Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42808
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኦሮሞ ጥያቄ ወዴት? ከኩሻዊነት ወደ ሴማዊነት! እጹብ ድንቅ!!

Post by Horus » 15 Feb 2023, 21:13

መቼም መኖር ደግ ነው፣ ብዙ ያሳያልና! በዚች አጭር እድሚያችን ኦርቶዶክስ የሰፋሪ ቅኝ ገዦች ሃይማኖት ስለሆነ አይድረስብን ተብለን ነበር ። አንድ ፈረጅ ቱሪስት ዝቋል አቦን ሊጎበኝ ሄዶ ተራራው ስር አንድ ኦሮሞ ገበሬ ሲያርስ ያየውና ጠጋ ብሎ ወደዚያ ግዙፍ ቅዱስ ቦታ የሚተሙ ምዕመናን እያሳየው ስለዚህ ተራራ ምን ታስባለህ ምን ይሰማሃል ሲል ገበሬውን የጠይቀዋል ። ኦሮሞው ገበሬ መልሶ እነሱ (ክርስቲያኖቹን ማለቱ ነው) ያመልኩታል እኛ (ኦሮሞች ማለቱ ነው) እናርሰዋለን አለው ። ይህ የተፈጸመው ዝቋላ አቦ ስር ነው ።

ስለዚህ ሰፋሪ የሴም ሕዝቦች ክርስትናቸውን አምጥተው የኛን ዋቄ ፌታ አጠፉብን ስለሆነም የብሄር ጥያቂያችን ኦርቶክስና የሴም ዘሮች ከኦሮሚያ ማጽዳት ነው ያለው የኦርሙማ ኤሊት ዛሬ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት በሰፊው በኦሮሚያ ያልተሰበከው በነዚሁ የፈረደባቸው አማሮችና ሌሎች የሴም ዘሮች ተንኮል ነው ብሎ መፈንቅለ ሲኖዶስ ማፈንዳቱ ከማስገርምም አልፎ እጅግ በማስደነቅ ግራ ያጋባል!

እኔ በመላ ኦሮሞሚያ በየተራራውና ደኑ ውስጥ ገዳማት ተቋቁመው የኦሮሞ ህጻናት የቄሮ ዱላ ተሸካሚና ድንጋይ ወርዋሪ ከመሆን የቆሎ ተማሪ ሆነው ከፊደል እስከ ጵጵስና 30 እና 40 አመት ክህነት ቢገቡ መደሰት አይደለም የድጋፍ ሰልፍ እወጣለሁ !

ላቲን በተረቱ ቴምፑስ አጃክስ ሬሩም ይላል ። ያም ማለት ግዜ ሁሉን ነገር ያመጣል ፣ ሁሉን ነገር ያጠፋል ! እንኳን ለዚህ አደረሰን !!!

Last edited by Horus on 16 Feb 2023, 13:04, edited 1 time in total.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የኦሮሞ ጥያቄ ወዴት? ከኩሻዊነት ወደ ሴማዊነት! እጹብ ድንቅ!!

Post by sun » 15 Feb 2023, 22:57

Horus wrote:
15 Feb 2023, 21:13
!!!

keep barking non stop because it is the habit of mad dogs but the train keeps moving ahead. መቼም መኖር ደግ ነው፣ :lol: :lol: :lol:

Last edited by sun on 15 Feb 2023, 23:05, edited 2 times in total.

TesfaNews
Member+
Posts: 8150
Joined: 14 Feb 2020, 22:23
Location: Mesob Agezi

Re: የኦሮሞ ጥያቄ ወዴት? ከኩሻዊነት ወደ ሴማዊነት! እጹብ ድንቅ!!

Post by TesfaNews » 15 Feb 2023, 23:01

tenadidesh ???

sun wrote:
15 Feb 2023, 22:57
Horus wrote:
15 Feb 2023, 21:13
!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 42808
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦሮሞ ጥያቄ ወዴት? ከኩሻዊነት ወደ ሴማዊነት! እጹብ ድንቅ!!

Post by Horus » 15 Feb 2023, 23:02

ኩሽ ውጣ፣ ሴም ግባ!

እኔ በመላ ኦሮሞሚያ በየተራራውና ደኑ ውስጥ ገዳማት ተቋቁመው የኦሮሞ ህጻናት የቄሮ ዱላ ተሸካሚና ድንጋይ ወርዋሪ ከመሆን የቆሎ ተማሪ ሆነው ከፊደል እስከ ጵጵስና 30 እና 40 አመት ክህነት ቢገቡ መደሰት አይደለም ለድጋፍ ሰልፍ እወጣለሁ !

Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኦሮሞ ጥያቄ ወዴት? ከኩሻዊነት ወደ ሴማዊነት! እጹብ ድንቅ!!

Post by Abere » 15 Feb 2023, 23:02

ሆረስ፤

ክርስትናውንስ እንኳን ወደዱት፤ ግን መጻህፍቱ ሁሉ ገልብጠው የሚጽፉት በኢትዮፒክ ሆህያት ነው ወይስ በባለ 100 እግሩ የላቲን ፊደል? :lol: :lol: :lol:

ethiopian

Re: የኦሮሞ ጥያቄ ወዴት? ከኩሻዊነት ወደ ሴማዊነት! እጹብ ድንቅ!!

Post by ethiopian » 15 Feb 2023, 23:09

Horus wrote:
15 Feb 2023, 23:02
ኩሽ ውጣ፣ ሴም ግባ!

እኔ በመላ ኦሮሞሚያ በየተራራውና ደኑ ውስጥ ገዳማት ተቋቁመው የኦሮሞ ህጻናት የቄሮ ዱላ ተሸካሚና ድንጋይ ወርዋሪ ከመሆን የቆሎ ተማሪ ሆነው ከፊደል እስከ ጵጵስና 30 እና 40 አመት ክህነት ቢገቡ መደሰት አይደለም ለድጋፍ ሰልፍ እወጣለሁ !
Qerro liberated you from TPLF's slavery , now if you don't behave they can make you dance gurugegna on your knees ... give RESPECT to those who let you open your ugly and arrogant mouth like the way you are doing now.

real talk mother FACKER

Dr. Peace
Last edited by ethiopian on 15 Feb 2023, 23:20, edited 1 time in total.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የኦሮሞ ጥያቄ ወዴት? ከኩሻዊነት ወደ ሴማዊነት! እጹብ ድንቅ!!

Post by sun » 15 Feb 2023, 23:12

Horus wrote:
15 Feb 2023, 23:02
ኩሽ ውጣ፣ ሴም ግባ!

እኔ በመላ ኦሮሞሚያ በየተራራውና ደኑ ውስጥ ገዳማት ተቋቁመው የኦሮሞ ህጻናት የቄሮ ዱላ ተሸካሚና ድንጋይ ወርዋሪ ከመሆን የቆሎ ተማሪ ሆነው ከፊደል እስከ ጵጵስና 30 እና 40 አመት ክህነት ቢገቡ መደሰት አይደለም ለድጋፍ ሰልፍ እወጣለሁ !

You really deserve a drink or two for your effort. Just take the stream of water direct to your mouth as it comes streaming out of the holy dog.

Horus
Senior Member+
Posts: 42808
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦሮሞ ጥያቄ ወዴት? ከኩሻዊነት ወደ ሴማዊነት! እጹብ ድንቅ!!

Post by Horus » 15 Feb 2023, 23:24

Abere wrote:
15 Feb 2023, 23:02
ሆረስ፤

ክርስትናውንስ እንኳን ወደዱት፤ ግን መጻህፍቱ ሁሉ ገልብጠው የሚጽፉት በኢትዮፒክ ሆህያት ነው ወይስ በባለ 100 እግሩ የላቲን ፊደል? :lol: :lol: :lol:
እኔ ከልቤ የምልህ የኦሮሞ ወጣት እሁድ ጠዋት ቤተስኪያን መሳለም ሲጀምር ነው ይህች አገር ሰላም የምታገኘው ። አወቁትም አላወቁት ከዚህ ከሰሞኑ ለከፋ ኦርቶዶክስ ሺ ግዜ ጠንክራ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሃይማኖት የቱ እንደ ሆነ ማን እንደ ሆነ አስመስክራ በዚያውም የኦሮሙማ ተገንጣይ ሁሉ አፍሮ ኦርቶዶክስ ለመሆነ 35 ሰው ገድሎ በዚህ መልክ ተጠናቀቀ። እኔ ባለኝ ካተወሰነ የሊንጉስቲክስ እውቀት ተነስቼ ወደፊት ኦሮሞፋ በግድ በግዕዝ ለመጻፍ ይገደዳሉ። በተለይም መንፈሳዊ ኮሌጆችና ገዳሞች ሲሰፉ ላሰቡት የጴንጤና ኢስላም በኦሮሞ መስፋፋት ሉጋሙ በፊደል የተሰራው ካልቸር ነው ። ያ ካልሆነ ትምህርተ ክህነት ፊደል እስከ ጵጵስና በቁቤ ለመተግበር ዘመናት ይወስዳል ።

