አቢይ አህመድ በዩክሬን ስንዴ ጉዳይ ዋሽቷል! 20 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን በርሃብ እየሞቱ አቢይ ግን በጉራጌ ኮማንድ ፖስት ሚሊዮኖች ብር ያባክናል !
መቼ ነው በዚች አገር ብርሃን የሚፈነጥቀው?
Re: አቢይ አህመድ በዩክሬን ስንዴ ጉዳይ ዋሽቷል! 20 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን በርሃብ እየሞቱ አቢይ ግን በጉራጌ ኮማንድ ፖስት ሚሊዮኖች ብር ያባክናል !
መንግስት ጉራጌን የማምከን ፕሮጀክት ፕላን አድርጎ እየሰራ ነው! የኢትዮጵያ ሕዝብ ይህን ግፍ እንዲቃወም ጉራጌ ጥሪ እያደረገ ነው
Re: አቢይ አህመድ በዩክሬን ስንዴ ጉዳይ ዋሽቷል! 20 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን በርሃብ እየሞቱ አቢይ ግን በጉራጌ ኮማንድ ፖስት ሚሊዮኖች ብር ያባክናል !
አቢይ አህመድ በጉራጌ ላይ ኮማንድ ፖስት አቁሞ ያለፈውን ቀይ መስመር ላመታት እንዲጸጽተው እናደርጋለን! ጉራጌ ምን አይነት ታላቅ ሕዝብ እንደ ሆነ እናስተምረዋልን !!!
Re: አቢይ አህመድ በዩክሬን ስንዴ ጉዳይ ዋሽቷል! 20 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን በርሃብ እየሞቱ አቢይ ግን በጉራጌ ኮማንድ ፖስት ሚሊዮኖች ብር ያባክናል !
ከBBC አማርኛ ዜና የተወሰደ
ተመድ ከዩክሬን የገዛው የእርዳታ ስንዴ ኢትዮጵያ ደረሰ
7 መስከረም 2022
ከዩክሬን የተገዛውን የእርዳታ እህል የጫኑ ስልሳ የጭነት መኪናዎች በዛሬው እለት፣ ጳጉሜ 2/ 2014 ዓ.ም ኢትዮጵያ ደረሱ ።
እህሉ የተገዛው በተባበሩት መንግሥታት የዓለም ምግብ ፕሮግራም ድርጅት ሲሆን በአፍሪካ ቀንድ ሃገራት ለሚደረገው እርዳታ እንዲውል የታሰበ ነው።
ስንዴውን የጫነችው መርከብ በጥቁር ባህር የምትገኘውን የዩክሬኗን ፒቭደንኒን ለቃም ከወጣች አንድ ወር ያህል ገደማ አስቆጥሯል ።
ባለፈው ሳምንት ጂቡቲ የደረሰችው መርከብ የሊባኖስ ባንዲራ ያላትና ብሬቭ ኮማንደር የምትሰኝ ሲሆን፣ 23 ሺህ ቶን ስንዴ ጭነት መያዟ ተነግሯል።
ሩስያ በዩክሬን ያደረገችውን ወረራ ተከትሎ ወደ አፍሪካ የደረሰው የመጀመሪያው የእህል ጭነት ነው።
ኢትዮጵያ የደረሰው የስንዴ አቅርቦት ከአንድ ሚሊዮን ተኩል በላይ በችጋር ላይ ያሉ ሰዎችን ለአንድ ወር ለመመገብ የሚረዳ መሆኑን የአለም ምግብ ፕሮግራም ለቢቢሲ ተናግሯል።
Read more
https://www.bbc.com/amharic/articles/c510lzkrm9do