አበቃ! አማራና ወረሙማ ተቆራርጠዋል! አዲሱ የትግል ፎርሙላ = የሽምቅ ዉጊያ + ሕዝባዊ እምቢተኝነት!
አሁን ያማራ ትግል ዘላቂ የአብዮት ሃዲድ ላይ እየወጣ ነው ! ያም ማለት በሽምቅ ዉጊያ የተደገፈ ሕዝባዊ እምቢተኘት ! መድረሻው ሕዝባዊ አመጽና የሽግግር መንግስት በኢትዮጵያ !!
-
Union
Re: አበቃ! አማራና ወረሙማ ተቆራርጠዋል! አዲሱ የትግል ፎርሙላ = የሽምቅ ዉጊያ + ሕዝባዊ እምቢተኝነት!
The happy Horus, this a horrible news to many, many, people on this forum at least 
Re: አበቃ! አማራና ወረሙማ ተቆራርጠዋል! አዲሱ የትግል ፎርሙላ = የሽምቅ ዉጊያ + ሕዝባዊ እምቢተኝነት!
ትክክል ሆረስ፣ የጨሌ አምላኪው አብይ አስተዳደር አደለም ለሰው ልጅ ይቅርና ለዱር አራዊቶች የማይመጥን ቫምፖየር ዘርን ለማጥፋት የተነሳ በመሆኑ ይህ ስርአት ላይ መለስ መፉረስ አለበት፣፣ ብሄር ብሄረሰቦች ብለው ከልለው በአንድ ብሄር ለመሰልቀጥ ያለን እቅድ ሁሉም የነቃ ይመስለኛል፣፣ የዚህን ትግል እድሜ ለማሳጠር እና ይህን አረመኔ ቡድን ግባተመሬቱን ለማፋጠን ሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ የአማራውን ትግል በፍጥነት መቀላቀል ይገባዋል
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: አበቃ! አማራና ወረሙማ ተቆራርጠዋል! አዲሱ የትግል ፎርሙላ = የሽምቅ ዉጊያ + ሕዝባዊ እምቢተኝነት!
Finally!! I have been wondering for the longest why the Amhara people are tolerating such barbaric regimes. Now the people seems to have concluded that they should rise up and defend themselves against the blood sucking TPLF/OLF regime.
The hybrid resistance movement will soon engulf the entire country and we all will be liberated. The OPDO administration is doing everything in the book that aggravates people to rise up. Either we shall live equally in peace or there will be no gov't to speak of.
The hybrid resistance movement will soon engulf the entire country and we all will be liberated. The OPDO administration is doing everything in the book that aggravates people to rise up. Either we shall live equally in peace or there will be no gov't to speak of.
Re: አበቃ! አማራና ወረሙማ ተቆራርጠዋል! አዲሱ የትግል ፎርሙላ = የሽምቅ ዉጊያ + ሕዝባዊ እምቢተኝነት!
የታሪክ ሕግ ነው፤ መከላከያው መከፋፈሉ አይቀሬ ነው! እርስ በርስ መዋጋታቸውም አይቀሬ ነው !! ከዚህ በኋላ ያማራ ትግል ሞቅና ለብ እያለ መልክና ትኩሳቱን እየቀያየረ መቀጠሉ የታሪክ ሕግ ነው ። ይህን ያቢይ ኦሮሙማ የሚያቆመው አገር አቀፍ የሽግግር ፕላን ያለው ድርድር ሲጀምር ብቻ ነው ! ! ያ ካልሆነ የግዜ ጉዳይ ነው አዲሳባም ይፈነዳል!
Last edited by Horus on 04 May 2023, 15:42, edited 2 times in total.
Re: አበቃ! አማራና ወረሙማ ተቆራርጠዋል! አዲሱ የትግል ፎርሙላ = የሽምቅ ዉጊያ + ሕዝባዊ እምቢተኝነት!
