Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42570
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

እንደ ብርሃኑ ነጋ አይነት ባለስልጣን ማየት እንፈልጋለን! (በላይ መንገሻ)

Post by Horus » 01 Jan 2023, 18:15

ጥሩ ነገር ስታየውም፣ ስትነካውም አንድ ነው! The real deal - what you see is what you get!

Union

Re: እንደ ብርሃኑ ነጋ አይነት ባለስልጣን ማየት እንፈልጋለን! (በላይ መንገሻ)

Post by Union » 01 Jan 2023, 18:31

ብርሀኑ የሚባለው እኮ የሞተ ጅብ ነው። አንድ ህዝብን ለቃቹ ውጡ ያለ ዝተት ነው!

Horus
Senior Member+
Posts: 42570
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እንደ ብርሃኑ ነጋ አይነት ባለስልጣን ማየት እንፈልጋለን! (በላይ መንገሻ)

Post by Horus » 01 Jan 2023, 18:38

union wrote:
01 Jan 2023, 18:31
ብርሀኑ የሚባለው እኮ የሞተ ጅብ ነው። አንድ ህዝብን ለቃቹ ውጡ ያለ ዝተት ነው!
አንተ ሹክሻክ፣ ብርሃኑን ስትሆን አይደለም የሚወድህ የሚቃወምህ ይወድሃል :idea: :!: ፋንዶ :lol: :lol:

Union

Re: እንደ ብርሃኑ ነጋ አይነት ባለስልጣን ማየት እንፈልጋለን! (በላይ መንገሻ)

Post by Union » 01 Jan 2023, 18:53

I am only interested in stating the fact and repeating what he said. No hard feelings
Horus wrote:
01 Jan 2023, 18:38
union wrote:
01 Jan 2023, 18:31
ብርሀኑ የሚባለው እኮ የሞተ ጅብ ነው። አንድ ህዝብን ለቃቹ ውጡ ያለ ዝተት ነው!
አንተ ሹክሻክ፣ ብርሃኑን ስትሆን አይደለም የሚወድህ የሚቃወምህ ይወድሃል :idea: :!: ፋንዶ :lol: :lol:

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: እንደ ብርሃኑ ነጋ አይነት ባለስልጣን ማየት እንፈልጋለን! (በላይ መንገሻ)

Post by sun » 01 Jan 2023, 21:52

Horus wrote:
01 Jan 2023, 18:15
ጥሩ ነገር ስታየውም፣ ስትነካውም አንድ ነው! The real deal - what you see is what you get!

:roll:

Misraq
Senior Member
Posts: 17720
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: እንደ ብርሃኑ ነጋ አይነት ባለስልጣን ማየት እንፈልጋለን! (በላይ መንገሻ)

Post by Misraq » 01 Jan 2023, 22:19

ሃሌታ ማለት ቅዥብ የሆነ ውታፍ ነቃይ ነው። ውታፍ ነቃይ ሌላ ውታፍ ነቃይን ሲያሞግስ ስታይ ደሞ no surprise ግም ለግም አብረህ አዝግም ብለህ ታልፋለህ።

Question to you brother Horus

If Birhanu Nega is a real deal, what is he doing with OPDO? He knows where the country is heading way better than TeddyYo doesn't he?

Horus
Senior Member+
Posts: 42570
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እንደ ብርሃኑ ነጋ አይነት ባለስልጣን ማየት እንፈልጋለን! (በላይ መንገሻ)

Post by Horus » 01 Jan 2023, 23:06

Misraq wrote:
01 Jan 2023, 22:19
ሃሌታ ማለት ቅዥብ የሆነ ውታፍ ነቃይ ነው። ውታፍ ነቃይ ሌላ ውታፍ ነቃይን ሲያሞግስ ስታይ ደሞ no surprise ግም ለግም አብረህ አዝግም ብለህ ታልፋለህ።

