-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: በቀጥታ ከጎንደር የተላለፈ መልዕክት!
የሃብታሙ ጥያቄ ትንሽ ችግር ኣለበት ። ኣሁን ያለንበት ሁኔታ ኣማራን ኣግልሎ ከህወሃት በተደረገው ስምምነት የተነሳ እያለ ሃብታሙ ከህወሃትና ኦነግ መደራደር ከተደረገ ካማራ ግን ለምን ውግያ ተመረጠ ብሎ መጠየቅ ኣልነበረትም ።
ሃብታሙ ከህወሃት ጋር መስማማት ( ስለ መሬትና ርስት ) ከኣማራ መዋጋት ማለት መሆኑን የረሳ ይመስላል ። ማለት ፥ ከትግራይ ሰላምና ክኣማራ ውግያ ሁለቱ በባህሪያቸው የተያያዙ ናቸው ። ከህወሃት የተደረገውን ስምምነት ካላፈረስክና ካላስተካከልህ ካማራ ጋር ሰላም ለማድረግ ኣትችልም ።
ኣቢ ኣማራን እንደማይወክል ሰው፡ ኣሜሪካኖችና ጀርመኖች ጸረ-ኣማራ ውግያውን ይፈልጉታል ። ለምን ? ዘመኑ የኦሮሞ ነው ሆኖ ተሰምቶኣቸው ይሆን ? ኣማራን ኣግልለው በኣካባብያችን እንዴት ሰላም ይሰፍናል ብለው ያስባሉ ? ነገሩ እጅግ ኣሳሳቢ ነው ። ባስተሳሰቤ ኣማራ ትንሽ ነው ፡ ፑቲን እንደ ማንኛውም የሶስተኛ ኣለም መሪ ነው ( ድሮን ልከህ የምትገደለው ! ) ብሎ ሊያሳምነህ የሚሞክር ሰው የታመመ ብቻ ነው ሊሆን የምችለው ።
-
Re: በቀጥታ ከጎንደር የተላለፈ መልዕክት!
Obbo AbeAbe Abraham wrote: ↑04 May 2023, 19:20

Regardless of you utterly naive childish hate based narcissist thinking methods I like your sense of black humor (VOODOO). "ዘመኑ የኦሮሞ ነው ሆኖ ተሰምቶኣቸው ይሆን ?" Two fresh Oromo nutritious bananas and 10 liters of strong quality Beer made by the VOODOO Brewing co just for your pungent sense of humor. I can't stop laughing! Even your Misisr enablers must be laughing loud. Oromiyya is Ethiopia and Ethiopia is Oromiyya! GOD BLESS BOTH! BINGO!

Last edited by sun on 04 May 2023, 23:06, edited 5 times in total.
Re: በቀጥታ ከጎንደር የተላለፈ መልዕክት!
Is it the same place where the armed terrorist outlaw Amhara fanno factions cold bloodily assassinated the top Ethiopian government official, Ato Giram Yeshitila (RIP) while he was on government duty?