ሆረስ፤
ካልደፈረሰ አይጠራም ሁኗል ነገሩ። የኢትዮጵያ ህዝብ ለዐብይ አህመድ ምን ያልሆነለት ነገር አለ? እርሱ ግን ወርቅ ላበደረህ ጠጠር መልስለት ሆነ። አሁን አብይ ጦርነት የገጠመው ከሰው ብቻ ሳይሆን ከእግዚአብሄር ነው። እጅግ ጡር አበዛ። አንድ ታሪካዊ ምሳሌ እሰማ ነበር። ጦር እጅግ ከመጠን በላይ የሚፈልግ ንጉስ ነበር፤ እርሱም ወሮ ሊበላው እና ሊገድለው ወደ አሰበው ህዝብ ሰሞኑን ጦርነት ልገጥማችሁ እመጣለሁ ያላቸዋል- በሰላም የሚገብርለትን ህዝብ። ህዝብም መሬት የግድ ጦር አንጭ ስላለ እግዜር ይውጋው አሉ - እንዳሉትም የሾለ ጦር (አንካሴ) በድንገት በደረቱ ተደግፎ ቆሞቦት ኑሮ ሳያስበው ተጭኖት ኑሮ ወግቶ ገደለው። አሁን የአቶ አብይ አህመድ ጉዳይ ህዝብ ብቻ ሳይሆ እየወጋው ያለው የእራሱ መከላከያ እርስ በእርስ እየተታኮሰ ነው። የድክታተሩ መቆሚያ ምሶሶ እየተውለቀለቀ ነው እንዳለቀ የማጭድ እጀታ።

ባልከፍተውም እንኳን ከቁራሌው ሚዲያ ህልም ጋር እስማማለሁ!! ቅራኔን ከካደ፣ መደመር ከሚባል ድርጅት ገዳይ ቂቢጢርሶ ጋር ከማብር፣ የልጆች ኩሽኔተ መንገድን ቅርቅር አርጎ የሚዘጋውን የጎንደር ተፋላሚ ፋኖዎችን ትግል ተቀላቅያለሁ!!

ድል ለጸረ መደመር ሀይሎች!!!
ድል ለጸረ መደመር ሀይሎች!!!
Re: አበቃ! አማራና ወረሙማ ተቆራርጠዋል! አዲሱ የትግል ፎርሙላ = የሽምቅ ዉጊያ + ሕዝባዊ እምቢተኝነት!
አበረ፣
ወታደሩኮ ሰው ነው፣ ለመሞት አይደለም ውትድርና የገባው ሙያው ስራው እንዲሆነው ነው ። እርግጥ አልፎ አልፎ መሞት ቢሮርም! አቢይ አህመድ በኛ ብጤ ደካሞች ላይ ቅልብ ዘበኞቹን ልኮ ሊያስፈራራ ይችላል ። ይህን ጥፉ ልማዱን አማራ ላይ የሞከረው ቀን እኔ ጽፊያለሁ አፍሮ እንደ ሚወጣ!
ዛሬ የሰማሁት አስገራሚ ነገር አለ ። የሽግግር ኮሚዝን የተባለ ማዘናጊያ በብዙ ቢሊዮን ብር አቋቁሙ በዚያ አረሳሳና ስር ዓት ሪፎርም ያደርጋል የተባለው ኮሚሽን ዉሃ ሽታ ሆነ ። ዛሬ አማራ ባመጸ 5ኛ ቀን ከየት መጣ ሳይባል ፓርላማው ስለ ሽግግሩ መዘግየት ሊሰበሰብ ነው ተባል ። ያ ምን ማለት መሰለህ አቢይ ካማራ በህይወት የሚወጣበት ሌላ ሸወዳ እያሰበ ነው ።
በዚህ ትግል ውስጥ አንድ ያጣነው ነገር አለ፣ እሱም ንቅናቄው ስለመንግስት ለውጥ ወይም ሪፎርም በተለይ ስለሽግግር መንግስት የሚባል ነገር የለም ! ስለዚህ አቢይ አሁንም ይሆነ ማደንዘዣ አምጥቶ ሕዝቡን ያማልል ይሆናል ። ኢትዮጵያዊያን ጦርነት በጅጉ ስለሰለአቸው ማለት ነው ።
አማራን ትጥቅ ማስፈታቱን አቢይ ቢረሳ ይሻላል፣ ሌላው ትልቁ የረገጠው ፋውል ነው። እሱም የሚያውቀው ይመስለኛል !

Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: አበቃ! አማራና ወረሙማ ተቆራርጠዋል! አዲሱ የትግል ፎርሙላ = የሽምቅ ዉጊያ + ሕዝባዊ እምቢተኝነት!
ህዝቡ ሰላም ወዳጅና ኣገር ወዳጅ ስለሆነ በቀላሉ ሊሸወድ ይችላል ። የለውጥ እንቅስቃሴ ኣድርጎ የኤትኖ-ኣፓርታይድ ህገ-መለስ የሚተው ህዝብ በየት ኣለም ኣለ ? በግብጽ በኢትዮጵያ በሱዳን ....Horus wrote: ↑04 May 2023, 15:39አበረ፣
ወታደሩኮ ሰው ነው፣ ለመሞት አይደለም ውትድርና የገባው ሙያው ስራው እንዲሆነው ነው ። እርግጥ አልፎ አልፎ መሞት ቢሮርም! አቢይ አህመድ በኛ ብጤ ደካሞች ላይ ቅልብ ዘበኞቹን ልኮ ሊያስፈራራ ይችላል ። ይህን ጥፉ ልማዱን አማራ ላይ የሞከረው ቀን እኔ ጽፊያለሁ አፍሮ እንደ ሚወጣ!
ዛሬ የሰማሁት አስገራሚ ነገር አለ ። የሽግግር ኮሚዝን የተባለ ማዘናጊያ በብዙ ቢሊዮን ብር አቋቁሙ በዚያ አረሳሳና ስር ዓት ሪፎርም ያደርጋል የተባለው ኮሚሽን ዉሃ ሽታ ሆነ ። ዛሬ አማራ ባመጸ 5ኛ ቀን ከየት መጣ ሳይባል ፓርላማው ስለ ሽግግሩ መዘግየት ሊሰበሰብ ነው ተባል ። ያ ምን ማለት መሰለህ አቢይ ካማራ በህይወት የሚወጣበት ሌላ ሸወዳ እያሰበ ነው ።
በዚህ ትግል ውስጥ አንድ ያጣነው ነገር አለ፣ እሱም ንቅናቄው ስለመንግስት ለውጥ ወይም ሪፎርም በተለይ ስለሽግግር መንግስት የሚባል ነገር የለም ! ስለዚህ አቢይ አሁንም ይሆነ ማደንዘዣ አምጥቶ ሕዝቡን ያማልል ይሆናል ። ኢትዮጵያዊያን ጦርነት በጅጉ ስለሰለአቸው ማለት ነው ።
አማራን ትጥቅ ማስፈታቱን አቢይ ቢረሳ ይሻላል፣ ሌላው ትልቁ የረገጠው ፋውል ነው። እሱም የሚያውቀው ይመስለኛል !
ግብጾችና ሱዳኖች እንደ ተሸወዱ የኢትዮጵያ ህዝብ መሸወድ የለበትም ። የጉዞው መድረሻ መሰረታዊ ለውጥ መሆን ኣለበት ። ኣንድ ትልቅ ሰው ተብሎ ህጻናትን በኣደባባይ የሚደበድብበት ሁኔታ መጥፋት ኣለበት ። ለምሳሌ ጉራጌን ሃራስ ማድረግና ፋኖን ማደንና የደቡብ ህዝቦችን ማንነት መንጠቅ ከሳልኩት ስእል ብዙ ኣይለይም - egregious abuse of power if you like.
