እግዚኦ! እግዚኦ! 4100 የንግድ ድርጅቶች ታሸጉ! 19000 ተቀጡ! 96000 ተጠኑ ብራቮ!!
የጥቁር ገበያ ብር ለዋጮች ሁሉ ተዘጉ!!
Re: እግዚኦ! እግዚኦ! 4100 የንግድ ድርጅቶች ታሸጉ! 19000 ተቀጡ! 96000 ተጠኑ ብራቮ!!
በጥቁር ገበያ ስም የማን ሱቅ ተዘጋ? አጣርተሀል
Re: እግዚኦ! እግዚኦ! 4100 የንግድ ድርጅቶች ታሸጉ! 19000 ተቀጡ! 96000 ተጠኑ ብራቮ!!
ለምን አጣራለሁ? በትክክል ሲኒግዱ የተዘጋባቸው ካሉ ይናገሩ! በኢትዮጵያ ውስጥ ህሊና በሌለው ነጋዴ ተራው ሕዝብ አይደለም ዶሮ ሽንኩርት መግዛት አይችልም! ለምን? ባላገር ያሉ ዘመዶቻችን ሁሉን ነገር አምርተው ለገበያ ያቀርባሉ! ለምንድን ነው ደሃው ምንም ነገር መግዛት የማይችልበት ኢኮኖሚ የሚፈቀደው? ማንኛውም የኢትዮጵያ ፍጆታ እቃ ካሜሪካ የባሰው ውድ ነው! ለምን? ስለዚህ ነጋዴው በትክክል ነግዶ መክበር ሳሆን ድሃውን በማስራብ ከሆነ የዋጋ ቁጥጥር እንዲጫንበት ያስፈልጋል! ሱቁ የተዘጋው ያክስቴ ጅ ሊሆን ይችላል። ትያቄው ያ አይደለም ። አምራችም ተገቢ ዋጋ ብቻ ማስከፈል አለበት፤ ቸርቻሪም ተገቢ ዋጋ ብቻ ማስከፈል አለበት፤ ተራው ሕዝብ በተገቢ ዋጋ ሸምቶ በልቶ ማደር አለበት ። በቃ!
Re: እግዚኦ! እግዚኦ! 4100 የንግድ ድርጅቶች ታሸጉ! 19000 ተቀጡ! 96000 ተጠኑ ብራቮ!!
ቁጥጥር ማድረግ ያስፈልጋል ነገር ግን መንግስት እራሱ እራሱን መቆጣጠር አልቻለም፣ ህሕዝቡ ይጠላዋል እናም ህግ ለማያከብር መንግስት ህግን ማክበር አይፈልግም። ስለዚህ በመንግስት ተብዬው እና በህዝቡ ዘንድ መተማመን እና መከባበር የለም፣ እንዲያውም መንግስት እንደሌላቸው ነው የሚሰማቸው።
መንግስት ተብዬውም ጦርነት እያንጓተተ እና በሰላም አስከባሪ ሰበብ በየቦታው ከህዝብጋ እየተዌጋ ኢኮኖሚውን እያወደመ ነው። ስለዚህ መንግስት እራሱ ያልቻለውን ቀውስ በነጋዴው አሳንቦ ህዝብን የማጥቃት አጀንዳውን እየሰራ ነው

Horus wrote: ↑09 Oct 2022, 15:06ለምን አጣራለሁ? በትክክል ሲኒግዱ የተዘጋባቸው ካሉ ይናገሩ! በኢትዮጵያ ውስጥ ህሊና በሌለው ነጋዴ ተራው ሕዝብ አይደለም ዶሮ ሽንኩርት መግዛት አይችልም! ለምን? ባላገር ያሉ ዘመዶቻችን ሁሉን ነገር አምርተው ለገበያ ያቀርባሉ! ለምንድን ነው ደሃው ምንም ነገር መግዛት የማይችልበት ኢኮኖሚ የሚፈቀደው? ማንኛውም የኢትዮጵያ ፍጆታ እቃ ካሜሪካ የባሰው ውድ ነው! ለምን? ስለዚህ ነጋዴው በትክክል ነግዶ መክበር ሳሆን ድሃውን በማስራብ ከሆነ የዋጋ ቁጥጥር እንዲጫንበት ያስፈልጋል! ሱቁ የተዘጋው ያክስቴ ጅ ሊሆን ይችላል። ትያቄው ያ አይደለም ። አምራችም ተገቢ ዋጋ ብቻ ማስከፈል አለበት፤ ቸርቻሪም ተገቢ ዋጋ ብቻ ማስከፈል አለበት፤ ተራው ሕዝብ በተገቢ ዋጋ ሸምቶ በልቶ ማደር አለበት ። በቃ!
