Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

ወይ ፊት ለፊት መጋፈጥ ወይም በራስ ስኬት ተጠልፎ መንኮታኮት የዶር አብይ መንግስት የቀረቡለት ጥቂት ..........

Post by Y3n3g3s3w » 24 Feb 2023, 14:51

ወይ ፊት ለፊት መጋፈጥ ወይም በራስ ስኬት ተጠልፎ መንኮታኮት

የዶር አብይ መንግስት የቀረቡለት ጥቂት ምርጫዎች:

1ኛ . የኦሮሙማ ከልትስ(cults)ፊት ለፊት መጋፈጥና ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ነን የሚሉ ዜጎችን ፣ ልክ ወደ ስልጣን ሲመጣ እንደነበረው ተከታዮችን መልሶ መገንባት ማፍራት።
ከነዚህም, ከተቃዋሚነትና ከተጠራጣሪነት, በቀላሉ ወደ ደጋፊነት ሊለወጡ ከሚችሉት ውስጥ የሚከተሉትን በጥቂቱ መጥቀስ ይቻላል:
-ያኔ ወደ ሰስልጣን እንደመጣ ተስፋ የጣሉበት ከተራ ዜጎች እስከ ሙሁራንና ባለሀብቶች ዛሬም ብዙ በዶር አብይ መንግስት ተስፋ ያልቆረጡ ዜጎች፣
-በውጭ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን
-አሁን ኦሮሙማ እየከሰሰና እያሳደዳቸው ያሉ ፣ሀገሪቷ በወያኔ የተልዕኮ ጦርነት ልትበታተን ቋፍ ላይ በነበረችበት ሰአት ህይወቱን ጭምር ገብሮ የታደጋት የኣማራ ትክክለኛው ፋኖ

(ልብ በሉ አገርን በወሳኝ ሰዐት የታደገን ሀይል ዜጎች ላይ ቀን በቀን ግፍ ከሚፈጽም ወንበዴ ጋር እኩል መፈረጅ በምንም መመዘኛ ጤነኛ አካሄድ ነው ብዬ አላምንም። ፋኖ ለሀገሩና ለራሱ ህልውና ለከፈለው መስዋዕትነት የኢትዮጵያ መንግስት ግን ለምንድነው ይህንን ገድል በአደባባይ ሲመሰክርለት ሰምቼ የማላቀው?)

ኦሮሙማን ፊትለፊት መጋፈጫው አሁንና አሁን ነው። የአብይ መንግስት ደግሞ በዚህ ሂደት ውስጥ ሚናው በማያሻማ ሁኔታ ቁልጭ ብሎ መታውቅ አለበት። ይሄ የግድ ነው!

2ኛ. በራሱ ስኬት ተጠልፎ መውደቅ:

እሽሩሩ ማሙዬ እሽሩሩ፣ እሽሩሩ ኦነግ ሸኔ እሽሩሩ፣ እሽሩሩ ኦሮሙማ እሽሩሩ - if there is one single foolish reason the Dr Abiy government is to crumble like a house of cards, it is his , for whatever reason, inability to take a firm stand on these two groups - ሸኔና ኦሮሙማ, which by now is becoming crytal clear are two sides of a coin. ሀገር በወንጀለኞች አትገነባም፣ ወንጀለኞች ግን በሀገር ላይ ሊከብሩ /ሊበለፅጉ ይችላሉ -አንድም በመንግስት አቅም ማጣት ወይም ደግሞ መንግስት የወንጀለኞቹ አክል ወይም ተባባሪ ሲሆን። ጥሩ ምሳሌ : ወያኔ ! ወያኔ ሀገር ገነባ? ሞክራታ ! ወያኔዎች ከበሩ? እንዴታ! ጥቂቶቹ መልሰው ተፉት እንጅ።

የኢትዮጵያ ህዝብ በዶር አብይ መንግስት ላይ የጣለበት አደራና ተስፋ መጠን ከፍተኛ ስለነበር /ስለሆ ፣ ያለለውን ሆኖ ካልተገኘ ፣ ህዝብ ምሬቱና ቁጣውም ያንኑ ያህል ወይም ከዛ በላይ የከፋ ነው የሚሆነው።

