Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15488
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ወያኔ እልፍ አእላፍ ወታደር ማረኩኝ ትላለች፤ እንደ ወሬው አሁን ሰሜን ሸዋ መድረስ ነበረባት ያለችው ግን ከጎብየ ማዶ አላማጣ ጥግ።የትግራይ ወጣት ሲፈለግ ምርኮኛ፤ሲፈለግ ወታደር ይሆናል

Post by Abere » 05 Sep 2022, 10:47

ወያኔ እልፍ አእላፍ ወታደር ማረኩኝ ትላለች፤ ግን እንደ ማረከችው ከሆነ እስከ አሁን ሰሜን ሸዋ መድረስ ነበረባት ያለችው ግን ከጎብየ ማዶ አላማጣ ጥግ። የትግራይ ወጣት ሲፈለግ ምርኮኛ፤ ሲፈለግ ወታደር ይሆናል - ስራ የበዛበት ህዝብ።



የወያኔ ድስኩር እና ውጤቷ እርቀታቸው የዝሆን እና የጥንቸል ያህል ነው። ማረኩኝ የምትለው የውሸት ግዝፈት ዝሆን ያህላል፤ ወረርኩት ያለችው ግዛት ስፋት ከጥንቸል ያህላል። ቆቦን እንኳን መቆጣጠር አልቻለችም - እነ ጀኔራል ሀሰን ከሪሙ ቆቦ ዙርያ አርፋዳ አላማጣ አዳር እየደረግችበት ባለበት ሁኔታ ልክ ትልቅ ድል እንደ ነሳች ማረኩኝ ትላለች፡ የትህነግን ሰራዊት ምርኮኛ እያደረገች። ይህን ያህል ከማረከች የት አለ ድሉ? ደግሞስ የእራሷን ወታደር እና ህዝብ የምታበላው የሌላት ምን ልታደርገው ነው ይህን ሁሉ መቀሌ የምትወስደው፤ ነዳጅ ሰርቃ የምትንቀሳቀስ ወያኔን ለምን ብላስ ይህን ሁሉ ለማጓጓዝ ነዳጅ ታባክናለች። በልጅነት አንድ ቀልድ ነበር " የማያድግ ልግ ብዙ አር ያራል" የሚል። ወያኔ ተሸንፋ ባለችበት አፏ ግን ትልቅ ነው።

TPLF lairs, show us the result? where are you now? What territories are you controlling now or lost to Amhara Fano-ENDF? Your output in territories controlled and input in lives lost clearly showed you are a terrible loser. Last year, you lost 900,000 poor souls and your score was Zero. The result is worse this time.


Post Reply