10179
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ⛏︎ ⚰︎ "ከአማራ እንኳን አብረን ልንኖር አብረን መለመንም አንፈልግም!" (አሸባሪው የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር - ትህነግ) ⚰︎ ⛏︎

Post by Digital Weyane » 13 May 2023, 15:07

ትግራይን ከኢትዮጵያ ገንጥለን ምን በልተን እንኖራለን ለሚለው ጥያቄ መልሱ የሕወሃት መሪዎቻችን እንደመለሱት ነው። በልመና። ልመናውም ብቻቸውን ሆነው መለመን ነው የሚፈልጉት። :roll: :roll:

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21685
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ⛏︎ ⚰︎ "ከአማራ እንኳን አብረን ልንኖር አብረን መለመንም አንፈልግም!" (አሸባሪው የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር - ትህነግ) ⚰︎ ⛏︎

Post by Fiyameta » 13 May 2023, 16:00

በጎጃም ላይ የተፈፀመው ግፍ በወሎና በጎንደርም ተደገመ ።

በጎጃም ላይ ተሰርቶ በጀሮየ የሰማሁትን ግፍ በወሎና በጎንደር ሕዝብ ላይ ሲደገም በዐይኔ አየሁት። (መላኩ ሙለሉ)

ክፉ ቀን።

አባቶቻን እንደነገሩን የትግሬው ዐፄ ዮሐንስ ፬ኛ በ1881 ዓም በጎጃም ላይ በጀሮ ለመስማት የሚሰቀጠጥ በዐይን ለማየት የሚዘገንን ግፍ ፈፅሟል። ከሰማሗቸው ግፎች መመካከል ትቂቶችን ልጥቀስና አሁን ወሎ ከተደረገው ጋር አወዳድሩት።

ጥንታዊ ጠላታችን ሱዳን በደርቡሽ አማካኝነት መላ ጎንደርን ወርራ ቤተክርስቲያኖችን አቃጥላ የሚገደለውን ገድላ ሴቱን፣ ሕፃናቱንና ከብቱን ይዛ ስትሸሸ የጎጃሙ ንጉሥ ተክለሃይማኖት መቶ ሺ ሠራዊት አስከትለው መተማ ድረስ በመሄድ ደርቡሽን ቀጥተው የተማረኩ ሴቶችንና ሕፃናትን እንዲሁም ሐብት ንብረቱን አስመለሱ ።

እሳቸውም ይሄን ካደረጉ በሗላ ድንበር ላይ ጠባቂ ለመቅጠር አልቻሉም ነበረና እሳቸው ሲመለሱ ክፍተት ተፈጠረ፡፡ ደርቡሾችም በዚህ ቁጭት እንደገና አለቃ ቀይረው ኃይላቸውን አጠናክረው መልሰው ጎንደርን ወረሩ። በዚህ ጊዜ ዐፄ ዮሐንስ አሁንም ለንጉሥ ተክለሃይማኖት ደርቡሾችን እንዲያስለቀቅ መልክት ላኩበት።

ንጉሥ ተክለሃይማኖትም ሠራዊታቸውን ይዘው ወደጎንደር ገስግሰው "ሳር ውሃ" ከሚባል ቦታ ላይ ከደርቡሾች ጋር ገጥመው ብዙ መዋደቅ ከተደረገ በሗላ የተክለሃይማኖት ጦር ክፉኛ ተሸነፈ። በዚህ ጦርነት 14 የጦር አበጋዞች ወደቁ። የንጉሥ ተክለሃይማኖት ሴት ልጅ ልዕልት ምንትዋብም ተማረከች። የሳር ውሃ ሬሳ እንደክምር ተከመረ። በዚህም ምክንያት፡-
  • "ሳር ውሃ ምድር ላይ ለበቀለ አዝመራ፣
    አጫጁ ደርቡሽ ነው ሰብሳቢው አሞራ።"

ተብሎ የግጥም ስንኝ ተደረደረ፡፡ አማራ ሲማርክ ርሕሩህና ተንከባካቢ ሲሆን ሲማረክ ግን ክፉ ግፍ ይፈፀምበታል። የተማረከችዋን የንጉሡን ሴት ልጅ ልዕልት ምንትዋብ አዳሉን ደርቡሾች የድመት ስጋ አበሏት ይባላል። ይህን ሀቅ ልዕልቲቱ የሚከተለውን መልዕክት በግጥም መልክ እንደተወችም ይነገራል፡፡
  • "የምትሄዱ ሰዎች የምትሻገሩ፣
    ድመት በልታ ሞተች ብላችሁ ንገሩ።"

