Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17918
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

ሟርተኞችን እጠቅሳለሁ - እንዴት አብይ ከሞት ተነስቶ ወደጦርነት ገባ?

Post by Selam/ » 30 Aug 2022, 01:34

Abaymado - “አብይ ተቀስፏል"

Abere - “በህይወት ፍርዱን ይቀበል እላለሁ”

Abebe - “ህዝብ ስለ አገሩ መሪ ጤንነት ደረጃ የማወቅ ህጋዊ መብት አለው”

Educator - “I was hoping I would never see him again”

Ethoash - “እሰይ፣ እንኳን ሞተ፤ አብይ ትግሬዎችን ሲገድል የት ነበርሽ?”

Halafi - “Abiy disappeared to escape the war with Tigray”

Horus - “የአቢይ ልብ ድካም የውጥረት ብዛት፣ ከቀውስ ብዛት፣ ከስራ ብዛት ወይም በጠላት ከመመረዝ መጥቶ ሊሆን ይችላል”

Right - “Abiy is dead”

Sam Ebalalehu - “what is for you if he dies?”

Tarik - “i wish shimeles abdisa get the same disease as well”

Union - “No recovery, we want him dead”

Wedi - “ሴረኛው አብይ አህመድ ሞቷል”

Horus
Senior Member+
Posts: 42875
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሟርተኞችን እጠቅሳለሁ - እንዴት አብይ ከሞት ተነስቶ ወደጦርነት ገባ?

Post by Horus » 30 Aug 2022, 02:24

Selam/ wrote:
30 Aug 2022, 01:34
Abaymado - “አብይ ተቀስፏል"

Abere - “በህይወት ፍርዱን ይቀበል እላለሁ”

Abebe - “ህዝብ ስለ አገሩ መሪ ጤንነት ደረጃ የማወቅ ህጋዊ መብት አለው”

Educator - “I was hoping I would never see him again”

Ethoash - “እሰይ፣ እንኳን ሞተ፤ አብይ ትግሬዎችን ሲገድል የት ነበርሽ?”

Halafi - “Abiy disappeared to escape the war with Tigray”

Horus - “የአቢይ ልብ ድካም የውጥረት ብዛት፣ ከቀውስ ብዛት፣ ከስራ ብዛት ወይም በጠላት ከመመረዝ መጥቶ ሊሆን ይችላል”

Right - “Abiy is dead”

Sam Ebalalehu - “what is for you if he dies?”

Tarik - “i wish shimeles abdisa get the same disease as well”

Union - “No recovery, we want him dead”

Wedi - “ሴረኛው አብይ አህመድ ሞቷል”
ሰላም
አንዳንዴ ታስገርመኛለህ! ይህን ሁሉ ድራማ የሰራውኮ አቢይ ነው! አቢይ ልጁን ለመዳር ከሄደ ለህዝብ ቢነገር የበልጠ ይወደድ ነበር ! ሰውዬው በራስ የመተማመን ችግር እንዳለበት ግልጽኮ ነው። ምንድን ነው አንድ መሪ ለልጄ ሰር 3 ቀን አልገኝም ቢል? ችግሩ አጠገቡ ያሉትን አያምንም ማለት ነው ። ደሞስ አንድ ወር የሚወስድ ሰርግ የለም። አቢይ ታሞ ነበር በቃ!

Misraq
Senior Member
Posts: 17864
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ሟርተኞችን እጠቅሳለሁ - እንዴት አብይ ከሞት ተነስቶ ወደጦርነት ገባ?

Post by Misraq » 30 Aug 2022, 05:26

ሰላም

በስልጣን ላይ ያለው ጨቅላውን ሚኒስትር የምትወደውና የምትደግፈው ወገንህ ዘርህ ስለሆነ ብቻ ነው። ፎቶ አፍቃሪው አብይ ለቦታው የማይመጥን እና ብቃት እንደሌለው በተደጋጋሚ አየነው።

ኢትዬጵያ በታሪኳ እንዳሁኑ የተዋረደችበት ግዜ የለም። በዚህ በጨቅላ ሰው የስልጣን ዘመን ኢኮኖሚውም፤ ሰላምም፤ ጦርነትም ብቻ በሁሉም index failure ብቻ ያስመዘገበ ደካማ ሰው አብይና የኦሮሞ ኤሊት ነው። አንተም እውቀት ስለሌለህ ትደግፈዋልህ።

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ሟርተኞችን እጠቅሳለሁ - እንዴት አብይ ከሞት ተነስቶ ወደጦርነት ገባ?

