Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union
Senior Member
Posts: 10858
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

To Horus

Post by Union » 10 Sep 2022, 01:17

Horus,
I see some Gurages still supporting Abiy. They are well aware of the crime PP is commiting on Gurage people but they are still siding with him. Most of them oppose it though

Who are those Gurages still supporting him?

TesfaNews
Member+
Posts: 7908
Joined: 14 Feb 2020, 22:23
Location: Ras Mesob

Re: To Horus

Post by TesfaNews » 10 Sep 2022, 01:25

Birr Birr Birr,,,, Beramtu SayNega

Horus
Senior Member+
Posts: 34981
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: To Horus

Post by Horus » 10 Sep 2022, 02:06

union wrote:
10 Sep 2022, 01:17
Horus,
I see some Gurages still supporting Abiy. They are well aware of the crime PP is commiting on Gurage people but they are still siding with him. Most of them oppose it though

Who are those Gurages still supporting him?

Union,

ስለ ጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ስናነሳ ብዙ ውስጣዊ ነገሮችን ማወቅ አለብን ። የቻልኩትን ያክል ልንገርህ ።

አንድ፣
ጉራጌ የኢትዮጵያን መከላከያ ሃይል አለምንም ፖለቲካም ሆነ ፓርቲ ልዩነት ይደግፋል ። ለምሳሌ ይህን በምንልበት ሰዓት የብልጽግና ፓርቲ በጉራጌ የአገር ሽማግሎች ላይ ያደረጉት አሳፋሪና ቆሻሻ ብልግና ከዳር እስከ ዳር እያበገነው ለሰራዊቱ ሰንጋና በግ እያዋጣ ነው ። ይህ እንግዲህ የጉራጌ እውነተኛው ማንነት ነው ። ጉራጌ የኢትዮጵያ የጀርባ አጥንት ማለት ነው ። ይህን የሰራዊት ድጋፍ ለአቢይ የተደረገ ድጋፍ አድርገህ አትየው ።

አቢይ ወጥቶ ጉራጌ ክልል ይገባዋል እስካላለ ድረስ እና በውስጥ ለውስጥ እነእርስቱን እየላከ ጉራጌን በድብቅ ማዳከም፣ መከፋፈል እስከ ቀጠለ ድረስ ጉራጌ ባቢይ ላይ እምነት አይኖረውም ።

ነገር ግን ብልጽግና ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ብሎም አቢይ አህመድ ሁሉንም በጉራጌ የሚያካሂዱት ጥቃት በምስጢር ስለሆነ የጉራጌ ሽማግሎች በጣም በጥንቃቄ ነው መምሪያ እየሰጡ ያሉት ። አንድ ቡድን በርግጥ የጉራጌ ጠላት መሆኑን ሳያረጋግጡ ወደ ውግዘት መግባት ስለማይወዱ፣ ያ ደሞ የጉራጌን ሴራ ከዘመናዊ ሕግ የላቀ የፍትህ ሰርዓት ያደረገው ኋሊቲው ስለሆነ በቋንቋ ደረጃ ዲፕሎማቲክ ሲሆኑ ታያለህ ።

ሌላው አሁን በአገር ሽማግሎች ተይዞ ያለው የምዕራብ እና ምስራቅ ጉራጌ የውስጥ ጉዳይ ነው ። ይህ በትክክል ባስቸኳይ መፈታት ያለበት የዋና ከተማ፣ የልማት ስርጭት፣ የስልጣን ክፍፍል፣ የጉራጌ ቋንቋዎች እጣ ፈንታ ( ወደ አንድ ይጠቃለሉ ወይስ ሁሉም ተለያይተው ይደጉና የስነጽሁፍ ቋንቋዎች ይሁኑ የሚለው ናቸው ። ለምሳሌ ክለስተር ብንሆን የብልጽግና መጠቀሚያ የሆኑት እዚህ ውስጥያሉት ጥቂቶች ናቸው ።

ሌሎች የሴም ጎሳ ሳይሆኑ የኩሺቲክ ቋንቋ ተናጋሪ ግን በኑሮና በጋብቻ ከጉራጌ ጋር የተዋሃዱ እንደ ቀቤና ማረቆ ያሉት የርሳቸው ማንነት ፍላጎት ስላላቸው ጉራጌ ክልል ምሆኑን ይፈራሉ ። የኔ አቋም ቀቤናና መረቆ ጉራጌ ክልል ወስጥ መሆን ካልፈለጉ መብታቸው ነው ። ነገር ግን ብልጽግና እነሱን ተጠቅሞ ጉራጌን ማምከን ይፈልጋል።

