Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ትግሬ ተነግሮ እንደማይማር ያወኩት ብጏደኞቼ በAbebB, Houres, ውዘተ ነው!

Post by Jirta » 28 Oct 2022, 06:59

አይሰሙ አይለሙ የኢትዮጵያየዘለአለም ችግሮች ናቸው::ባንዳዎችተላላኪዎች ከሃዲዎች ስግስብግቦች ........ ኡኡኡኡኡኡኡ

Right
Member
Posts: 4830
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ትግሬ ተነግሮ እንደማይማር ያወኩት ብጏደኞቼ በAbebB, Houres, ውዘተ ነው!

Post by Right » 28 Oct 2022, 07:26

What do you think the solution is?

Generalization is wrong. You can’t put 3 million in one basket and condemn.
PP welcomes that, so is TPLF. It distract people’s attention.

The real solution or the best way to get out of this quagmire is to change the constitution and dismantle the Weyannies political system. All these evil actors will be out of action.

get rid off the primitive and divisive system, replace it by new and universally accepted political system.

Horus
Senior Member+
Posts: 42851
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትግሬ ተነግሮ እንደማይማር ያወኩት ብጏደኞቼ በAbebB, Houres, ውዘተ ነው!

Post by Horus » 28 Oct 2022, 12:43

Right wrote:
28 Oct 2022, 07:26
What do you think the solution is?

Generalization is wrong. You can’t put 3 million in one basket and condemn.
PP welcomes that, so is TPLF. It distract people’s attention.

The real solution or the best way to get out of this quagmire is to change the constitution and dismantle the Weyannies political system. All these evil actors will be out of action.

get rid off the primitive and divisive system, replace it by new and universally accepted political system.
Right,
የጎሳው ሲስተም እራሱን የፈጠሩትኮ ትግሬዎች ናቸው። ይህን ሲስተም ማጥፋት እንዳለ ሆኖ ከላይ የተነሳው ጉዳይ ከዚያም በላይ ነው ። በሁለተኛው የጣሊያን ወረራ 90% የጣሊያስ አስካሪዎች ትግሬዎች ነበሩ ። ብዙ ብዙ የኢትዮጵያ ውድ አርበኞችን አሳልፈው ለጣሊያን ይሰጡ የነበሩ የትግሬ ባንዳዎች ናቸው። በጄ/ል ጀገማ ኬሎ የተመታው የወያኔ አመጽ ትግሬዎች ሲያደርጉ የጎሳ ሲስተም አልነበረም ። የዛሬ 50 አመት እነመለስ የኢትዮጵያን መንግስት ሲወጉ የጎሳ ሲስተም አለነበረም ። አው አቢይ ይህን የመልስ ፌዴሬሽን ቢያፈርስ ህገ መንግስት ህገ መንግስት የሚሉት ነገር ይሞታል ፣ ነገር ግን የትግሬዎች የባንዳነትና ጸረ ኢትዮጵያነት ካልቸርን አይለውጠውም። መፍትሄው ኢትዮጵያ ምን ግዜም ጠንክራ እና ታጥቃ ባንዳዎች በውስጥም ወይም የውጭ ጠላት አሽከር ሆነው በመጡ ቁጥር ልክ አሁን እንደ ሚሆነው በጦር ደብድቦ ጸጥ ማሳኘት ነው። ሕዝቡ አዲስ ባህል፣ የሰላምና ኢትዮጵያውነት ባህል እስከ ሚይዝ ድረስ ። ዛሬም ቢሆን አሜሪካ ትግሬን ተጠቅማ ብትወረን ክል ቪትናምና አፍጋኒስታን ተሸንፈው ይወጣሉ ። ምርጫው የትግሬ ሕዝብ ነው ። በውስጣቸው ለዘመናት ያበቀሉት የባንዳነትና ኢትዮጵያን የማስቸገር ካልቸር ሳይለውጡ በፍጹም ሰላም አያገኙም፣ ደሞም የትም አይደርሱም ። ይህን ሁሉ ችግር ውስጥ ያሉትኮ 30 አመት ኢትዮጵያን ከዘረፉ በኋል ነው። የትግሬ ችግር ገንዘብ አይደለም፤ ሳይኮሎጂና ካልቸር ነው! ልክ አንተ ራስህ በብርሃኑ ነጋ ላይ እንዳለህ የሳይኮሎጂ ችግር ማለት ነው!

Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

Re: ትግሬ ተነግሮ እንደማይማር ያወኩት ብጏደኞቼ በAbebB, Houres, ውዘተ ነው!

Post by Jirta » 28 Oct 2022, 12:53

Right wrote:
28 Oct 2022, 07:26
What do you think the solution is?

Generalization is wrong. You can’t put 3 million in one basket and condemn.
PP welcomes that, so is TPLF. It distract people’s attention.

The real solution or the best way to get out of this quagmire is to change the constitution and dismantle the Weyannies political system. All these evil actors will be out of action.

get rid off the primitive and divisive system, replace it by new and universally accepted political system.
እኔ የሚገርመኝ 3 ሚ ህዝብን ከትህነግጋር አንድ አታድርጉት የሚለው የፖለቲካ ወሬ ነው::የግራይ ህዝብ አንድ ሆኖ አይደለም እንዴ ኢትዮጵያን እየወጋ ያለው? ለምን አንድ ሆኖ በሚሊዯን እየገባ ከሚያልቅ ትህነግን ተቃውሞ ነፃ አወጣም?
ለእኔ ግን በትህነግ እና ትግሬ ያለው ልዩነት ከመርፌ ቀዳዳ የጠበበ ነው::ማሽምንሞን ለምንም አይጠቅምም::መከላከያን ውሃ ተባብሮ ጥቅምት 24 የጨፈጨፈ ተዋግቶ መቀሌ የገባውን ሠራዊት ውሃ ሲለምን መርዝ የሰጠ: ቤተክርስቲያን ጤና ጣቢያ ሆኖ መከላከያን የገደል ተባብሮ የትግራይ ህዝብ መሰለኝ::አሁንም በትነግ እና ትግሬ ሳይሆን በአንድ ትግሬ እና በሁለተኛው ትግሬ መካከል ምንም ልዩነት አታገኝም::ከፋብሪካ የተመረቱ ነው የሚመስሉት::

Post Reply