Question to you brother Horus

If Birhanu Nega is a real deal, what is he doing with OPDO? He knows where the country is heading way better than TeddyYo doesn't he?
ወንድሜ ምስራቅ፣
አንደኛ ቴዲ አፍሮም ቴዲ ዮም ብርሃኑ ነጋም ካንድ ዉሃ የተቀዱ ሶስቱም 120% የኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያዊነት ፖለቲከኞች ናቸው። ብርሃኑ ነጋና ፓርቲው አቢይን ጥሩ ሲሰራ ደግፈን መጥፎ ሲሰራ እንቃወማለን ብለው እኔ አንተ ከምናደርገው ሺ እጥፍ በመንግስት ላይ ተጽኖ እየፈጠረ ያለ ፓርቲ ነው። በባንዲራ ጉዳይ፣ በሌብነት ወዘተ መንግስት እንዴት እንዳንቀጠቀጡ አይተናል ። ቴዴ አፍሮም ሆነ ጀማሪው ቴዲ ዮ መንግስት ግልበጣ ያንቀሳቀሱት ነገር የለም ። ቴዲ አፍሮ ልክ እንደ አባ መላ ዲነግዴ ባንድ ስንኝ መንግስት ይነቀንቃል ። እንዳንተና እንደ እኔ ያሉ ተግባር አልባ ተቃዋሚዎች ምን እንደ ፈየድን እስቲ ነገረኝ ። ብርሃኑ ነጋ 32 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊ ህጻናትና ወጣቶች ጥራት ያለው ትምህርት እንዲያገኙ እየሰራ የንስት ሚሊዮኖች ተስፋ የሆነ መሪ ነው። አንተ ቅዥብ ያልከው ሰው እኔ አላውቀውም፣ ግ ን አንድ እጅግ ውብ የሆነ ፋክት ነግሮናል ። ያም ፋክት ተደዳጁና ሲምፕል የሆነው ፕሮፌሰር ብርሃኑ አለዘበኛ አለድራማ በሚወዱትና በሚያከብሩት ሕዝቡ መሃል ልክ እንደ አንዳቸው ዘና የሚል የባለስልጣን ምሳሌና የምሳሌ ምሳሌ ነው ! ደግሜ ደግሜ ልንገርህ ብርሃኑ ነጋ በብዙ መጽህፍቶቹ ከጻፈው እምነትና ቲኦሪ ወጭ ሳይሆን የሚሞት እንቁ መሪ ነው ። አዲስ አበባ ብርሃኑን ከንቲባ የማድረግ እድል ነበረው ፣ ግና እንዳንተ ያሉት የፖለቲካ ፕሮሴስና ስልት የማያውቁ አቤቤን አስቀመጡ። አሁን የዘሩትን እያጨዱ ነው ። የብርሃኑን ስብዕና ተቃውመህ የመሞት መብት አለህ! ግን ግን ብርሃኑ በሚሊዮኖች ልብ ውስጥ ያለና የሚጠበቅ መሪ እንደ ሆነ ብትክድ ያንተ ችግር እንጂ እሱ አገሪቱን አንድ ኢንች ወደ ፊት እየገፋ ያለ መሪ ነው!

Misraq
Senior Member
Posts: 17720
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: እንደ ብርሃኑ ነጋ አይነት ባለስልጣን ማየት እንፈልጋለን! (በላይ መንገሻ)

Post by Misraq » 01 Jan 2023, 23:53

ወንይም ሆረስ

አንተ አጭቤውን ብርሃኑን መደገፍህ ፤ ትግሬዎች መለስን ማምለካቸውና ወሮሞዎች አብይን ማምለካቸው የሚያሳየው ነገር ቢኖር የጠነባውን የዘረኝነት አባዜ ብቻ ነው።

እኛ እነ ልደቱ አያሌውን በአማራነታቸው ሳይሆን በሕወሃት መንግስት ውስጥ ብርሃኑ ነጋ የሚሄድበትን የተለጣፊ ፓለቲካዊ ድራማ ስለተረዳን ተፋናቸው። በልደቱና በብርሃኑ መሃከል ያለው ልዩነት ልደቱ ሕወሃት ላይ መለጠፉና ብርሃኑ ደግሞ ኦፒዲኦ ላይ መለጠፉ ብቻ ነው።

ልደቱ ሕወሃትን በለስላሳነት እየተቸ በተጓዳኝ አሌ የማይባል ፓለቲካዊ ጥቅም ለሕወሃት ያስገኝ እንደነበረው ብርሃኑም በለስላሳ ትችት ኦፒዲኦን እየተቸ አሌ የማይባል ጥቅም ለአብይ እያስገኘ ይገኛል።

ብርሃኑ ጉራጌ ስለሆነ ብቻ ይቅር ማለትህ አስደማሚ ነው። ደግሞ ለውጥ እያስመዘገበ ነው ላልከው ስለየትኛው ለውጥ? ነገር ቅጣንባሩ እየወጣና ሁኔታዎች ተወሳስበው ወደ አደገኛ መንገድ ሃገሪቱ እየሄደች ብርሃኑ ልውጥ እያመጣ ነው ስትል ጭፍንነትን አያመላክትም?