ንጉሡ ጎጃም ሲደርሱ ሳር ውሃ ላይ መስዋት የሆኑ ጀግኖች ቤተሰቦች መሪር ልቅሶ አለቀሱባቸው። ንጉሡንም ወስደው አስፈጁብን ሲሉ ወቀሷቸው። ይሄን ወቀሳ የሰሙት ንጉሥ ተክለሀይማኖትም
"ባሌን አስገደለው ትለኛለች አሉ፣
  • "ወንድሜን አስቀረው ትለኛለች አሉ፣
    እንግዲያ የእኔይቱስ ምንትዋብ አዳሉ።"

ብለው የእሳቸው ልጅም እንደተማረከች በይፋ ተናገሩ። ይሄ ሁኔታ አይግረማችሁ፣ ምክንያቱም ደርቡሽ የውጭ ወራሪ ጠላት ነው። አጤ ዮሐንስ ግን የሰራውን ግፍ እዩ። ንጉሥ ተክለሃይማኖት ልጃቸው ተማርካ የጦር መኮንኖቻቸው ተግድለው ሐዘን ላይ በተቀመጡበት ወቅት አጤ ዮሐንስ በማስተዛዘን ፈንታ አሁንም ተመልሰው ደርቡሽን እንዲዋጉ አዘዟቸው።

ተክለሃይማኖትም "ሠራዊቴ ክፉኛ ተጎድቷል፣ አሁን ጦርነት ለመገጥም በቂአጤ ሠራዊት የለኝም። ከቆስሌ ላገግም፣ ስንቅም ላጠራቅም ።" የሚል መልስ ለአጤ ዮሀንስ ላኩላቸው። በዚህ ጊዜ ዮሐንስ ሱዳን ጎንደርን ወርራ ባለበት ጊዜ ሱዳንን ትተው በ1881 ዓ/ም በሐምሌ ወር 80ሺ ሰራዊት ወደ ጎጃም አዘመቱ።

የርሳቸው ዜና መዋዕል ጸሓፊ በግልጽ እንዳሰፈረው "ሰው ወደእሚበላው ሐገር ጎጃም ዘመተ።" ይላል። በግዕዝ የተጻፈው "ወሆረ ሐገረ ጎጃም ሀበ በላእተሰብእ" ይሄን ቃል በአዋጅ ያስነገሩት ወታደሩ አሁን በወሎ ላይ እንዳደረገው ሁሉ በጭካኔ ሕዝቡን እንዲጨፈጭፍና ንብረቱንም እንዲዘርፍ ነው። 80 ሺ ወታደር ጎጃም ገብቶ የቀንበር በሬ እያረደ በላ፣ ጊደር፣ ወይፈን፣ ክበድ ላም ሳይቀር እያረደ በላ። ወቅቱ ክረምት ስለነበረ ለስጋ መቀቀያ የቤተክርስቲያንን ባጥ እያፈረሱ አነደዱ። ሴቶችን የካህናትን ሚስቶች እንኳ ሳይቀር ወታደሮች ደፈሩ።

"ወታደሩ የካህን ሚስት ደፈረ ።" ተብሎ ሲነገራቸው ዮሐንስ "ታዲያ ትግሬ ሂዶ ሊረካ ነው?" ብለው መለሱ። በዚህ ጊዜ የጎጃም ጥበበኞች፡-
  • "ዮሐንስ ነው ብለው ሲነግሩን በአዋጅ፣
    ዮሐንስ አይደለም ሳጥናኤል ነው እንጅ ።"

በማለት የግጥም ስንኝ እንደረደሩ ይነገራል፡፡ የአጤ ዮሀንስ የገበሬውን እህል በገዛ በቅሎው፣ አህያውና ፈረሱ ወደ ትግሬ አስጫኑት። በዚህ ብቻ ሳይወሰኑ በጎጃም ምድር እርሻ እንዳይታረስ አደረጉ። ይህን ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት የተመለከቱ ጎጃሜዎች፡-
  • "እንደ ጎጃም ያለ እስቲ አገር መርምሩ ፣
    እስከ ሐምሌ ማርያም የሚታይ ክምሩ።"