Re: እግዚኦ! እግዚኦ! 4100 የንግድ ድርጅቶች ታሸጉ! 19000 ተቀጡ! 96000 ተጠኑ ብራቮ!!
የኔ ወንድም ምግብ ሺ ግዜ ተወደደ አልተወደደ፣ ህዝብና መንግስት ሺ ግዜ ተጣሉ አልተጣሉ መንግስት ሳይበላ አያድርም፣ የፈለገውን መግዛት አያውተውም ። ሚሊዮኖች እናቶች ህጻናቸው ምግብ ሲጠይቃቸው የሚሰጡት የላቸውም ። ይህን ሰብ ዓዊ ቀውስ ከፖለቲካ መለየት ካልቻልክ ተወው! መንግስት ስለሌለ ነጋዴ ያሻውን ዋጋ በመናር ድሃና አሮጊት በረሃብ ይሙቱ የሚለው የፖለቲካ ዊዝደም ካፍንጫዬ ይውጣ ፣ እኔ ፖለቲካ ውስጥ የገባሁት የድሆችና አቅመ ቢሶች ስቃይ አናዶኝ ነው ! ዛሬም ስለፖለቲካ ማስበው ለዚያ ኮዝ እንጂ ሌላ አይደለም ። መንግስት ከሌለ እንዲያውም ጥሩ ነው ሕዝቡ በራሱ ፍትሃዊ የሆነ ሲስተም ይከተል እንጂ በጥቁር ገበያ አገር መዝረፍ ያቁም!union wrote: ↑09 Oct 2022, 19:00ቁጥጥር ማድረግ ያስፈልጋል ነገር ግን መንግስት እራሱ እራሱን መቆጣጠር አልቻለም፣ ህሕዝቡ ይጠላዋል እናም ህግ ለማያከብር መንግስት ህግን ማክበር አይፈልግም። ስለዚህ በመንግስት ተብዬው እና በህዝቡ ዘንድ መተማመን እና መከባበር የለም፣ እንዲያውም መንግስት እንደሌላቸው ነው የሚሰማቸው።
መንግስት ተብዬውም ጦርነት እያንጓተተ እና በሰላም አስከባሪ ሰበብ በየቦታው ከህዝብጋ እየተዌጋ ኢኮኖሚውን እያወደመ ነው። ስለዚህ መንግስት እራሱ ያልቻለውን ቀውስ በነጋዴው አሳንቦ ህዝብን የማጥቃት አጀንዳውን እየሰራ ነው
Horus wrote: ↑09 Oct 2022, 15:06ለምን አጣራለሁ? በትክክል ሲኒግዱ የተዘጋባቸው ካሉ ይናገሩ! በኢትዮጵያ ውስጥ ህሊና በሌለው ነጋዴ ተራው ሕዝብ አይደለም ዶሮ ሽንኩርት መግዛት አይችልም! ለምን? ባላገር ያሉ ዘመዶቻችን ሁሉን ነገር አምርተው ለገበያ ያቀርባሉ! ለምንድን ነው ደሃው ምንም ነገር መግዛት የማይችልበት ኢኮኖሚ የሚፈቀደው? ማንኛውም የኢትዮጵያ ፍጆታ እቃ ካሜሪካ የባሰው ውድ ነው! ለምን? ስለዚህ ነጋዴው በትክክል ነግዶ መክበር ሳሆን ድሃውን በማስራብ ከሆነ የዋጋ ቁጥጥር እንዲጫንበት ያስፈልጋል! ሱቁ የተዘጋው ያክስቴ ጅ ሊሆን ይችላል። ትያቄው ያ አይደለም ። አምራችም ተገቢ ዋጋ ብቻ ማስከፈል አለበት፤ ቸርቻሪም ተገቢ ዋጋ ብቻ ማስከፈል አለበት፤ ተራው ሕዝብ በተገቢ ዋጋ ሸምቶ በልቶ ማደር አለበት ። በቃ!
Re: እግዚኦ! እግዚኦ! 4100 የንግድ ድርጅቶች ታሸጉ! 19000 ተቀጡ! 96000 ተጠኑ ብራቮ!!
ዋናው ሌባ መንግስት ተብዬው ነው። የኮኖሚው መዳከም እና የርሀብ አደጋው ተጠያቂ መንግስት ነው። የራሱን ችግር መፍታት አቅቶት በሰበባ ሰበብ ህዝብን ማሰቃየት ያቁም። በቃ!