የፈለከውን ያህል ጦር ሰራዊት ብትገነባ(ቁጥር፣ጥራት.....)ከውጭ ወራሪ ሊጠብቅህ ይችል ይሆናል ነገር ግን ከመረረው የራስህ ህዝብ ግን ሊከላከልህ ፈፅሞ አይቻለውም -የጊዜ ጉዳይ ብቻ ነው ፣ እንደውም ህዝብ እየመረረው ከመጣ ጦሩ ከህብ እየተቃረነ፣ መንግስትና ህዝብን እያቃቃረ ከመሄዱም በላይ አጠቃላይ ሀገሪቱን አደጋ ላይ መጣሉ ሳይታለም የተፈታ ነው። በዚህ ሁኔታ ላይ ያለ ጦር የመንግስት መኩራሪያ ሊሆን ፈጽሞ አይችልም።

TheManWHoSawTomorrow

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13243
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ወይ ፊት ለፊት መጋፈጥ ወይም በራስ ስኬት ተጠልፎ መንኮታኮት የዶር አብይ መንግስት የቀረቡለት ጥቂት ..........

Post by DefendTheTruth » 24 Feb 2023, 17:44

ምን ይሄ ብቻ፣ 7 ሙሉ ካርጎ አዉሮፕላን ብር ጭኖ ወደ አገር ቤት ያስገባና አገሪቱኣን ያከሰራ እኮ ነዉ።

ፈጠራ ላይ በጣም ጎበዞች ናችዉ፣ አገር ግን በፈጠራ የምትፈርስ አይመስለኝም።

The bottom-line: either we will going to build a country that is home to all, or lose the country and try the alternative.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13243
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ወይ ፊት ለፊት መጋፈጥ ወይም በራስ ስኬት ተጠልፎ መንኮታኮት የዶር አብይ መንግስት የቀረቡለት ጥቂት ..........

Post by DefendTheTruth » 24 Feb 2023, 18:06

Y3n3g3s3w wrote:
24 Feb 2023, 14:51

(ልብ በሉ አገርን በወሳኝ ሰዐት የታደገን ሀይል ዜጎች ላይ ቀን በቀን ግፍ ከሚፈጽም ወንበዴ ጋር እኩል መፈረጅ በምንም መመዘኛ ጤነኛ አካሄድ ነው ብዬ አላምንም። ፋኖ ለሀገሩና ለራሱ ህልውና ለከፈለው መስዋዕትነት የኢትዮጵያ መንግስት ግን ለምንድነው ይህንን ገድል በአደባባይ ሲመሰክርለት ሰምቼ የማላቀው?)

TheManWHoSawTomorrow
ኣዎ ልብ ብልናል፣ ኣንዱ አገር ስከላከል፣ የላቅ መፅዋትነትን ከፍሎ፣ ሌላዉ የርስት ማስመለስ ስምሪት ላይ ነበር። ኤንዴት ልብ ኣንልም?
Y3n3g3s3w wrote:
24 Feb 2023, 14:51

TheManWHoSawTomorrow
I would say the man who couldn't see even tomorrow may fit better.

Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወይ ፊት ለፊት መጋፈጥ ወይም በራስ ስኬት ተጠልፎ መንኮታኮት የዶር አብይ መንግስት የቀረቡለት ጥቂት ..........

Post by Abere » 24 Feb 2023, 18:11

ወይ ኦነግ ይኖራል ወይ ኢትዮጵያዊ ይኖራል - ሁለቱ ግን አንድ ላይ አብረው ፈጽሞ ሊኖሩ አይችሉም።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13243
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ወይ ፊት ለፊት መጋፈጥ ወይም በራስ ስኬት ተጠልፎ መንኮታኮት የዶር አብይ መንግስት የቀረቡለት ጥቂት ..........