እየተባለ የሚዘፈንለት የጎጃም ምድር ጫካ ሆኖ መክረሙን ገለጹ። በዚህም ምክንያት ገበሬው እንዲህ እያለ ተሰደደ፡-
  • "ዮሐንስ ሳይመጣ ወንዙን ሳንሻገር፣
    ጎጃም በአገራችን በጓሮ ቡቃያ በጎታ እህል ነበር።"

እያለ የጎጃም ሕዝብ የመከራ ጊዜውን ቀጠለ። ከዛም አልፈው መላ ገበሬውን እንደጭቃ አሹት፣ እንደገብስ ፈተጉት ይሄን የተመለከቱት የጎጃም ጥበበኞች፡-
  • "ይግድለኛል ብሎ አንድ ሰው በሸሸ፣
    ይሰቅለኛል ብሎ አንድ ሰው በሸሸ፣
    የጎጃም ገበሬ እንደጭቃ ታሸ።"

በማለት የድርጊታቸውን ጭካኔ ለመግለጽ ሞከሩ። ይህ ሁሉ ሲሆን ንጉሥ ተክለሃይማኖት ከሳር ውሃ ጦርነት የተረፉ ጥቂት ባለሟሎቻቸውን ይዘው ጅበላ ከሚባል አካባቢ ተቀመጡ።

ዮሐንስም ቴዎድሮስን በናፔር በተመራው በእንግሊዝ ጦር ስላስገደሉ ናፔር የሰጣቸው መድፍና መትረየስ በእጃቸው አስገብተው ስለነበር ከማርቆስ ዝቅ ብለው ሊባኖስ አካባቢ ወደ ተክለሃይማኖት መድፍ እስተኮሱ ።
መድፍ ተኳሹ ያልሰለጠነ ስለነበር ጅበላን አልፎ አባይ በርሃ በማረፉ ጉዳት ሳይደርስባቸው ቀረ። ተክለሃይማኖትና ባለሟሎቻቸው የተቀመጡበትን ቦታ የሚያውቁ የትበብ ሰዎች፡-
  • "አልተገኘልህም ሙተራ ጅበላ ፣
    የመጣህለትን አጋሰስክን ሙላ።"

ሲሉ የዮሐንስንና ተከታዮቹን ሆዳምነትና ስግብግብነት በአደባባይ ተናገሩ። የሆዳምነታቸው ብዛት በጾመ ማርያም የቀንበር በሬ እያረዱ ይበሉ ጀመር። ከዛም አልፈው ሀይማኖት የለሽ መሆናቸውንም ለማሳየት እናርጅና እናውጋ መርቆሬዎስ ከሚባል ደብር ገብቶ ወታደሩ የመርቆሬዎስን ስዕለ አድኅኖ አቃቢይቱ እያየች በጦር ቀደደው። በዚህ ጊዜ አቃቤይቱ:
  • "ከእንግዲህ አላምንም ሰማእታትን ፣
    በፈረስ ቀደመው መርቆሬዎስን ።"
    ብላ እንደአንጎራጎረች ይነገራል።

ይህን ሁሉ ግፍ የሰሙት የወቅቱ የጎጃም ጳጳስ አቡነ ሉቃስ "ደርቡሾች ቢመጡ ከዚህ የከፋ ክፋት አይሰሩም።" ብለው አምርረው ተናገሩ። አጤ ዮንስም የሚዘርፈውን ሁሉ ዘርፎ ጨርሶ ስለነበር ከተክለሃይማኖት ጋር እንዲያስታርቁት ጠየቀ እና ከንጉስ ተክለሃይማኖት ጋር ከታረቀ በሗላ ወደ ሱዳን ሄደ።

በዚህ ጊዜ የጎጃም ሕዝብ የአጤ ዮሐንስን ጭካኔና አረመኔነት እያሰላሰለ ሞታቸውን ተመኘ ። በጦርነቱ እንዲገደሉም ጸለየ። የጎጃም ሐዘን ከገቡበት ጦርነት ይኸ ጸሎቱ በዛው እንደሚያስቀራቸውም በመተማመን የሚከተለውን የግጥም ስንኝ ደረደረ፡-
  • "ንጉሡ በሰላም ደርሰው ቢመለሱ፣
    ምንኛ ጎልድፏል የጎጃም ምላሱ። "

ጎጃም እንደተማፀነውም ንጉሡ በመተማው ጦርነት በድርቡሾች ተገድለው አንገታቸው ተቆርጦ የጠላት መሳቂያ መሳለቂያ መሆኑ ተሰማ። ይሄን ዜና የሰማው የጎጃም ህዝብ ለደርቡሾች መሪ መሐመድ አብደላ እንዲህ ሲል ተቀኘ።
  • "ቤታችን አልጠጣ ቤታችን አልበላ፣
    የእኛን ደም መለሰ መሐመድ አብደላ።"