Horus wrote: ↑09 Oct 2022, 20:39የኔ ወንድም ምግብ ሺ ግዜ ተወደደ አልተወደደ፣ ህዝብና መንግስት ሺ ግዜ ተጣሉ አልተጣሉ መንግስት ሳይበላ አያድርም፣ የፈለገውን መግዛት አያውተውም ። ሚሊዮኖች እናቶች ህጻናቸው ምግብ ሲጠይቃቸው የሚሰጡት የላቸውም ። ይህን ሰብ ዓዊ ቀውስ ከፖለቲካ መለየት ካልቻልክ ተወው! መንግስት ስለሌለ ነጋዴ ያሻውን ዋጋ በመናር ድሃና አሮጊት በረሃብ ይሙቱ የሚለው የፖለቲካ ዊዝደም ካፍንጫዬ ይውጣ ፣ እኔ ፖለቲካ ውስጥ የገባሁት የድሆችና አቅመ ቢሶች ስቃይ አናዶኝ ነው ! ዛሬም ስለፖለቲካ ማስበው ለዚያ ኮዝ እንጂ ሌላ አይደለም ። መንግስት ከሌለ እንዲያውም ጥሩ ነው ሕዝቡ በራሱ ፍትሃዊ የሆነ ሲስተም ይከተል እንጂ በጥቁር ገበያ አገር መዝረፍ ያቁም!union wrote: ↑09 Oct 2022, 19:00ቁጥጥር ማድረግ ያስፈልጋል ነገር ግን መንግስት እራሱ እራሱን መቆጣጠር አልቻለም፣ ህሕዝቡ ይጠላዋል እናም ህግ ለማያከብር መንግስት ህግን ማክበር አይፈልግም። ስለዚህ በመንግስት ተብዬው እና በህዝቡ ዘንድ መተማመን እና መከባበር የለም፣ እንዲያውም መንግስት እንደሌላቸው ነው የሚሰማቸው።
መንግስት ተብዬውም ጦርነት እያንጓተተ እና በሰላም አስከባሪ ሰበብ በየቦታው ከህዝብጋ እየተዌጋ ኢኮኖሚውን እያወደመ ነው። ስለዚህ መንግስት እራሱ ያልቻለውን ቀውስ በነጋዴው አሳንቦ ህዝብን የማጥቃት አጀንዳውን እየሰራ ነው
Horus wrote: ↑09 Oct 2022, 15:06ለምን አጣራለሁ? በትክክል ሲኒግዱ የተዘጋባቸው ካሉ ይናገሩ! በኢትዮጵያ ውስጥ ህሊና በሌለው ነጋዴ ተራው ሕዝብ አይደለም ዶሮ ሽንኩርት መግዛት አይችልም! ለምን? ባላገር ያሉ ዘመዶቻችን ሁሉን ነገር አምርተው ለገበያ ያቀርባሉ! ለምንድን ነው ደሃው ምንም ነገር መግዛት የማይችልበት ኢኮኖሚ የሚፈቀደው? ማንኛውም የኢትዮጵያ ፍጆታ እቃ ካሜሪካ የባሰው ውድ ነው! ለምን? ስለዚህ ነጋዴው በትክክል ነግዶ መክበር ሳሆን ድሃውን በማስራብ ከሆነ የዋጋ ቁጥጥር እንዲጫንበት ያስፈልጋል! ሱቁ የተዘጋው ያክስቴ ጅ ሊሆን ይችላል። ትያቄው ያ አይደለም ። አምራችም ተገቢ ዋጋ ብቻ ማስከፈል አለበት፤ ቸርቻሪም ተገቢ ዋጋ ብቻ ማስከፈል አለበት፤ ተራው ሕዝብ በተገቢ ዋጋ ሸምቶ በልቶ ማደር አለበት ። በቃ!
Re: እግዚኦ! እግዚኦ! 4100 የንግድ ድርጅቶች ታሸጉ! 19000 ተቀጡ! 96000 ተጠኑ ብራቮ!!
Horus,
Government can not control black market. This is impossible task. Maybe for 72 Hours, yes. What rules the market is underlying supply and demand.
The police action increases the risk to dealers so they drive up the rate even more. Also like Union said the government is corrupt so they put out whatever birr they confiscated and take it back to the same market to buy dollar to protect their newly acquired wealth from continuously losing value.
You can prove this to yourself by googling the rate over the last 3 days. Rate goes worse and worse.

