Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: Highlights of Amhara Demonstrations spiced with hatred አንቺ የትግራይ መሬት ወልቃይት ጸገዴ (አምልጧቸው) . . . ትግሬ ቅማላሙ . . .

Post by Sam Ebalalehu » 10 Apr 2023, 19:33

Eden አጎቶችሽ ናቸው የ ኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት ሌላው ኢትዮጵያዊ ነው ብለው የሰበኩት። ለግማሽ ምእተ አለም አጎቶችሽ ናቸው አማራ ጠላት ነው ብለው ሲሰብኩ የኖሩት። ትግሬዎች " ወርቃማ ብሄር" ናቸው ምላሽ ከጠበቅሽ ድንቁርናሽ እየጠናብሽ ነው ማለት ነው። አይመስለኝም ከአሁን በሃላ አማራ OLF ሆነ ህወሓት define እንዲያደርገው የሚፈቅድ። የማይለቅ በሽታ እንደያዛቸው አውቆአል። ለዛ የተዘጋጀ ይመስላል።

Post Reply