በአጠቃላይ አጤ ዮሐንስ ከብቱን በጉን የሚችሉትን አርደው ጭን ብቻ እየበሉ ሌላውን እየጣሉ የቀንድ ከብት አጥፍተዋል። የአጤ ዮሀንስ የልጅ ልጅ የሆነው ትህነግ አሁን በወሎና በጎንደር የሚሰራው ግፍ አጤ ዮሐንስ በ1881 ዓ.ም በጎጃም የፈፀመው ግፍ ነው። ለዚህም ነው
  • "ዝናብ ከበዛ፣ ትግሬ ከገዛ ክፉ ቀን ይሆናል።"
    "ትግሬ የረገጠው በግ የጋጠው ሳር አያቆጠቁጥም።"
    የሚባለው።

እናም ወገኔ አሁንም አንዘናጋ!

አጤ ዮሐንስ በጎጃም ላይ የፈፀሙት ግፍ በቃላት አይነገርም። በጊዜው በወሎ ሙስሊሞች ላይ የፈጸሙት ግፍም ከዚህ የከፋ ነው። ጎጃምን ለመውረር ሲመጡ በጎንደር ሰው ላይም ግፍ እየፈጸሙ ነበረ ያለፉት፡፡

በአጠቃላይ የትግራይ ልሒቃን በአማራ ላይ በፈጠሩት ጥላቻና የጥላትነት ስሜት ምክንያት አማራን ለማጥፋት ይጥራሉ፡፡ አሁን ላይ በወሎና ጎንደር እየፈጸሙት ያሉትም ከዚህ መሰረታዊ ጥላቻቸውና ምቀኝነታቸው የተነሳ እንደሆነ ይታመናል፡፡

ስለሆነም እንንቃ፣ እንደራጅ፣ እንታጠቅና እንመክታቸው!
(መላኩ ሙለሉ)

Selam/
Senior Member
Posts: 17867
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ⛏︎ ⚰︎ "ከአማራ እንኳን አብረን ልንኖር አብረን መለመንም አንፈልግም!" (አሸባሪው የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር - ትህነግ) ⚰︎ ⛏︎

Post by Selam/ » 13 May 2023, 17:30

መኳንንቶችና ነገስታቶች እኮ አይደለም ጎረቤቶቻቸውን የወጡበትንም ህብረተሰብ ቋንዣው እስኪሰበር ቅጥቅጥ አድርገው ነው የገዙት።

የትግራይ ገዢዎች ለምሳሌ በየጊዜው የክተት ዘመቻ ከበጌምድር፣ ጎጃም ወሎዎችና ”ጋሎች” ጋ ሲፋለሙ ከመኖራቸው ባሻገር እርስ በርሳቸው ሲተራረዱ ነበር። አንዱ ራስ ሞቶ ሌላው ራስ ኪተካም ሁልጊዜ ዕልቂት ነበር። ታዲያ የነሱን ግፍ ተሸካሚው ተራው ወታደር፣ ያለህን ሁሉ አሟጠህ ስጥ የሚባለው ግብር ከፋይ፣ ዳገት ቁልቁለቱን በጣቱ የሚቧጥጠው ቀለብ ተሸካሚና አጋስስ ጠባቂው ነበር። የሸዋ ነገስታቶችም ከዚህ የተለዩ አልነበሩም። እርስበእርስ በተንኮል ሲጠላለፉ፣ ህዝቡን ሲያሰቃዩና ሃይማኖቱን ለራሳቸው ጥቅም ማስከበሪያ ሲጠቀሙበት ነው የኖሩት።