ለአብይ ለከት የለሽ ድጋፍህና ሙገሳህ የቆመው አብይ ጉራጌ ላይ ኮማንድ ፓስት ካዘዘ በህዋላ እንደሆነ ግልፅ ነው። ባይሆን ኖሮ ለብርሃኑ የቸርከውን ለሱም እንደምትቸረው እሙን ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 42570
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እንደ ብርሃኑ ነጋ አይነት ባለስልጣን ማየት እንፈልጋለን! (በላይ መንገሻ)

Post by Horus » 02 Jan 2023, 00:06

አያ ምስራቅ፣ አማራ ሲተርት 'ሰው ጥራ ቢሉት እራሱ መጣ' ይላል! ብርሃኑና ልደቱን ማነጻጸር ዳዳህ! ሰላም ሁን።

Union

Re: እንደ ብርሃኑ ነጋ አይነት ባለስልጣን ማየት እንፈልጋለን! (በላይ መንገሻ)

Post by Union » 02 Jan 2023, 01:24

ብርሀኑ ሀገር እየታመሰ ህዝብ እየተጨፈጨፈ ፀጥ ብሎ ጆሮ ዳባ ልበስ ብሎ ቁጭ ያለ ውታፍ ነቃይ ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 42570
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እንደ ብርሃኑ ነጋ አይነት ባለስልጣን ማየት እንፈልጋለን! (በላይ መንገሻ)

Post by Horus » 02 Jan 2023, 01:33

union wrote:
02 Jan 2023, 01:24
ብርሀኑ ሀገር እየታመሰ ህዝብ እየተጨፈጨፈ ፀጥ ብሎ ጆሮ ዳባ ልበስ ብሎ ቁጭ ያለ ውታፍ ነቃይ ነው።
ሹክሻክ የኢ አር ጉልቻ! ያያያያ ፋንዶ!

Union

Re: እንደ ብርሃኑ ነጋ አይነት ባለስልጣን ማየት እንፈልጋለን! (በላይ መንገሻ)

Post by Union » 02 Jan 2023, 02:10

እረ ምንድነው

ብርሀኑ እኮ ህዝብ አንቅሮ የተፋው ድምፁን የነፈገው ሰው ነው እኮ። ጉራጌ እራሱ ድምፅ የነፈገው ሰው እኮ ነው :lol:

Horus wrote:
02 Jan 2023, 01:33
union wrote:
02 Jan 2023, 01:24
ብርሀኑ ሀገር እየታመሰ ህዝብ እየተጨፈጨፈ ፀጥ ብሎ ጆሮ ዳባ ልበስ ብሎ ቁጭ ያለ ውታፍ ነቃይ ነው።
ሹክሻክ የኢ አር ጉልቻ! ያያያያ ፋንዶ!

Right
Member
Posts: 4766
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: እንደ ብርሃኑ ነጋ አይነት ባለስልጣን ማየት እንፈልጋለን! (በላይ መንገሻ)

Post by Right » 02 Jan 2023, 02:33

አንተ አጭቤውን ብርሃኑን መደገፍህ ፤ ትግሬዎች መለስን ማምለካቸውና ወሮሞዎች አብይን ማምለካቸው የሚያሳየው ነገር ቢኖር የጠነባውን የዘረኝነት አባዜ ብቻ ነው።
Bingo. Birr will live and die with Abiye Ahmed. He is finished as a political alternative in Ethiopia. He is Politically dead.
Nothing will save him. Certainly not the ER political scientist and tribal icon Horus.

Right
Member
Posts: 4766
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: እንደ ብርሃኑ ነጋ አይነት ባለስልጣን ማየት እንፈልጋለን! (በላይ መንገሻ)

Post by Right » 02 Jan 2023, 15:32

Birr will be appointed as a Foreign Minster of Ethiopia in the next cabinet shuffle. that will be a win for Issias Afeworki.

Misraq
Senior Member
Posts: 17720
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: እንደ ብርሃኑ ነጋ አይነት ባለስልጣን ማየት እንፈልጋለን! (በላይ መንገሻ)

Post by Misraq » 02 Jan 2023, 16:33

Right wrote:
02 Jan 2023, 02:33
አንተ አጭቤውን ብርሃኑን መደገፍህ ፤ ትግሬዎች መለስን ማምለካቸውና ወሮሞዎች አብይን ማምለካቸው የሚያሳየው ነገር ቢኖር የጠነባውን የዘረኝነት አባዜ ብቻ ነው።
Bingo. Birr will live and die with Abiye Ahmed. He is finished as a political alternative in Ethiopia. He is Politically dead.
Nothing will save him. Certainly not the ER political scientist and tribal icon Horus.