-
Last edited by Abe Abraham on 04 May 2023, 16:02, edited 1 time in total.
Re: አበቃ! አማራና ወረሙማ ተቆራርጠዋል! አዲሱ የትግል ፎርሙላ = የሽምቅ ዉጊያ + ሕዝባዊ እምቢተኝነት!
To be honest, Abiy Ahmed's ethno-fascist government (which is a continuation the TPLF legacy) is unsalvageable. Undoing the TPLF/OLF only illegal constitution and apartheid ethnic region is the MUST to end the decades long violence which no hit its max.
Abe Abraham wrote: ↑04 May 2023, 16:00
ህዝቡ ሰላም ወዳጅና ኣገር ወዳጅ ስለሆነ በቀላሉ ሊሸወድ ይችላል ። የለውጥ እንቅስቃሴ ኣድርጎ የኤትኖ-ኣፓርታይድ ህገ-መለስ የሚተው ህዝብ በየት ኣለም ኣለ ? በግብጽ በኢትዮጵያ በሱዳን ....
ግብጾችና ሱዳኖች እንደ ተሸወዱ የኢትዮጵያ ህዝብ መሸወድ የለበትም ። የጉዞው መድረሻ መሰረታዊ ለውጥ መሆን ኣለበት ። ኣንድ ትልቅ ሰው ተብሎ ህጻናትን በኣደባባይ የሚደበድብበት ሁኔታ መጥፋት ኣለበት ። ለምሳሌ ጉራጌን ሃራስ ማድረግና ፋኖን ማደንና የደቡብ ህዝቦችን ማንነት መንጠቅ ከሳልኩት ስእል ብዙ ኣይለይም - egregious abuse of power if you like.
-
Re: አበቃ! አማራና ወረሙማ ተቆራርጠዋል! አዲሱ የትግል ፎርሙላ = የሽምቅ ዉጊያ + ሕዝባዊ እምቢተኝነት!
Abiye Ahmed has no credibility. Trust is a very important part of governance. This individual is a big liar. A few days ago an Amahara cadre was assassinated in broad daylight evidently by Abiye Ahmed, Abiye tried to twist the truth but no one believed him. There you go.
We may say invading Amahara or attacking the Orthodox Church is an unforced error, but the fact of the matter is that HE IS INCOMPETENT THE JOB IS WAY TOO DIFFICULT AND HARD FOR HIM. And it is costing the nation big.
He has to go and must go.
Who knows, by invading Amahara he may try to impress or appease the Americans. They have written him off long time ago.
He just understand politics. The economy in total collapse and is waiting for him in his other in-basket.
We may say invading Amahara or attacking the Orthodox Church is an unforced error, but the fact of the matter is that HE IS INCOMPETENT THE JOB IS WAY TOO DIFFICULT AND HARD FOR HIM. And it is costing the nation big.
He has to go and must go.
Who knows, by invading Amahara he may try to impress or appease the Americans. They have written him off long time ago.
He just understand politics. The economy in total collapse and is waiting for him in his other in-basket.
Re: አበቃ! አማራና ወረሙማ ተቆራርጠዋል! አዲሱ የትግል ፎርሙላ = የሽምቅ ዉጊያ + ሕዝባዊ እምቢተኝነት!
አበረ፣
ተቃዋሚ ነን የሚሉት እነ እናት ፓርቲ ለምንድን ነው የሽግግር መንግስት ጥያቄ ለሕዝቡ የማያቀርቡት? ሕዝባዊ ንቅናቄውን በአገር አቀፍ ደረጃ ከታየኮ የፖለቲካ ዲማንድ ወይም መሪ መፈክር የለውም ። ደቡብ ይራሱን ክልል ይጠይቃል ፣ አማራ ትጥቅ አልፈታም ይላል ፣ አዲስ አበቤ ራስ ገዝ ልሁን ይላል ። ግ ን አንድ አገር አቀፍ መንግስት ለዋጭ አጀንዳ ፣ መፈክር መኖር አለበት ! እሱም የሽግግር መንግስት ነው ። አቢይ አህመድ የምክክር ኮሚሽን አቁሞ ያሸጋግረናል የሚለው ቅዠት የሞተ ለሆነ ማለት ነው ።
አሁን ያለው የወረሙማ መንግስት ወታደራዊ አገዛዝ ነው ፣ በስሙ ሳይሆን በይዘቱ ከተመለከትነው !