ገዢዎችን ተዋቸዉና የቤተክርስቲያን መሪዎች ምዝበራ ቀላል አልነበረም። ትርንጎ የምትባል ኢትዮጵያዊ አግብቶ ትግራይ ለ 14 ዓመታት የኖረው እንግሊዛዊ ናትናኤል ፒርስ* እንደፃፈው፣ ወደ 1800 ገደማ አክሱም የመጣው የግብጹ አቡን በምስኪኑ ህዝብ ላይ ያደረሰው ግፍ ሊጠቀስ ይችላል። እከሌ ቤቱን ንብረቱንና እርሻውን ለእኔ ካልለቀቀ ከምፅዋ ንቅንቅ አልልም ብሎ አስቸግሮ ህዝቡ በፆም እንዲያልቅ ቀብር ፍትሃት እንዳይደረግ ምክንያት ሆኗል። ቤቱ ተለቆለት ከመጣም በኋላ የአስራት ክፍያን በ 5-6 እጥፍ ጨምሮ ወታደር ለራሱ ቀጥሮ ህዝቡን ቁም ስቅሉን ሲያሳየው ነበር። ”ጋሎች” በዚያ ጊዜ ከዚህ ስርዐት ውጭ ስለነበሩ ችግር የለባቸውም ነበር፣ ግን እርስ በእርሳቸው በባርነት ንግድ ሲሻሻጡ ሲዛረፉ ነበር። ስለዚህ አንዱ ሌላው ላይ ጣቱን ከመቀሰሩ በፊት ራሱን መመርመር አለበት።

ንጉስ ምኒልክ ናቸው ይኸን የእርስ በእርስ የመቦጫጨቅ አሰራር ወደ አንድ መስመር እንዲገባና በአንድ የሀገር አስተዳደር ስር እንዲሆን ያደረጉት። ጣሊያን የመጣው ተበታትነን በነበረበት ጊዜ ቢሆን ኖሮ አልቤርቶና ሳቪያ ተብለን ድስት አጣቢና ካቶሊክ ሆነን እንቀር ነበር። ሙስሊሞችም ሙልጭ ተደርገው ይጠፉ ነበር። እኛ ብቻ ሳንሆኖ መላው ምስራቅ አፍሪካ በከፋ ኮሎኒያሊዝም ተበታትኖ ይቀር ነበር።

*በነገራችን ላይ ናትናኤል ትግራይ ኖረ እንጂ ልቅም አድርጎ የሚናገረው አማርኛ ፣ መፅሐፍ ቅዱስንም የተረጎመው ወደ አማርኛ ነበር ።
Fiyameta wrote:
13 May 2023, 16:00
በጎጃም ላይ የተፈፀመው ግፍ በወሎና በጎንደርም ተደገመ ።

በጎጃም ላይ ተሰርቶ በጀሮየ የሰማሁትን ግፍ በወሎና በጎንደር ሕዝብ ላይ ሲደገም በዐይኔ አየሁት። (መላኩ ሙለሉ)

ክፉ ቀን።

አባቶቻን እንደነገሩን የትግሬው ዐፄ ዮሐንስ ፬ኛ በ1881 ዓም በጎጃም ላይ በጀሮ ለመስማት የሚሰቀጠጥ በዐይን ለማየት የሚዘገንን ግፍ ፈፅሟል። ከሰማሗቸው ግፎች መመካከል ትቂቶችን ልጥቀስና አሁን ወሎ ከተደረገው ጋር አወዳድሩት።

ጥንታዊ ጠላታችን ሱዳን በደርቡሽ አማካኝነት መላ ጎንደርን ወርራ ቤተክርስቲያኖችን አቃጥላ የሚገደለውን ገድላ ሴቱን፣ ሕፃናቱንና ከብቱን ይዛ ስትሸሸ የጎጃሙ ንጉሥ ተክለሃይማኖት መቶ ሺ ሠራዊት አስከትለው መተማ ድረስ በመሄድ ደርቡሽን ቀጥተው የተማረኩ ሴቶችንና ሕፃናትን እንዲሁም ሐብት ንብረቱን አስመለሱ ።

እሳቸውም ይሄን ካደረጉ በሗላ ድንበር ላይ ጠባቂ ለመቅጠር አልቻሉም ነበረና እሳቸው ሲመለሱ ክፍተት ተፈጠረ፡፡ ደርቡሾችም በዚህ ቁጭት እንደገና አለቃ ቀይረው ኃይላቸውን አጠናክረው መልሰው ጎንደርን ወረሩ። በዚህ ጊዜ ዐፄ ዮሐንስ አሁንም ለንጉሥ ተክለሃይማኖት ደርቡሾችን እንዲያስለቀቅ መልክት ላኩበት።