Post by DefendTheTruth » 24 Feb 2023, 18:33

Abere wrote:
24 Feb 2023, 18:11
ወይ ኦነግ ይኖራል ወይ ኢትዮጵያዊ ይኖራል - ሁለቱ ግን አንድ ላይ አብረው ፈጽሞ ሊኖሩ አይችሉም።
FANO is Ethiopian, ONEG is Ethiopian, you and me are also Ethiopians. There is no ልሙጥ Ethiopia, get that down your inept skull.

Else you can also go and build your ልሙጥ homeland in Gojjam!

Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወይ ፊት ለፊት መጋፈጥ ወይም በራስ ስኬት ተጠልፎ መንኮታኮት የዶር አብይ መንግስት የቀረቡለት ጥቂት ..........

Post by Abere » 24 Feb 2023, 18:45

ቀን ቀን ኢትዮጵያዊ፥ሌሊት ኦነግ-ብልጽግና ጸረ-ኢትዮጵያዊ እንደት ይቻላል?
DefendTheTruth wrote:
24 Feb 2023, 18:33
Abere wrote:
24 Feb 2023, 18:11
ወይ ኦነግ ይኖራል ወይ ኢትዮጵያዊ ይኖራል - ሁለቱ ግን አንድ ላይ አብረው ፈጽሞ ሊኖሩ አይችሉም።
FANO is Ethiopian, ONEG is Ethiopian, you and me are also Ethiopians. There is no ልሙጥ Ethiopia, get that down your inept skull.

Else you can also go and build your ልሙጥ homeland in Gojjam!

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ወይ ፊት ለፊት መጋፈጥ ወይም በራስ ስኬት ተጠልፎ መንኮታኮት የዶር አብይ መንግስት የቀረቡለት ጥቂት ..........

Post by TGAA » 24 Feb 2023, 19:18

DefendTheTruth wrote:
24 Feb 2023, 17:44
ምን ይሄ ብቻ፣ 7 ሙሉ ካርጎ አዉሮፕላን ብር ጭኖ ወደ አገር ቤት ያስገባና አገሪቱኣን ያከሰራ እኮ ነዉ።

ፈጠራ ላይ በጣም ጎበዞች ናችዉ፣ አገር ግን በፈጠራ የምትፈርስ አይመስለኝም።

The bottom-line: either we will going to build a country that is home to all, or lose the country and try the alternative.
Your version home to all is taking all making Ethiopia in the image of Oromo ... That is your screwed up concept of "home for all." No other Ethiopia wants to be swallowed or dominated by 14-century mogassa neanderthals. Each individual Ethiopian and each Ethiopian nationality want to live free of any domination by any other. So push your mogassist agenda to a breaking point, which you have already done, and you will see how Ethiopians will show your ilks how to make Ethiopia that is home to all. You are clueless about what it means home to all foreign to none. We know mogassas will have to answer soon, the time has arrived.

Selam/
Senior Member
Posts: 17888
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ወይ ፊት ለፊት መጋፈጥ ወይም በራስ ስኬት ተጠልፎ መንኮታኮት የዶር አብይ መንግስት የቀረቡለት ጥቂት ..........

Post by Selam/ » 24 Feb 2023, 19:36

የኦነግ-ሸኔ ደጋፊዎች ችግር ምንድነው መሰላችሁ፥ ‘ለምን ንፁሃን ዜጎች ምዕራብ ሸዋና ወለጋ ውስጥ ይገደላሉ እንዲሁም ይፈናቀላሉ’ ተብለው ሲጠየቁ ነስር በነስር ይሆኑና ድንብርብራችሁ ይወጣል።

አንተ ልሙጥ በለው ወይንም ልምጥምጥ ብለህ ለማደናገር ሞክር፣ የሰዎች ጥያቄ ግን በእኩልነትና በሰላም በፈለጉበት የኢትዮዽያ ምድር በነፃነት የመኖር መብታቸው እንዲከበርላቸው ነው። ሌላ ማደናበሪያ ምክንያት አትደርድር። ዛሬ ወለጋ ከመሄድ የመን ሀገር ደርሶ መመለስ ይቀላል። ይኸንን የሚያክል ክፍለ ሃገር ማስተዳደር ያልቻለ ሰው ደግም ወይ የወንጀሉ ተባባሪ አለበለዚያም አሳፋሪና ውዳቂ ነው። ሌላ ሶስተኛ አማራጭ የለም። በቃ! በጭፍን የሚያጨበጭቡለት ካድሬዎች ደግሞ የመጨረሻ ድፍንና ክፉ ፍጥረቶች ናቸው።