Let's not go to that dismal science called economics! Yes, under a normally function market economy the hidden hand of supply and demand regulates the price of goods and services. No, the Ethiopian economy is far from a normally functioning market economy. For instance, there is no evidence that there is a shortage of ጎመን፣ ሽንኩርት፣ ቃሪያ፣ ጨው፣ በርብሬ for that matter any grain supply. The Ethiopian farmers are growing all kinds of stuff every where. It is the organized merchant class and የቢሮና የፓርቲ ንጹስ ከበርቴ መደብ that distort and manipulate the economy based on ሌብነት፣ ሙስና፣ ጉቦና artificial pricing hiking !!! The solution is well calculated price control!eden wrote: ↑09 Oct 2022, 21:18Horus,
Government can not control black market. This is impossible task. Maybe for 72 Hours, yes. What rules the market is underlying supply and demand.
The police action increases the risk to dealers so they drive up the rate even more. Also like Union said the government is corrupt so they put out whatever birr they confiscated and take it back to the same market to buy dollar to protect their newly acquired wealth from continuously losing value.
You can prove this to yourself by googling the rate over the last 3 days. Rate goes worse and worse.
Re: እግዚኦ! እግዚኦ! 4100 የንግድ ድርጅቶች ታሸጉ! 19000 ተቀጡ! 96000 ተጠኑ ብራቮ!!
ኢትዮጵያዊ ነጋዴ ሕሊና የሌለው ሕጋዊ ሌባ ነው።
መንግስት black market መቆጣጠር የሚችለው መንስኤውን በተቻለ መጠን ሲያሶግድ ነው
መንግስት ዋጋ መቆጣጠር ይችላል specifically on essential items.
መንግሥት ቅጣቱን ጠንከር ማድረግ አለበት
Heavy financial penalty, confiscation of property and goods, stiff long term imprisonment ,summary execution and lifetime ban from engagement of any business.

You can not manage inflation and economical crises by force. 20 million people are now in need of humanitarian assistance under this tribalist failed government. The olf government must first eliminate the corruption within the government itself at least before they go to the public in order for the public to take them serious and consider them as a government. Secondly, the so called government must first get out of the ecomnocial crises it put the people into. Otherwise, they close a shop but the desperate people will open another one next door!
Actually not only they will keep getting into illegal activities to survive, at the worwst case, they will start to kill the officials themselves eventually if the so called government cant fix the problem it created first before pointing fingers at the very people it is supposed to work for. The people will anything to survive as long as the government is not stable and can not provide jobs and lower the inflation.

eden wrote: ↑09 Oct 2022, 21:18Horus,
Government can not control black market. This is impossible task. Maybe for 72 Hours, yes. What rules the market is underlying supply and demand.
The police action increases the risk to dealers so they drive up the rate even more. Also like Union said the government is corrupt so they put out whatever birr they confiscated and take it back to the same market to buy dollar to protect their newly acquired wealth from continuously losing value.
You can prove this to yourself by googling the rate over the last 3 days. Rate goes worse and worse.
Re: እግዚኦ! እግዚኦ! 4100 የንግድ ድርጅቶች ታሸጉ! 19000 ተቀጡ! 96000 ተጠኑ ብራቮ!!
Union,
You are making the right argument with a wrong reason. Here one reality. It is called wealth transfer from cities to country side. This is almost the official policy of Shimels Abdisa. This is his way of empowering and enriching Oromo farmer who are becoming Kulaks or rural bourgeois class. How does this happen? consider the price of cattle, sheep and goats . The price of these animals is 100s of times the cost of raising them . በግዜር ዝናብና ሳር የሰባው ሰንጋ ሁሉ በመቶ ሺዎች ብር ነው የሚገዛው ከገበሬው ላይ ማለት ነው። ስለዚህ የሰንጋ እጥረት በኢትዮፕያ የለም። በኢትዮጵያ 80 ሚሊዮን የቀንድ ከብቶች አሉ ። አዲሱ የኦሮሙማ ፕላን ሃብት ከከተማ ነዋሪ ወደ ባላገር ገብሬ ለማዞር ነው ይህ ሁሉ የምግብ መወደድ የመጣው ። The price of food animals and grain has nothing to do with the cost of producing these goods. ስለዚህ መንግስት ነው ቀውሱን ያመጣው ስትል ምክኛቱ ይህ ነው ። ምክኛቱ የጎሳና ክልል ፖለቲካ ነው። በመሰረቱ የብልጽኛ ፓርቲ ሶሺያል መሰረት ባላገርና ገበሬ እንጂ ከተሜ አይደለም ።