እናም አቢይን የሚደግፉ ጉራጌዎች አሉ ያልከው ከነዚህ የወጡት ናቸው ። አቢይን የሚደግፉ ጉራጌዎች ኖሩም አልኖሩ ጉራጌ ክልል መሆን የለበት የሚል አንድ ጉራጌ ባገርም ባለምም የለም ።

ለዚህ ነው አሁን ደቡብ ሸዋ ብለው ሊጠሩት ያዘጋጁት የስልጤ ሃዲያ ከምባታ ጥምባሮ ፣ የምና 'ጉራጌ' አለምንም ሬፈረንደም በመንግስት ትዕዛዝ አዲስ ስምና ህግ ተጽፎለት በ90 ቀን ለታወጅ የተወሰነው ።

እነወላይታና ጋሞ ከልሰተር እንሁን ስላሉ ለይምሰል እነሱ በብርቱካን ሚደቅሳ ሬፈረንደም ያደርጋሉ ። እንደዚህ ያለ ቀልድና የጉልበተኛ ግፍ ነው እየተሰራ ያለው ።

ግን እመነኝ አቢይና ፓርቲው በዚህ እብሪትና እብደት ከቀጠሉ በሚቀጥሉት 3 አመታት የተለየ የጉራጌ ፖለቲካ ለማየት ተዘጋጅ ! ይህን ንቀትና ስድብ የጉራጌ ሕዝብ በቀላሉ እያየው እንዳይመስልህ! ጉራጌ በነቂስ እጅግ እጅግ አዝኗል ተቆጥቷል ! ከሽማግሎች ትዕዛዝ የሚወጣ ሕዝብና ወጣት ስላልሆነ እነሱ ካቢይ ጋር ምን እንደ ሚያደርጉ እየጠበቀ ነው እንጂ ጉራጌ በፍጹም በፍጹም ክለስተር አይሆንም!!

Union
Senior Member
Posts: 10858
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: To Horus

Post by Union » 10 Sep 2022, 11:29

Horus,

አመሰግናለሁ ለትንታኔው። የበለጠ ግንዛቤ እንዲኖረን አድርገሀል። አብይን ይደግፋሉ ያልኩህ ከ10ሩ ሁለት ናቸው። 2ቱ አክራሪ ደጋፊ ናቸው። እንዳልከው ሙሉ በሙሉ የጉራጌ ማንነት የለንም ብለው የሚያምኑ መሆን አለባቸው። እንደ አማራ ክልል ከሚሴ እንደሆነው ይመስላል

Horus wrote:
10 Sep 2022, 02:06
union wrote:
10 Sep 2022, 01:17
Horus,
I see some Gurages still supporting Abiy. They are well aware of the crime PP is commiting on Gurage people but they are still siding with him. Most of them oppose it though

Who are those Gurages still supporting him?

Union,

ስለ ጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ስናነሳ ብዙ ውስጣዊ ነገሮችን ማወቅ አለብን ። የቻልኩትን ያክል ልንገርህ ።

አንድ፣
ጉራጌ የኢትዮጵያን መከላከያ ሃይል አለምንም ፖለቲካም ሆነ ፓርቲ ልዩነት ይደግፋል ። ለምሳሌ ይህን በምንልበት ሰዓት የብልጽግና ፓርቲ በጉራጌ የአገር ሽማግሎች ላይ ያደረጉት አሳፋሪና ቆሻሻ ብልግና ከዳር እስከ ዳር እያበገነው ለሰራዊቱ ሰንጋና በግ እያዋጣ ነው ። ይህ እንግዲህ የጉራጌ እውነተኛው ማንነት ነው ። ጉራጌ የኢትዮጵያ የጀርባ አጥንት ማለት ነው ። ይህን የሰራዊት ድጋፍ ለአቢይ የተደረገ ድጋፍ አድርገህ አትየው ።

አቢይ ወጥቶ ጉራጌ ክልል ይገባዋል እስካላለ ድረስ እና በውስጥ ለውስጥ እነእርስቱን እየላከ ጉራጌን በድብቅ ማዳከም፣ መከፋፈል እስከ ቀጠለ ድረስ ጉራጌ ባቢይ ላይ እምነት አይኖረውም ።