DefendTheTruth wrote:
24 Feb 2023, 18:33
Abere wrote:
24 Feb 2023, 18:11
ወይ ኦነግ ይኖራል ወይ ኢትዮጵያዊ ይኖራል - ሁለቱ ግን አንድ ላይ አብረው ፈጽሞ ሊኖሩ አይችሉም።
FANO is Ethiopian, ONEG is Ethiopian, you and me are also Ethiopians. There is no ልሙጥ Ethiopia, get that down your inept skull.

Else you can also go and build your ልሙጥ homeland in Gojjam!

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: ወይ ፊት ለፊት መጋፈጥ ወይም በራስ ስኬት ተጠልፎ መንኮታኮት የዶር አብይ መንግስት የቀረቡለት ጥቂት ..........

Post by Y3n3g3s3w » 25 Feb 2023, 00:52

ምንድ ነው እያልክ ያለሀኀው? ስለ አዳነች አቤቤ የ 3.8B አውቶቡስ ግዢ ነው የምታወራው?

እንዴት ነው ነገሩ ገና 4 ዐመት ሳይሞላቸው :
"ንፋ ንፋ ሆድህ ሲነፋ ሀገር ጥለህ ጥፋ" ተጀመረ እንዴ እዛ አካባቢ? :lol: :lol:
DefendTheTruth ከንቲባዋ አካባቢ የምታቀው ነገር ካለ ጀበ በለን እስቲ። ገና በ4 አመቱ ወያኔ ወያኔ ሸተተ ይሄ ነገር...

DefendTheTruth wrote:
24 Feb 2023, 17:44
ምን ይሄ ብቻ፣ 7 ሙሉ ካርጎ አዉሮፕላን ብር ጭኖ ወደ አገር ቤት ያስገባና አገሪቱኣን ያከሰራ እኮ ነዉ።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13243
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ወይ ፊት ለፊት መጋፈጥ ወይም በራስ ስኬት ተጠልፎ መንኮታኮት የዶር አብይ መንግስት የቀረቡለት ጥቂት ..........

Post by DefendTheTruth » 25 Feb 2023, 06:49

Y3n3g3s3w wrote:
25 Feb 2023, 00:52
ምንድ ነው እያልክ ያለሀኀው? ስለ አዳነች አቤቤ የ 3.8B አውቶቡስ ግዢ ነው የምታወራው?

እንዴት ነው ነገሩ ገና 4 ዐመት ሳይሞላቸው :
"ንፋ ንፋ ሆድህ ሲነፋ ሀገር ጥለህ ጥፋ" ተጀመረ እንዴ እዛ አካባቢ? :lol: :lol:
DefendTheTruth ከንቲባዋ አካባቢ የምታቀው ነገር ካለ ጀበ በለን እስቲ። ገና በ4 አመቱ ወያኔ ወያኔ ሸተተ ይሄ ነገር...

DefendTheTruth wrote:
24 Feb 2023, 17:44
ምን ይሄ ብቻ፣ 7 ሙሉ ካርጎ አዉሮፕላን ብር ጭኖ ወደ አገር ቤት ያስገባና አገሪቱኣን ያከሰራ እኮ ነዉ።
ምነዉ፣ ያ 7 ካርጎ ሙሉ ብር ምንም ዉሃ ኣለነሳም አለ እንዴ በመጨረሻም ፣ ወዲያዉ ወደ 3.8 B ሸርተት ኣልክሳ?

እያዞራችዉ ፍጥሩ፣ ያ ሙያችዉ ይመስለኛል።

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: ወይ ፊት ለፊት መጋፈጥ ወይም በራስ ስኬት ተጠልፎ መንኮታኮት የዶር አብይ መንግስት የቀረቡለት ጥቂት ..........

