Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13068
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 09 Feb 2023, 22:38
Abebe Gellaw
ከከሸፈው መፈንቅለ ሲኖድ ቅርቃር ውስጥ መውጣት ሲሳናቸው ከምንም የሌሉ ባለህብቾችን በዘር በመፈረጅ መፈንቅለ መንግሥት ሊያደርጉ ሲያሴሩ ደረስንባቸው የሚል የፈጠራ ወሬ በማሰራጨት ላይ ናቸው። እንዲህ አይነት አስነዋሪና እኩይ ተግባር በአስቸኳይ ይቁም።

-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13068
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 09 Feb 2023, 23:15
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42810
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 09 Feb 2023, 23:25
ውሸታም ቀጣፊ ወያኔ!
እነዚህ በሙሉ በሚሊዮኖች ብር ለአቢይ ፕሮጀክት የሚያዋጡ ባለ ሃብቶች ናቸው ! ደሞም ሳሙኤል ተፈሰ፣ ከተማ ከበደ፣ ኢዮብ ማሞ ብዛያለ ታደለ አማሮች አይደሉም !! ኢዮብ ማሞ ጨርሶ በኢትዮጵያ ያለ ባለሃብት አይደለም ዉሸት ዉሸት ዉሸት !!!!