ንጉሥ ተክለሃይማኖትም ሠራዊታቸውን ይዘው ወደጎንደር ገስግሰው "ሳር ውሃ" ከሚባል ቦታ ላይ ከደርቡሾች ጋር ገጥመው ብዙ መዋደቅ ከተደረገ በሗላ የተክለሃይማኖት ጦር ክፉኛ ተሸነፈ። በዚህ ጦርነት 14 የጦር አበጋዞች ወደቁ። የንጉሥ ተክለሃይማኖት ሴት ልጅ ልዕልት ምንትዋብም ተማረከች። የሳር ውሃ ሬሳ እንደክምር ተከመረ። በዚህም ምክንያት፡-
  • "ሳር ውሃ ምድር ላይ ለበቀለ አዝመራ፣
    አጫጁ ደርቡሽ ነው ሰብሳቢው አሞራ።"

ተብሎ የግጥም ስንኝ ተደረደረ፡፡ አማራ ሲማርክ ርሕሩህና ተንከባካቢ ሲሆን ሲማረክ ግን ክፉ ግፍ ይፈፀምበታል። የተማረከችዋን የንጉሡን ሴት ልጅ ልዕልት ምንትዋብ አዳሉን ደርቡሾች የድመት ስጋ አበሏት ይባላል። ይህን ሀቅ ልዕልቲቱ የሚከተለውን መልዕክት በግጥም መልክ እንደተወችም ይነገራል፡፡
  • "የምትሄዱ ሰዎች የምትሻገሩ፣
    ድመት በልታ ሞተች ብላችሁ ንገሩ።"

ንጉሡ ጎጃም ሲደርሱ ሳር ውሃ ላይ መስዋት የሆኑ ጀግኖች ቤተሰቦች መሪር ልቅሶ አለቀሱባቸው። ንጉሡንም ወስደው አስፈጁብን ሲሉ ወቀሷቸው። ይሄን ወቀሳ የሰሙት ንጉሥ ተክለሀይማኖትም
"ባሌን አስገደለው ትለኛለች አሉ፣
  • "ወንድሜን አስቀረው ትለኛለች አሉ፣
    እንግዲያ የእኔይቱስ ምንትዋብ አዳሉ።"

ብለው የእሳቸው ልጅም እንደተማረከች በይፋ ተናገሩ። ይሄ ሁኔታ አይግረማችሁ፣ ምክንያቱም ደርቡሽ የውጭ ወራሪ ጠላት ነው። አጤ ዮሐንስ ግን የሰራውን ግፍ እዩ። ንጉሥ ተክለሃይማኖት ልጃቸው ተማርካ የጦር መኮንኖቻቸው ተግድለው ሐዘን ላይ በተቀመጡበት ወቅት አጤ ዮሐንስ በማስተዛዘን ፈንታ አሁንም ተመልሰው ደርቡሽን እንዲዋጉ አዘዟቸው።

ተክለሃይማኖትም "ሠራዊቴ ክፉኛ ተጎድቷል፣ አሁን ጦርነት ለመገጥም በቂአጤ ሠራዊት የለኝም። ከቆስሌ ላገግም፣ ስንቅም ላጠራቅም ።" የሚል መልስ ለአጤ ዮሀንስ ላኩላቸው። በዚህ ጊዜ ዮሐንስ ሱዳን ጎንደርን ወርራ ባለበት ጊዜ ሱዳንን ትተው በ1881 ዓ/ም በሐምሌ ወር 80ሺ ሰራዊት ወደ ጎጃም አዘመቱ።

የርሳቸው ዜና መዋዕል ጸሓፊ በግልጽ እንዳሰፈረው "ሰው ወደእሚበላው ሐገር ጎጃም ዘመተ።" ይላል። በግዕዝ የተጻፈው "ወሆረ ሐገረ ጎጃም ሀበ በላእተሰብእ" ይሄን ቃል በአዋጅ ያስነገሩት ወታደሩ አሁን በወሎ ላይ እንዳደረገው ሁሉ በጭካኔ ሕዝቡን እንዲጨፈጭፍና ንብረቱንም እንዲዘርፍ ነው። 80 ሺ ወታደር ጎጃም ገብቶ የቀንበር በሬ እያረደ በላ፣ ጊደር፣ ወይፈን፣ ክበድ ላም ሳይቀር እያረደ በላ። ወቅቱ ክረምት ስለነበረ ለስጋ መቀቀያ የቤተክርስቲያንን ባጥ እያፈረሱ አነደዱ። ሴቶችን የካህናትን ሚስቶች እንኳ ሳይቀር ወታደሮች ደፈሩ።