ዛሬም ቢሆን አንድ ኦሮሞ በቁቤ አንድ ከፍተኛ ድርሰት ቢሰራ ከኦሮሚያ አይወጣም ። ስለሆነም እጅግ በቅርቡ የቁቤ ቀሚስ የሚጠባቸው ኦሮሞች ወደ ግ ዕ ዝ ይመለሳሉ ። ለዚህ ጅማሮ የኦ ሮሞኛ ፊደል ገበታ መስራት ብቻ ነው ልክ እንደ ትግርኛና ጉራጌኛ ገበታዎች ። በአምርኛ ውስጥ ለሌሉት ኦሮሞ ድምጾች ምልክት ያላቸው ሆሄያት እና ምክቶች መስራት ብቻ ነው።

ቁም ነገሩ እምነቱ ላይ ነው ። የኦርቶዶክስ ቤተ መቅደሶችን ከማቃጠል በቁቤ ቢቀድሱባቸው አንድ እርምጃ ወደ ፊት ስለሆነ!

Horus
Senior Member+
Posts: 42808
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦሮሞ ጥያቄ ወዴት? ከኩሻዊነት ወደ ሴማዊነት! እጹብ ድንቅ!!

Post by Horus » 15 Feb 2023, 23:35

ታይተው ተሰምተው የማይጠገቡት እውነተኛው የእግዚአብሄር ሕዝብ

Right
Member
Posts: 4819
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የኦሮሞ ጥያቄ ወዴት? ከኩሻዊነት ወደ ሴማዊነት! እጹብ ድንቅ!!

Post by Right » 16 Feb 2023, 08:05

ኩሽ ውጣ፣ ሴም ግባ!

እኔ በመላ ኦሮሞሚያ በየተራራውና ደኑ ውስጥ ገዳማት ተቋቁመው የኦሮሞ ህጻናት የቄሮ ዱላ ተሸካሚና ድንጋይ ወርዋሪ ከመሆን የቆሎ ተማሪ ሆነው ከፊደል እስከ ጵጵስና 30 እና 40 አመት ክህነት ቢገቡ መደሰት አይደለም ለድጋፍ ሰልፍ እወጣለሁ !
The best suggestion. Maybe it is the solution or the way out to all the confusion and problems the Oromos are in.
Gamos love their country Ethiopia unconditionally. They are peaceful and hard working, something the Tigrians and Oromo community lacks and need to learn from them.

Right
Member
Posts: 4819
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የኦሮሞ ጥያቄ ወዴት? ከኩሻዊነት ወደ ሴማዊነት! እጹብ ድንቅ!!

Post by Right » 16 Feb 2023, 12:29

The Oromuma crowd,
It is in your best interest to digest the suggestions on this thread and put it in to practice.
Those oromos who accepted Orthodox are behaving civil and normal than those who do not. Just look at the savage part of oromos in Welega, Aresi and Bale they have no religion. They are pagans.

Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኦሮሞ ጥያቄ ወዴት? ከኩሻዊነት ወደ ሴማዊነት! እጹብ ድንቅ!!

Post by Abere » 16 Feb 2023, 12:56

ሆረስ፤

ከታሪክ እንደ ተማርነው ጥንትም ቢሆን ኦርቶዶክስ ክርስትና በመላ ኢትዮጵያ ህዝብን ወንጌል ታስተምር ነበር። በየዘመኑ በደረሰባት ጥቃት ግን በርካታ ገዳማትን እና አብያተክርስቲያናትን አጥታለች። ለምሳሌ አባ ባህርይ በ16ኛው ክፍለ ዘመን በበርካታ የደቡብ ኢትዮጵያ ዘንድ ክርስትና እንደነበር ይመሰክራሉ። እራሳቸው እንኳን በጋሞ የአንድ ደብር ወይም ገዳም አባት ነበሩ። በዘመኑ በአካባቢው በተከሰተው የኦሮሞ ፍልስት እና ወረራ ግን ወንጌል ተቋርጧል። በሌሎች አውራጃዎች እንድሁ በዚህ ወረራ እና በግራኝ ሙሃመድ ምክንያት ጠፍተዋል። አሁን እየሆነ ያለው ኦርቶዶክስ እራሷን አላምታ ወደ ጥንት የስብከት ቀጠና እየተመለሰች ነው።

በነገራችን ላይ ታዲያ ክርስትና ከተሰበከ በአዲስ አበባ የተፈጠረው ፊንፊን ሆራ ( የቆሪጥ ኩሬ ውሃ) ምን ሊሆን ነው? ዋቄ ፈና እና ክርስትና አብረው አይሄዱም።