Post by Y3n3g3s3w » 25 Feb 2023, 08:46

ከየት ነው ይሄን 7 ካርጎ ሙሉ ብር " ታሪክ ያመጣኀው? እኔ እዚህ ጋ ለአብይ መንግስት ይጠቅማል ያልኩትን ነው የወረወርኩት(my 50 cents) አንተ ደሞ ያልተፃፈ ምናልባት የሆነ ቦታ የ ዩቱዩብ rant መሰለኝ (እውነትም ሊሆን ይችላል አላቅም ) የማይዛመድ ነገር የምትቀዣብረው።
ወደ ወያኔ አይነት ፕሮፓጋንዳ እየወሰዳችሁን ነው ልበል? ወያኔዎች አማራ ሊውጥህ ነው፣ኦሮሞ ሊሰለቅጥህ ነው .... እያሉ የትግሬን ህዝብ 30 እና 40 አመት ተረት ተረት ሲግቱትና ሲያጦዙት ኖረው በመጨረሻም ያየነው ሆነ። አሁንም አንተ ኦሮሙማ ተጠላ እያልክ ታላዝናለህ።
ኦሮሙማ ኦሮማራን አፈርሳለሁ ፣አፍርሻለሁ እያለ ጮቤ የሚረግጥ ከልት ነው! ኦሮማራ መፍረስ ምን ማለት ነው? አብሮ መኖር መለት ይሆን?

ሳይረፍድ ቀልብ ግዙ!

DefendTheTruth wrote:
25 Feb 2023, 06:49
Y3n3g3s3w wrote:
25 Feb 2023, 00:52
ምንድ ነው እያልክ ያለሀኀው? ስለ አዳነች አቤቤ የ 3.8B አውቶቡስ ግዢ ነው የምታወራው?

እንዴት ነው ነገሩ ገና 4 ዐመት ሳይሞላቸው :
"ንፋ ንፋ ሆድህ ሲነፋ ሀገር ጥለህ ጥፋ" ተጀመረ እንዴ እዛ አካባቢ? :lol: :lol:
DefendTheTruth ከንቲባዋ አካባቢ የምታቀው ነገር ካለ ጀበ በለን እስቲ። ገና በ4 አመቱ ወያኔ ወያኔ ሸተተ ይሄ ነገር...

DefendTheTruth wrote:
24 Feb 2023, 17:44
ምን ይሄ ብቻ፣ 7 ሙሉ ካርጎ አዉሮፕላን ብር ጭኖ ወደ አገር ቤት ያስገባና አገሪቱኣን ያከሰራ እኮ ነዉ።
ምነዉ፣ ያ 7 ካርጎ ሙሉ ብር ምንም ዉሃ ኣለነሳም አለ እንዴ በመጨረሻም ፣ ወዲያዉ ወደ 3.8 B ሸርተት ኣልክሳ?

እያዞራችዉ ፍጥሩ፣ ያ ሙያችዉ ይመስለኛል።

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: ወይ ፊት ለፊት መጋፈጥ ወይም በራስ ስኬት ተጠልፎ መንኮታኮት የዶር አብይ መንግስት የቀረቡለት ጥቂት ..........

Post by Y3n3g3s3w » 26 Feb 2023, 10:06

የኦሮሙማው ከልት ቁንጮ ሽመልስ አብዲሳ የወለጋ ነዋሪዎችን በሸኔ ጦሩ (ግማሹን የፒፒ አባል ናቹ ሌሎቹነ አማራ ናቹ እያለ) ካስጨረሰ በኋላ አሁን ደግሞ ይሄው የቦረና ጥሩ ዜጎቻችንን በረሀብ እየጨረሰብን ነው። ኦሮሙማ ለኦሮሞ ወይም ለኢትዮጵያ የሚያስብ ሳይሆን የውጭ ተላላኪ cult like አደረጃጀት ነዉ።
Ethiopians must stand against Oromuma now before it brings more misery to the Oromo people and chaos to the rest of the country.

Right
Member
Posts: 4819
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ወይ ፊት ለፊት መጋፈጥ ወይም በራስ ስኬት ተጠልፎ መንኮታኮት የዶር አብይ መንግስት የቀረቡለት ጥቂት ..........