Birr also lost his life long wutaf neqays to Abiy. Look at all cheif wutaf neqays Sisay Agena, natnael Mekonen, Fasil Yenealem, dere tube...the entire Ginbot-7 cadres dropped birr like hot potato and chose to be Abiys wutaf neqay

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: እንደ ብርሃኑ ነጋ አይነት ባለስልጣን ማየት እንፈልጋለን! (በላይ መንገሻ)

Post by Sam Ebalalehu » 02 Jan 2023, 17:11

ደስ ይለኛል የ ብርሀኑ ነጋ ስም መነሳት ትራይባል ካድሬዎችን ሲያንጫጫ። ሰውየው መኖራቸውን አያቅም። በርግጠኝነት መናገር ይቻላል ERን አይጎበኝም ብሎ። ለምን ታዲያ የህወሓት ካድሬዎች አንደኛ ጠላት ሆነ ?
አንድ በኢትዮጵያዊነቱ አይደራደርም ያንን አይወዱትም። በ ትራይባቸው የሚገለፁ ፖለቲከኞች ናቸው ለነሱ የሚስሟሟቸው። ሁለት ህወሓት ማንም ሀይል የማይሰብርው የ ፖለቲካ ሀይል ነው ተብሎ በሚታሰብበት ወቅት ያ ውሸት ነው ብሎ ከ US ዩኒቨርስቲ የማስተማር ስራውን ጥሎ ወደ ኤርትራ አቀና። ያንን በራስ መተማመን ፓለቲካ ይጠሉታል። ሶስት የ ህወሓት ቀንደኛ ጠላት ከሆነው ኢሳያስ ጋር የምስራቅ አፉሪካን ፓለቲካ በሚመለከት መግባባት ፈጠረ። አራት የ አቢይንና የ ኢሳያስን መረዳዳት ብሎም በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ለተፈረመው የሰላም ስምምነት የ በኩሉ አስተዋፆ አለው ብለው ይገምታሉ። ትክክል ናቸው። ይህ ሁሉ ለመንጫጫቸው አስተዋፅኦ አለው።
ከሁሉም በላይ ግን ከማንኛውም የ ኢትዮጵያ ፓለቲከኛ የተሻለ የ ህወሓት መሪዎች የ ፖለቲካ ደንቆሮ መሆናቸውን ያውቃል።
ከምንም በላይ ያ እውቀቱ ያናድዳቸዋል።

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እንደ ብርሃኑ ነጋ አይነት ባለስልጣን ማየት እንፈልጋለን! (በላይ መንገሻ)

Post by Selam/ » 02 Jan 2023, 17:36

That would be great. He would perform better than any previous Foreign Munster in modern Ethiopia. As Education Minister, he is cleaning up woyane’s mess & putting the education system on a firm foundation & successful trajectory.
Right wrote:
02 Jan 2023, 15:32
Birr will be appointed as a Foreign Minster of Ethiopia in the next cabinet shuffle. that will be a win for Issias Afeworki.

Right
Member
Posts: 4766
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: እንደ ብርሃኑ ነጋ አይነት ባለስልጣን ማየት እንፈልጋለን! (በላይ መንገሻ)

Post by Right » 02 Jan 2023, 18:17

cleaning up woyane’s mess & putting the education system?

Ye Gurage neger. The constitution and the system Birr is working on is 100% Weyannie.
Soon he will share office with the Weyannies.

Selam/
Senior Member
Posts: 17717
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እንደ ብርሃኑ ነጋ አይነት ባለስልጣን ማየት እንፈልጋለን! (በላይ መንገሻ)

Post by Selam/ » 02 Jan 2023, 19:30

አሁን የተረዳሁት ጠባቡና ዘረኛው እራስህው እንደሆንክ ነህ። ስለ ጉራጌ መብት ስለተናገርኩኝ ‘የጉራጌ ነገር’ ብለህ ሃሳቤን ለማጣጣል ሞከርክ። ማነው ስለ ጉራጌ ጉዳይ ጉራጌ ብቻ ነው የሚያገባው ያለው? ስለ ትግሬ ደግሞ ብናገር ‘የአጋሜ ነገር‘ ትለኝ ነበር ማለት ነው? የተደበላለቀብህ አናሳ ፍጡር ነህ። ዘረኝነት የሚጠየፍ ዜጋ፣ ጎሳን ለስድብነት አይጠቀምበትም። እንዲያውም የሁሉንም ጥቃት ልክ እደእኔ ጎራ ሳይዝ ይታገላል። ምንም ይሁን አላማህ ምን ፣ የተንሻፈፈ አስተሳሰብ እንዳለህ ግልፅ ነው።
Right wrote:
02 Jan 2023, 18:17
cleaning up woyane’s mess & putting the education system?

Ye Gurage neger. The constitution and the system Birr is working on is 100% Weyannie.
Soon he will share office with the Weyannies.

Right
Member
Posts: 4766
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: እንደ ብርሃኑ ነጋ አይነት ባለስልጣን ማየት እንፈልጋለን! (በላይ መንገሻ)

Post by Right » 02 Jan 2023, 19:45

Do you seriously believe Birr Nega has changed the educational system which is part of the constitution?
Is that your justification of supporting him.
Serving this rotten system has to be applauded by twisting facts.

Ask any one in Addis about Birr Nega and they will tell you he is the definition of a con man.

Post Reply