Horus wrote:
15 Feb 2023, 23:24

እኔ ከልቤ የምልህ የኦሮሞ ወጣት እሁድ ጠዋት ቤተስኪያን መሳለም ሲጀምር ነው ይህች አገር ሰላም የምታገኘው ። አወቁትም አላወቁት ከዚህ ከሰሞኑ ለከፋ ኦርቶዶክስ ሺ ግዜ ጠንክራ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሃይማኖት የቱ እንደ ሆነ ማን እንደ ሆነ አስመስክራ በዚያውም የኦሮሙማ ተገንጣይ ሁሉ አፍሮ ኦርቶዶክስ ለመሆነ 35 ሰው ገድሎ በዚህ መልክ ተጠናቀቀ። እኔ ባለኝ ካተወሰነ የሊንጉስቲክስ እውቀት ተነስቼ ወደፊት ኦሮሞፋ በግድ በግዕዝ ለመጻፍ ይገደዳሉ። በተለይም መንፈሳዊ ኮሌጆችና ገዳሞች ሲሰፉ ላሰቡት የጴንጤና ኢስላም በኦሮሞ መስፋፋት ሉጋሙ በፊደል የተሰራው ካልቸር ነው ። ያ ካልሆነ ትምህርተ ክህነት ፊደል እስከ ጵጵስና በቁቤ ለመተግበር ዘመናት ይወስዳል ።

ዛሬም ቢሆን አንድ ኦሮሞ በቁቤ አንድ ከፍተኛ ድርሰት ቢሰራ ከኦሮሚያ አይወጣም ። ስለሆነም እጅግ በቅርቡ የቁቤ ቀሚስ የሚጠባቸው ኦሮሞች ወደ ግ ዕ ዝ ይመለሳሉ ። ለዚህ ጅማሮ የኦ ሮሞኛ ፊደል ገበታ መስራት ብቻ ነው ልክ እንደ ትግርኛና ጉራጌኛ ገበታዎች ። በአምርኛ ውስጥ ለሌሉት ኦሮሞ ድምጾች ምልክት ያላቸው ሆሄያት እና ምክቶች መስራት ብቻ ነው።

ቁም ነገሩ እምነቱ ላይ ነው ። የኦርቶዶክስ ቤተ መቅደሶችን ከማቃጠል በቁቤ ቢቀድሱባቸው አንድ እርምጃ ወደ ፊት ስለሆነ!

Horus
Senior Member+
Posts: 42808
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦሮሞ ጥያቄ ወዴት? ከኩሻዊነት ወደ ሴማዊነት! እጹብ ድንቅ!!

Post by Horus » 16 Feb 2023, 13:27

አበረ፣
በትክክል። እሱን እኮ ነው actors produce unintended consequences ያልኩት ። ዋቄ ፊታና ኤሬቻን ማምለክ የኦሮሞ ሙስሊም አምርሮ ስለተቃወመው ለፖለቲካ አንነታቸው አላመቸም ። ሌላው ቀርቶ ገዳ ገዳ እያሉ የሚያነቁሩን ያረመኔ ቁላ መቁረጫ ባህላቸው አሁን ችግር ያመጣ መሰለኝ ። ለምሳሌ ዛሬ OPFist (ሌንጮ ለታ) ነው ይባላል የሚከተለውን ይላል፤ " I think such slow and systematic Oromization of the church is more beneficial, just like the ongoing subtile Oromization of the whole Ethiopia towards fostering Great Oromia instead of the smaller Gadaa Oromia." ስለ ትላንቱ ስምምነጥ

ገዳ ኦሮሞ የሞተ ነገር ነው ። አሁን ኢትዮጵያን ኦሮማዊ ወይም ኩሻዊ ማድረግ ነው የሚቀጥለው ገዋ ምኞታቸው ። እነ ኦሮሞ ኤሊት ግራ የገባው ቡድን በኢትዮጵያ የለም ። Noble Amara ጥሩ አድርጎ መልሶለታል ። የኦሮሞ ኦርቶዶክስ 10 ሚሊዮን አይሆኑም፣ እነሱም ልዝብተኛ ናቸው ። እና 10 ሚሊዮን ኦሮሞ ኦርቶዶክስ በቁቤ ዘመረ በስዋሂሊ ለውጥ አያመጣም ። የኦሮሞ ኤሊት ግ ን በዚህ 10 ሚሊዮን ልዝብ አማኝ ኦርቶዶክስ ኦሮማይዝ ለማድረግ ይቃዣል ። ያስቃሉ !

