Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42808
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 09 Feb 2023, 23:03
ሰላም
አዲስ አበባ በደምብ የምታቃት ይመስለኛ። ቀድም ነገር የልደታ ማሪያም ግቢ ሰፊ ነው ። አሁን ከሜክሲኮ አደባባይ ተግባረ ዕድ ት/ቤት አንስተህ የፖሊስ ጠ/መምሪያን እነፊሊፕስ ህንጻን ፣ እነ አምበሳ አቶቢስ ጋራጅን ይዘህ የድሮ ማልቻ ሆስፒታልን ይዘህ የደጃች ባልቻ ቤት (ተስፋ ኮከብ ት/ቤ) የዘህ ከፍተኛ ፍርድ ቤት (የድሮ ህንጽ ኮሌጅ) ጎን ማለቲኮ ል ዕልት ጸሃይ ሆስፒታል (አሁን ጦር ሃይሎች) ለመድረስ ብሎክ ነው የሚቀርህ !!! አይደለም በሰው ሊሞላ ቢሄዱበት የሚያደክም ርቀት ነው። ፍጹም ፍጹም የማይታመን ነው ! አቢይ የቆመው ይህን በመሰለ እሳተ ጎመራ ላይ ነው ።
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17891
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 09 Feb 2023, 23:13
ልደታ ሰባት አመት ኖሬያለሁ፣ የባቡር መንገዱ ሳይሰራ። ለጥምቀት በዓል እንኳ በቂ ቦታ አልነበረም። እንዴት አርጎ ይኸ ሁሉ ህዝብ እንደክዋክብት እንደፈሰሰ ድንቅ ነው።
Horus wrote: ↑09 Feb 2023, 23:03