"ወታደሩ የካህን ሚስት ደፈረ ።" ተብሎ ሲነገራቸው ዮሐንስ "ታዲያ ትግሬ ሂዶ ሊረካ ነው?" ብለው መለሱ። በዚህ ጊዜ የጎጃም ጥበበኞች፡-
  • "ዮሐንስ ነው ብለው ሲነግሩን በአዋጅ፣
    ዮሐንስ አይደለም ሳጥናኤል ነው እንጅ ።"

በማለት የግጥም ስንኝ እንደረደሩ ይነገራል፡፡ የአጤ ዮሀንስ የገበሬውን እህል በገዛ በቅሎው፣ አህያውና ፈረሱ ወደ ትግሬ አስጫኑት። በዚህ ብቻ ሳይወሰኑ በጎጃም ምድር እርሻ እንዳይታረስ አደረጉ። ይህን ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት የተመለከቱ ጎጃሜዎች፡-
  • "እንደ ጎጃም ያለ እስቲ አገር መርምሩ ፣
    እስከ ሐምሌ ማርያም የሚታይ ክምሩ።"

እየተባለ የሚዘፈንለት የጎጃም ምድር ጫካ ሆኖ መክረሙን ገለጹ። በዚህም ምክንያት ገበሬው እንዲህ እያለ ተሰደደ፡-
  • "ዮሐንስ ሳይመጣ ወንዙን ሳንሻገር፣
    ጎጃም በአገራችን በጓሮ ቡቃያ በጎታ እህል ነበር።"

እያለ የጎጃም ሕዝብ የመከራ ጊዜውን ቀጠለ። ከዛም አልፈው መላ ገበሬውን እንደጭቃ አሹት፣ እንደገብስ ፈተጉት ይሄን የተመለከቱት የጎጃም ጥበበኞች፡-
  • "ይግድለኛል ብሎ አንድ ሰው በሸሸ፣
    ይሰቅለኛል ብሎ አንድ ሰው በሸሸ፣
    የጎጃም ገበሬ እንደጭቃ ታሸ።"

በማለት የድርጊታቸውን ጭካኔ ለመግለጽ ሞከሩ። ይህ ሁሉ ሲሆን ንጉሥ ተክለሃይማኖት ከሳር ውሃ ጦርነት የተረፉ ጥቂት ባለሟሎቻቸውን ይዘው ጅበላ ከሚባል አካባቢ ተቀመጡ።

ዮሐንስም ቴዎድሮስን በናፔር በተመራው በእንግሊዝ ጦር ስላስገደሉ ናፔር የሰጣቸው መድፍና መትረየስ በእጃቸው አስገብተው ስለነበር ከማርቆስ ዝቅ ብለው ሊባኖስ አካባቢ ወደ ተክለሃይማኖት መድፍ እስተኮሱ ።
መድፍ ተኳሹ ያልሰለጠነ ስለነበር ጅበላን አልፎ አባይ በርሃ በማረፉ ጉዳት ሳይደርስባቸው ቀረ። ተክለሃይማኖትና ባለሟሎቻቸው የተቀመጡበትን ቦታ የሚያውቁ የትበብ ሰዎች፡-
  • "አልተገኘልህም ሙተራ ጅበላ ፣
    የመጣህለትን አጋሰስክን ሙላ።"

ሲሉ የዮሐንስንና ተከታዮቹን ሆዳምነትና ስግብግብነት በአደባባይ ተናገሩ። የሆዳምነታቸው ብዛት በጾመ ማርያም የቀንበር በሬ እያረዱ ይበሉ ጀመር። ከዛም አልፈው ሀይማኖት የለሽ መሆናቸውንም ለማሳየት እናርጅና እናውጋ መርቆሬዎስ ከሚባል ደብር ገብቶ ወታደሩ የመርቆሬዎስን ስዕለ አድኅኖ አቃቢይቱ እያየች በጦር ቀደደው። በዚህ ጊዜ አቃቤይቱ:
  • "ከእንግዲህ አላምንም ሰማእታትን ፣
    በፈረስ ቀደመው መርቆሬዎስን ።"
    ብላ እንደአንጎራጎረች ይነገራል።

ይህን ሁሉ ግፍ የሰሙት የወቅቱ የጎጃም ጳጳስ አቡነ ሉቃስ "ደርቡሾች ቢመጡ ከዚህ የከፋ ክፋት አይሰሩም።" ብለው አምርረው ተናገሩ። አጤ ዮንስም የሚዘርፈውን ሁሉ ዘርፎ ጨርሶ ስለነበር ከተክለሃይማኖት ጋር እንዲያስታርቁት ጠየቀ እና ከንጉስ ተክለሃይማኖት ጋር ከታረቀ በሗላ ወደ ሱዳን ሄደ።