Post by Right » 26 Feb 2023, 10:28

Ante Koda GALA,
Focus on substance instead of dying from inferiority complex. You will get what you deserve.
The people of Borena are dying like flies while your burning from inferiority complex and doing evil things.

Yes, no body can stop a hungry and angry people.

Right
Member
Posts: 4819
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ወይ ፊት ለፊት መጋፈጥ ወይም በራስ ስኬት ተጠልፎ መንኮታኮት የዶር አብይ መንግስት የቀረቡለት ጥቂት ..........

Post by Right » 26 Feb 2023, 10:36

ኦነግ ስጋቱም ችግሩም አማራ ነው:: ወረራውን እሬቻውን ብሄራዊ ሀይማኖት አድርጎ ሌሎችን ለመዋጥ እንቅፋቱ አማራ ብቻ ነው::

Ethiopians are open minded people to the newcomers of 1600.
Power was given to OLF Abiye in a gold platter. In just 5 years the country is burning right and left. The famine in Borena and the 1.2 million perished in a stupid war are the highlights of the tragedy.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13243
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ወይ ፊት ለፊት መጋፈጥ ወይም በራስ ስኬት ተጠልፎ መንኮታኮት የዶር አብይ መንግስት የቀረቡለት ጥቂት ..........

Post by DefendTheTruth » 26 Feb 2023, 10:55

Y3n3g3s3w wrote:
26 Feb 2023, 10:06

Ethiopians must stand against Oromuma now before it brings more misery to the Oromo people and chaos to the rest of the country.
Let me translate this:

Ethiopians must stand against Amharanet now before it brings more misery to the Amhara people and chaoes to the rest of the country.

You can now tell if this is a hypocrsy or a genuine concern from the sentence itself.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13243
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ወይ ፊት ለፊት መጋፈጥ ወይም በራስ ስኬት ተጠልፎ መንኮታኮት የዶር አብይ መንግስት የቀረቡለት ጥቂት ..........

Post by DefendTheTruth » 26 Feb 2023, 11:27

Y3n3g3s3w wrote:
26 Feb 2023, 10:06
የኦሮሙማው ከልት ቁንጮ ሽመልስ አብዲሳ የወለጋ ነዋሪዎችን በሸኔ ጦሩ (ግማሹን የፒፒ አባል ናቹ ሌሎቹነ አማራ ናቹ እያለ) ካስጨረሰ በኋላ አሁን ደግሞ ይሄው የቦረና ጥሩ ዜጎቻችንን በረሀብ እየጨረሰብን ነው። ኦሮሙማ ለኦሮሞ ወይም ለኢትዮጵያ የሚያስብ ሳይሆን የውጭ ተላላኪ cult like አደረጃጀት ነዉ።
Ethiopians must stand against Oromuma now before it brings more misery to the Oromo people and chaos to the rest of the country.

አቶ ስዩም ተሾመ፣ አንድ ነገር ላስታዉሶት።

የፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል፣ ይላሉ ስተርቱ።

ምናልባት ትልቁ ችግር ቦረና ላይ የዚህ አይነት ችግር ይመስለኛል።

የፖልቲካ ትርፍ ለማግኛት ብዬ ሳይሆን ለእዉነት ብዬ ነዉ እዝህ ላይ ሀሳቤን የማካፍለዉ።

ሕዝቡ ራሱ ቀዉስ ዉስጥ ነዉ፡ በአንድ በኩል ለመንግስት ግብር ይከፍላል፡ በሌላ በኩል ማታ ማታ ለሽፍታ ቀለብ ያቀብላል፡ መንግስት ስርኣት ለማስጠብቅ ስሄድ ተደብቆ መረጃ ለሽፍታ ያቀብላል። ሽፍታዉ ይህን ተጠቅሞ አድፍጦ ስርኣት አስጠባቂዉን ያስጨርሳል፡ በገፍ በዚህ መልክ ያለቀዉ ወጣት ስፍር ዬለሽ ነዉ።

