Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሰበር ዜና: አዲስ ለተማረኩት 20,000 የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ምርኮኞች ቦታ ለማግኘት ሲባል መቀሌ የነበሩ 9000 ምርኮኞች ተለቀቁ

Post by Abere » 21 Oct 2022, 13:55

ቶሚቻ አሁን ማን ያምነኛል ብለህ ነው ይህን የምትለጣጥፈው? የጦርነቱ መስክ የሚያሳየው በወያኔዎች በኩል ውጤቱ ዜሮ ነው። ግን ምሽግ ቁፋሮ ወያኔዎች አንደኛ ናቸው። አየህ በኢትዮጵያ ሃይሎች በኩል ምርኮኛ ማሳየት ጥሩ የፓለቲካ ስራ ስለማይሆን ይመስለኛል እንጅ የትግራይ እናቶች በህይወት ያሉ ልጆቻቸውን ለማገኘት የተሻለ ዕድል ነበረው - ኦፈ ሰማያ ትግሬ እኮ ነው የተማረከው።

ግን ለምንድን ነው ወያኔዎች ትግሬዎችን ወታደርም ምርኮኛም እያደረጉ እራሳቸው በእራሳቸው የሚቀልዱት።የኢትዮጵያ ሃይሎች የወያኔን ምርኮኞች ይዞ ከመቀለብ ይልቅ ምግብ ለስራ ሊጠቀሙባቸው ይገባል። ትግሬዎች ምሽግ መቆፈር ስለሚችሉ ምሽግ ማስቆፈር። ወያኔን ምሽግ አስቆፍሮ ውጊያውን የጦር ጀግኖቹ ይዋሉበት።ወያኔን ለኩሽና አናብስቱን ለአደባባይ አርበኝነት ቢሆንስ :mrgreen:


Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ሰበር ዜና: አዲስ ለተማረኩት 20,000 የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ምርኮኞች ቦታ ለማግኘት ሲባል መቀሌ የነበሩ 9000 ምርኮኞች ተለቀቁ

Post by Thomas H » 21 Oct 2022, 20:55

በነገራችን ላይ ዛሬ እነዚህን ሽንታሞች በመልቀቃችን 2 ቢሊዮን ዶላር አጥተናል ምክንያቱም የ 1 ኩላሊት ዋጋ በዛሬ ገበያ 100 ,000 ዶላር ነው:: የተለቀቁት 9400 እስረኞች 2 ኩላሊት ይኖራቸዋል የሚል ግምት በማስገባት:
9400 X 2 = 18800 ኩላሊቶች
Current price of Kidney 100,000
18800 X 100,000 = 1,880,000,000 Almost $2 billion

Post Reply