በዚህ ጊዜ የጎጃም ሕዝብ የአጤ ዮሐንስን ጭካኔና አረመኔነት እያሰላሰለ ሞታቸውን ተመኘ ። በጦርነቱ እንዲገደሉም ጸለየ። የጎጃም ሐዘን ከገቡበት ጦርነት ይኸ ጸሎቱ በዛው እንደሚያስቀራቸውም በመተማመን የሚከተለውን የግጥም ስንኝ ደረደረ፡-
  • "ንጉሡ በሰላም ደርሰው ቢመለሱ፣
    ምንኛ ጎልድፏል የጎጃም ምላሱ። "

ጎጃም እንደተማፀነውም ንጉሡ በመተማው ጦርነት በድርቡሾች ተገድለው አንገታቸው ተቆርጦ የጠላት መሳቂያ መሳለቂያ መሆኑ ተሰማ። ይሄን ዜና የሰማው የጎጃም ህዝብ ለደርቡሾች መሪ መሐመድ አብደላ እንዲህ ሲል ተቀኘ።
  • "ቤታችን አልጠጣ ቤታችን አልበላ፣
    የእኛን ደም መለሰ መሐመድ አብደላ።"

በአጠቃላይ አጤ ዮሐንስ ከብቱን በጉን የሚችሉትን አርደው ጭን ብቻ እየበሉ ሌላውን እየጣሉ የቀንድ ከብት አጥፍተዋል። የአጤ ዮሀንስ የልጅ ልጅ የሆነው ትህነግ አሁን በወሎና በጎንደር የሚሰራው ግፍ አጤ ዮሐንስ በ1881 ዓ.ም በጎጃም የፈፀመው ግፍ ነው። ለዚህም ነው
  • "ዝናብ ከበዛ፣ ትግሬ ከገዛ ክፉ ቀን ይሆናል።"
    "ትግሬ የረገጠው በግ የጋጠው ሳር አያቆጠቁጥም።"
    የሚባለው።

እናም ወገኔ አሁንም አንዘናጋ!

አጤ ዮሐንስ በጎጃም ላይ የፈፀሙት ግፍ በቃላት አይነገርም። በጊዜው በወሎ ሙስሊሞች ላይ የፈጸሙት ግፍም ከዚህ የከፋ ነው። ጎጃምን ለመውረር ሲመጡ በጎንደር ሰው ላይም ግፍ እየፈጸሙ ነበረ ያለፉት፡፡

በአጠቃላይ የትግራይ ልሒቃን በአማራ ላይ በፈጠሩት ጥላቻና የጥላትነት ስሜት ምክንያት አማራን ለማጥፋት ይጥራሉ፡፡ አሁን ላይ በወሎና ጎንደር እየፈጸሙት ያሉትም ከዚህ መሰረታዊ ጥላቻቸውና ምቀኝነታቸው የተነሳ እንደሆነ ይታመናል፡፡

ስለሆነም እንንቃ፣ እንደራጅ፣ እንታጠቅና እንመክታቸው!
(መላኩ ሙለሉ)

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10179
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ⛏︎ ⚰︎ "ከአማራ እንኳን አብረን ልንኖር አብረን መለመንም አንፈልግም!" (አሸባሪው የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር - ትህነግ) ⚰︎ ⛏︎

Post by Digital Weyane » 13 May 2023, 18:22

<<ባንዳነት እስከ ሰባት ትውልድ ድረስ ያስረግማል>> የሚባለው ለካስ እውነት ነው። :roll: :roll:

ሶስት የትግራይ ትውልድ ወደ ውክልና ጦርነት በመማገድ የትግራይ ወጣቶችና ህፃናትን እየፈጀና እያስፈጀ ባንዳዊ ስርዓቱን ከጫነብን እነሆ ከ40 ዓመታት በላይ አልፎናል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: :cry:

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21685
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ⛏︎ ⚰︎ "ከአማራ እንኳን አብረን ልንኖር አብረን መለመንም አንፈልግም!" (አሸባሪው የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር - ትህነግ) ⚰︎ ⛏︎

Post by Fiyameta » 13 May 2023, 20:47

Do you know why the agame wrote their manifesto in the Amharic language instead of their Tigray Tigrigna language? :oops:

It is because they don't know how to write in Tigrigna. I am dead serious! :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Post Reply