Last edited by Horus on 04 May 2023, 16:29, edited 1 time in total.
Re: አበቃ! አማራና ወረሙማ ተቆራርጠዋል! አዲሱ የትግል ፎርሙላ = የሽምቅ ዉጊያ + ሕዝባዊ እምቢተኝነት!
He doesn’t understand politics.
Re: አበቃ! አማራና ወረሙማ ተቆራርጠዋል! አዲሱ የትግል ፎርሙላ = የሽምቅ ዉጊያ + ሕዝባዊ እምቢተኝነት!
ሆረስ፤
ጊዜያዊ የሽግግር መንግስት የቆየ ሰላማዊ ጥያቄ ነው። ይህ የሚሆነው ብልጽግና አሜን ካለ ብቻ ነው። ይህ የሽግግር ጥያቄ በምን ያህል ፍጥነት ይሳካል የሚለው ምናልባት እጅግ ከረፈደ ስለሚሆን የአሻናፊነት ስሜት የተሰማው ወገን የሚቀበለው አይመስለኝም። የአማራ ህዝብ ጥያቄ ግልጽ ነው - ኢትዮጵያ የዜጎቿ አገር ናት የዘውጌ ስርዐት በቅቶናል ነው። ትግሉ ይበልጥ ስፋት እያገኘ ሲሄድ ብዙዎችን ሊያሳትፍ እንደሚችል ግምቴ ነው። ትግሉ የዜግነት ጥያቄ ነው። መሳርያ አልፈታም የሚለው ጥያቄ የአብይ ግብ ምን እንደሆነ ስለገባው ነው።

Horus wrote: ↑04 May 2023, 16:26አበረ፣
ተቃዋሚ ነን የሚሉት እነ እናት ፓርቲ ለምንድን ነው የሽግግር መንግስት ጥያቄ ለሕዝቡ የማያቀርቡት? ሕዝባዊ ንቅናቄውን በአገር አቀፍ ደረጃ ከታየኮ የፖለቲካ ዲማንድ ወይም መሪ መፈክር የለውም ። ደቡብ ይራሱን ክልል ይጠይቃል ፣ አማራ ትጥቅ አልፈታም ይላል ፣ አዲስ አበቤ ራስ ገዝ ልሁን ይላል ። ግ ን አንድ አገር አቀፍ መንግስት ለዋጭ አጀንዳ ፣ መፈክር መኖር አለበት ! እሱም የሽግግር መንግስት ነው ። አቢይ አህመድ የምክክር ኮሚሽን አቁሞ ያሸጋግረናል የሚለው ቅዠት የሞተ ለሆነ ማለት ነው ።
አሁን ያለው የወረሙማ መንግስት ወታደራዊ አገዛዝ ነው ፣ በስሙ ሳይሆን በይዘቱ ከተመለከትነው !
Re: አበቃ! አማራና ወረሙማ ተቆራርጠዋል! አዲሱ የትግል ፎርሙላ = የሽምቅ ዉጊያ + ሕዝባዊ እምቢተኝነት!
ትክክል ነው፥፥ የኦህዴድ ሰይጣኖች አማራን በኦሮምያ ውስጥ አላስኖር ብለው ጨፍጭፈው ጨፍጭፈው አሁን አማራ ክልል ገብተው ለመስራት ሰይጣናዎ ስራቸውን በመከላከያ ስም ቢገቡም የአማራ ሕዝብ ባለው አቅም ይፋለማቸዋል፥፥