መንግስት በዚህ አይነት ሁኔታ ዉስጥ ፣ እንዳዚህ ከሆነ እስኪ ችግሩን ይቅመሱት ብሎ ዞር ይላል። አሁን ያለዉ ሁኔታ ከዚህ የተለያ አይደለም።

በዚህ የተለከፈዉ ቦረና ብቻ ሳይሆን ሌላዉም አከባቢ ከዚህ የተለያ አይደለም፡ ህድ ወለጋ፣ ህድ ሰሜን ሸዋ፣ ምዕርብ ሸዋ፣ ወዘተ፣ በዚህ መልኩ ነዉ ቀዉስ ዉስጥ ያለዉ። ትምህርቱ የተገኘዉ ከወለጋ ነዉ፡

Right
Member
Posts: 4819
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ወይ ፊት ለፊት መጋፈጥ ወይም በራስ ስኬት ተጠልፎ መንኮታኮት የዶር አብይ መንግስት የቀረቡለት ጥቂት ..........

Post by Right » 26 Feb 2023, 13:20

This administration must go. Quickly.

Ethiopians will have a civilized government that will govern with a new constitution based on individual right and freedom. Similar to the constitution the rest of the civilized world is governed by. Period.
A federal system by region but not ethnicity. Yes, Ethiopia will be built as a civilized country that will be governed by the rule of law.
The era of going around chopping heads and testicles to avenge fabricated lies will come to an end with the removal of Abiye Ahmed.
Those people in Borena are humans. They have no labels when they were created. The Ethiopian new constitution will take care of them as human first. There will be no room for famine in a civilized society where the rule of law is a supreme.

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: ወይ ፊት ለፊት መጋፈጥ ወይም በራስ ስኬት ተጠልፎ መንኮታኮት የዶር አብይ መንግስት የቀረቡለት ጥቂት ..........

Post by Y3n3g3s3w » 26 Feb 2023, 14:40

ሽፍታ የለም ፣ሽፍታው ሽመልስና ግብራበሮቹ ናቸው.period ! ይሄን ደሞ ራሱ ከአንዴም ሁለት ግዜ በተግባር አረጋግጦልናል!

ስዩም የሚለው ፣ካዳመጥከው፣ የክልል መንግስቱ ወይ ራሱ አልቻለ ወይ የፌደራሉ እንዲገባና እንዲረዳው አይፈቅድም ፣ ይህ በተወሰነ ደረጃ እውነት ሊሆን ይችላል ነገር ግን ፤

ህዝቡ የማስተዳደር እውቀት፣ ብልሀት ወይም ብስለት ያለው ሰው እንዲመራው ይፈልጋል። የሽመልስ አብዲሳ አይነት ወጠጤ አገር መበጥበጥ እንጂ ማስተዳደር እንደማይችል በተግባር እያሳየህ ነው ፣ገና እስከሚያንገሸግሽህ ያሳይሀል። ማስተዳደር ምን እንደሚመስል ሶማሌ ክልል ሄዶ ለምን አይማርም ። ለህዝብ የሚያስብ እንደ ሙስጠፌ አይነት መሪ በወያኔ ወጥንቅጡ የወጣን ክልል እንደዚህ መልሶ ይገነባል። ሽመልስና የወንጀል ግብራበሮቹ ከኦሮሞ ህዝብ ጫንቃ ላይ ከልተነሱ ገና መዐት ይወርዳል!

DefendTheTruth wrote:
26 Feb 2023, 11:27

አቶ ስዩም ተሾመ፣ አንድ ነገር ላስታዉሶት።

የፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል፣ ይላሉ ስተርቱ።

ምናልባት ትልቁ ችግር ቦረና ላይ የዚህ አይነት ችግር ይመስለኛል።

የፖልቲካ ትርፍ ለማግኛት ብዬ ሳይሆን ለእዉነት ብዬ ነዉ እዝህ ላይ ሀሳቤን የማካፍለዉ።

ሕዝቡ ራሱ ቀዉስ ዉስጥ ነዉ፡ በአንድ በኩል ለመንግስት ግብር ይከፍላል፡ በሌላ በኩል ማታ ማታ ለሽፍታ ቀለብ ያቀብላል፡ መንግስት ስርኣት ለማስጠብቅ ስሄድ ተደብቆ መረጃ ለሽፍታ ያቀብላል።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13243
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ወይ ፊት ለፊት መጋፈጥ ወይም በራስ ስኬት ተጠልፎ መንኮታኮት የዶር አብይ መንግስት የቀረቡለት ጥቂት ..........