Selam/
Senior Member
Posts: 17888
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኦሮሞ ጥያቄ ወዴት? ከኩሻዊነት ወደ ሴማዊነት! እጹብ ድንቅ!!

Post by Selam/ » 16 Feb 2023, 14:43

ክባዕድ እምነት ጋራ እስካላዳቀሉትና ለጊዜያዊ ፖለቲካ መጠቀሚያ እስካላደረጉት ድረስ ወደ ኦርቶዶክስ ሲመጡ በሩን ወለል አድርገን መክፈት አለብን። ድሮም አናሳነት አይናቸውን አጨልሞባቸው እንጂ፣ የኦነግ ልሂቃን የሚያስፈልጋቸውን ሁሉ ለማግኘት ከኢትዮዽያ ውጪ መፈለግ አይገባቸውም ነበር።

አንድ ቀን ‘አማሪኛን እኮ ኦሮሞዎች ናቸው የፈጠሩት’ የሚል ትርክት ይፈጠርና ላቲን ጉድ ይፈላበት ይሆናል። ልጅ ይሮጣል እንጂ አባቱን አይቀድምም። ይኸ ሚስጥራዊ አባባል ነው። በላቲን ብትተረጉመው ሰው እንደቂል ይቆጥርሃል።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13243
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የኦሮሞ ጥያቄ ወዴት? ከኩሻዊነት ወደ ሴማዊነት! እጹብ ድንቅ!!

Post by DefendTheTruth » 16 Feb 2023, 17:07

TesfaNews wrote:
15 Feb 2023, 23:01
tenadidesh ???

When is a single Gojjame (singer) going to release an Afan Oromo single, finally?

The oldest institution in the country agreed at the end the way forward for Ethiopia is bilingualism or multilingualism, by adopting Afan Oromo as an official language of liturgy in the institution.

Many forward looking Ethiopian artists have been already bilingual or multilingual, except for the fara Gojjame so far.

The era of uni-culture (dominant culture) is giving way to a truly multi-cultural Ethiopia now.

The Mosaic is rising!

Selam/
Senior Member
Posts: 17888
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኦሮሞ ጥያቄ ወዴት? ከኩሻዊነት ወደ ሴማዊነት! እጹብ ድንቅ!!

Post by Selam/ » 16 Feb 2023, 22:54

ያልከው ትክክለኛና መደገፍ ያለበት ነገር ነው። ሆኖም ለምን ኦሮምኛ ድሮ አልተማራችሁም ብሎ ማለቃቀስ ዋጋ የለውም።

ድሮ ልጆች የአማርኛ ቋንቋ ማንበብና መፃፍ የሚማሩት ተማሪ ቤት ሳይገቡ በየቤተክርስቲያኑና በየሰፈሩ አዛውንቶች ነበር። ለምን እነዚህ ሰዎች አማርኛ ብቻ አስተማሩ የሚል ካለ ጤንነቱን እጠራጠራለሁ። እኔ ልጅ ሆኜ ኦሮምኛ ለመማር ፍላጎት ስለነበረኝ ጓደኞቼን አስቸግራቸው ነበር። ግን ማንም በቁም ነገር የማስተማር ፍላጎት አልበረውም፣ ቢያስተምሩም በዘልማድ የሚነገረውን በዘፈቀደ ይነግሩሃል እንጂ የተማሩት ሳይቀሩ በዘዴና በስልት ልጆችን እንዲስብ አድርገው አያስተምሩም ነበር ብቃቱም አልነበራቸውም።

አንተም ጣትህን ጎጃሜዎች ላይ ከመቀሰርህ በፊት በመጀመሪያ ሌሎችን ለማስተማር ምን ጥረት እንዳደረክ እራስህን መርምር ። ‘ላስተምራችሁ!’ ብለህ በትህትና ጠይቅ ‘ለምን አልተማራችሁም?’ ብለህ ከመክሰስህ በፊት። ‘አልገባንምና በአማርኛ ፃፍልን’ ካሉህ፣ ላቲን አብሮህ የተፈጠረ ስላልሆነ በፈረንጅ ፊደል ሙዝዝ አትበል። አትሞትም በሚያቁት ቋንቋ አስተምራቸው።

እንዲያውም ‘ፈጣሪያችን ኦሮሞን ነው መጀመሪያ የፈጠረው’ የሚሉትን ምሁር ነን ባይ እንከፎች መጠየቅ ያለብህ ለምን ይኸን ታላቅ ህዝብ አዙረውና አሽከርክረው የነጫጭባ ፊደል ጥገኛ እንዳደረጉት ነው።

DefendTheTruth wrote:
16 Feb 2023, 17:07

Post Reply