Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Deqi-Arawit
Senior Member
Posts: 16042
Joined: 29 Mar 2009, 11:10
Location: Bujumbura Brundi

At last, a wise Tigrian

Post by Deqi-Arawit » 26 Oct 2022, 23:52

Please wait, video is loading...

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10192
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: At last, a wise Tigrian

Post by Digital Weyane » 27 Oct 2022, 01:35

ዎደ ኤርትራ ሮኬቶችን ሞቶኮስ ሞትን በራስህ ላይ መፍረድ እንደሞሆኑ ደጋግሜ ነግሬአቸው ነበር። ነገር ግን <<የፈረንጆቹ ጌቶቻችን ትእዛዝ ነው!>> ብለውኝ ሮኬቶቹን ሞቶኮስ ቀጠሉበት። ከአንድ ሚልዮን በላይ የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ወታደሮችን ሕይወት በጦርነቱ ውስጥ ካጠፉ በኋላ ለትግራይ ህዝብ ይቅርታን ለመጠየቅ አይፈልጉም።

ከዚህ በላይ ንቀት ካለ ንገሩኝ። ተጋሩ ዎገኖቼ በእውነቱ ተደፈረናል፣ ተንቀናል፣ ብታምኑም ባታምኑም በቁማችን ሞተናል። :roll: :roll:

Post Reply