Post by DefendTheTruth » 26 Feb 2023, 15:17

Y3n3g3s3w wrote:
26 Feb 2023, 14:40
ሽፍታ የለም ፣ሽፍታው ሽመልስና ግብራበሮቹ ናቸው.period ! ይሄን ደሞ ራሱ ከአንዴም ሁለት ግዜ በተግባር አረጋግጦልናል!

ስዩም የሚለው ፣ካዳመጥከው፣ የክልል መንግስቱ ወይ ራሱ አልቻለ ወይ የፌደራሉ እንዲገባና እንዲረዳው አይፈቅድም ፣ ይህ በተወሰነ ደረጃ እውነት ሊሆን ይችላል ነገር ግን ፤

ህዝቡ የማስተዳደር እውቀት፣ ብልሀት ወይም ብስለት ያለው ሰው እንዲመራው ይፈልጋል። የሽመልስ አብዲሳ አይነት ወጠጤ አገር መበጥበጥ እንጂ ማስተዳደር እንደማይችል በተግባር እያሳየህ ነው ፣ገና እስከሚያንገሸግሽህ ያሳይሀል። ማስተዳደር ምን እንደሚመስል ሶማሌ ክልል ሄዶ ለምን አይማርም ። ለህዝብ የሚያስብ እንደ ሙስጠፌ አይነት መሪ በወያኔ ወጥንቅጡ የወጣን ክልል እንደዚህ መልሶ ይገነባል። ሽመልስና የወንጀል ግብራበሮቹ ከኦሮሞ ህዝብ ጫንቃ ላይ ከልተነሱ ገና መዐት ይወርዳል!
Thanks to ቆሞ ቀሮች we can't demand accountability (fully) from those who are mismanaging public affairs, because the former are using any possibility to grab power including the one outside of the constitutional order, leading us to the vicious cycle. We are tired of that, we want to move forward and try to keep pace with the fast moving world.

ቆሞ ቀሮች are only interested in grabing power by all means posiible, including fabricated propaganda.

Those in government are also given the opportunity to show the people what is in store for them, in case they were to be removed. The people say: we can't get trapped in a pithole we come across during the night (the future) that we have seen already during the day (the past).

Evereything has a consequence and a cause, no matter how much we try to cover up.

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: ወይ ፊት ለፊት መጋፈጥ ወይም በራስ ስኬት ተጠልፎ መንኮታኮት የዶር አብይ መንግስት የቀረቡለት ጥቂት ..........

Post by Y3n3g3s3w » 26 Feb 2023, 18:22

DefendTheTruth wrote:
26 Feb 2023, 15:17
Y3n3g3s3w wrote:
26 Feb 2023, 14:40
Thanks to ቆሞ ቀሮች we can't demand accountability
(
በሌላ አባባል ቆሞ ቀሩ በሌላ ቆሞ ቀር ምክንያት ባለ ስልጣኑን accountability ሰይጠይቅ ቀረ ወይም እንዳይጠይ አደረገው። :lol: :lol: ይሄው ቆሞ ቀር በዕድገት ጎዳና ተስፈንጥሮ እንዳይሄድ ሌላ ቆሞ ቀር አንገቴን አንቆ አላንቀሳቅስ አለኝ እያለ ክሱን እያዥጎደጎደው ነው ። ምክንያት ቢያጣና ማጣፊያው ቢያጥረው....

ሀገር መምራት እንደ ሀገር ማፍረስ ቀላል መስሎህ ከጫካ ዘው ብለህ መተህ ይሄን ተልካሻ ምክንያት ትሰጣለህ....አጃኢብ

Post Reply