ነገር ግን ብልጽግና ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ብሎም አቢይ አህመድ ሁሉንም በጉራጌ የሚያካሂዱት ጥቃት በምስጢር ስለሆነ የጉራጌ ሽማግሎች በጣም በጥንቃቄ ነው መምሪያ እየሰጡ ያሉት ። አንድ ቡድን በርግጥ የጉራጌ ጠላት መሆኑን ሳያረጋግጡ ወደ ውግዘት መግባት ስለማይወዱ፣ ያ ደሞ የጉራጌን ሴራ ከዘመናዊ ሕግ የላቀ የፍትህ ሰርዓት ያደረገው ኋሊቲው ስለሆነ በቋንቋ ደረጃ ዲፕሎማቲክ ሲሆኑ ታያለህ ።

ሌላው አሁን በአገር ሽማግሎች ተይዞ ያለው የምዕራብ እና ምስራቅ ጉራጌ የውስጥ ጉዳይ ነው ። ይህ በትክክል ባስቸኳይ መፈታት ያለበት የዋና ከተማ፣ የልማት ስርጭት፣ የስልጣን ክፍፍል፣ የጉራጌ ቋንቋዎች እጣ ፈንታ ( ወደ አንድ ይጠቃለሉ ወይስ ሁሉም ተለያይተው ይደጉና የስነጽሁፍ ቋንቋዎች ይሁኑ የሚለው ናቸው ። ለምሳሌ ክለስተር ብንሆን የብልጽግና መጠቀሚያ የሆኑት እዚህ ውስጥያሉት ጥቂቶች ናቸው ።

ሌሎች የሴም ጎሳ ሳይሆኑ የኩሺቲክ ቋንቋ ተናጋሪ ግን በኑሮና በጋብቻ ከጉራጌ ጋር የተዋሃዱ እንደ ቀቤና ማረቆ ያሉት የርሳቸው ማንነት ፍላጎት ስላላቸው ጉራጌ ክልል ምሆኑን ይፈራሉ ። የኔ አቋም ቀቤናና መረቆ ጉራጌ ክልል ወስጥ መሆን ካልፈለጉ መብታቸው ነው ። ነገር ግን ብልጽግና እነሱን ተጠቅሞ ጉራጌን ማምከን ይፈልጋል።

እናም አቢይን የሚደግፉ ጉራጌዎች አሉ ያልከው ከነዚህ የወጡት ናቸው ። አቢይን የሚደግፉ ጉራጌዎች ኖሩም አልኖሩ ጉራጌ ክልል መሆን የለበት የሚል አንድ ጉራጌ ባገርም ባለምም የለም ።

ለዚህ ነው አሁን ደቡብ ሸዋ ብለው ሊጠሩት ያዘጋጁት የስልጤ ሃዲያ ከምባታ ጥምባሮ ፣ የምና 'ጉራጌ' አለምንም ሬፈረንደም በመንግስት ትዕዛዝ አዲስ ስምና ህግ ተጽፎለት በ90 ቀን ለታወጅ የተወሰነው ።

እነወላይታና ጋሞ ከልሰተር እንሁን ስላሉ ለይምሰል እነሱ በብርቱካን ሚደቅሳ ሬፈረንደም ያደርጋሉ ። እንደዚህ ያለ ቀልድና የጉልበተኛ ግፍ ነው እየተሰራ ያለው ።

ግን እመነኝ አቢይና ፓርቲው በዚህ እብሪትና እብደት ከቀጠሉ በሚቀጥሉት 3 አመታት የተለየ የጉራጌ ፖለቲካ ለማየት ተዘጋጅ ! ይህን ንቀትና ስድብ የጉራጌ ሕዝብ በቀላሉ እያየው እንዳይመስልህ! ጉራጌ በነቂስ እጅግ እጅግ አዝኗል ተቆጥቷል ! ከሽማግሎች ትዕዛዝ የሚወጣ ሕዝብና ወጣት ስላልሆነ እነሱ ካቢይ ጋር ምን እንደ ሚያደርጉ እየጠበቀ ነው እንጂ ጉራጌ በፍጹም በፍጹም ክለስተር አይሆንም!!

AbyssiniaLady
Member+
Posts: 6981
Joined: 04 Feb 2007, 05:44

Re: To Horus

Post by AbyssiniaLady » 13 Feb 2024, 14:23

The pickpocket low IQ Gurage listros are poverty-stricken ethnic minority, so they have no choice but to obey Gallas.

Right
Member
Posts: 3787
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: To Horus

Post by Right » 13 Feb 2024, 15:41

Post Reply