Post by kibramlak » 30 Aug 2022, 06:17

እና አሁን አለ እያልክ ነው? በቁሙ የሞተ አደል እንዴ?
ከመሬት በታች ያሉ ያለፉ መሪዎች አሁን በቁሙ ከሞተው መሪ በብዙው ሀይል አላቸው፣፣

Selam/
Senior Member
Posts: 17918
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሟርተኞችን እጠቅሳለሁ - እንዴት አብይ ከሞት ተነስቶ ወደጦርነት ገባ?

Post by Selam/ » 30 Aug 2022, 08:16

ባለ ሁለት አይናማው አቶ አይነኩሉ - ምነሃ አንዱን ምረጣ። ‘ልብ ድካምና’ ‘ለሰርግ ሄዶ ነው’ ሁለት ጫፍና ጫፍ ያሉ አማራጮች ናቸው።

እኔም በጣም ትገርመኛለህ። ለምን በል፥ የአቦስጡኝ prediction ታበዛለህ:

You remember this: “I predict democrats will control both the house & senate seats”

What about this: “EZEMA will have a sweeping victory”

You got this one right though: “በኢትዮጵያ የሚመጣው አጠቃላይ ቀውስና ረጅም ዝብርቅርቅነት ነው”

But you conflicted yourself here: “Abiy is the new Ataturk, uniting the country like no one else before”

And this: “ጉራጌ እንደቦዘኔ መንገድ አይዘጋም” Well, they are now going to do just that.

Horus wrote:
30 Aug 2022, 02:24
Selam/ wrote:
30 Aug 2022, 01:34
Abaymado - “አብይ ተቀስፏል"

Abere - “በህይወት ፍርዱን ይቀበል እላለሁ”

Abebe - “ህዝብ ስለ አገሩ መሪ ጤንነት ደረጃ የማወቅ ህጋዊ መብት አለው”

Educator - “I was hoping I would never see him again”

Ethoash - “እሰይ፣ እንኳን ሞተ፤ አብይ ትግሬዎችን ሲገድል የት ነበርሽ?”

Halafi - “Abiy disappeared to escape the war with Tigray”

Horus - “የአቢይ ልብ ድካም የውጥረት ብዛት፣ ከቀውስ ብዛት፣ ከስራ ብዛት ወይም በጠላት ከመመረዝ መጥቶ ሊሆን ይችላል”

Right - “Abiy is dead”

Sam Ebalalehu - “what is for you if he dies?”

Tarik - “i wish shimeles abdisa get the same disease as well”

Union - “No recovery, we want him dead”

Wedi - “ሴረኛው አብይ አህመድ ሞቷል”
ሰላም
አንዳንዴ ታስገርመኛለህ! ይህን ሁሉ ድራማ የሰራውኮ አቢይ ነው! አቢይ ልጁን ለመዳር ከሄደ ለህዝብ ቢነገር የበልጠ ይወደድ ነበር ! ሰውዬው በራስ የመተማመን ችግር እንዳለበት ግልጽኮ ነው። ምንድን ነው አንድ መሪ ለልጄ ሰር 3 ቀን አልገኝም ቢል? ችግሩ አጠገቡ ያሉትን አያምንም ማለት ነው ። ደሞስ አንድ ወር የሚወስድ ሰርግ የለም። አቢይ ታሞ ነበር በቃ!

Selam/
Senior Member
Posts: 17918
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሟርተኞችን እጠቅሳለሁ - እንዴት አብይ ከሞት ተነስቶ ወደጦርነት ገባ?

Post by Selam/ » 30 Aug 2022, 12:20

እኔ ዘሬ ጽድት ያለ ኢትዮዽያዊ ነው። በአጥንት ቆጠራው አንተው ተጨማለቅበት። ማንንም በዘር አብልጬ አልጠላም ወይንም አብልጬ አልወድም።

I am against both blind support and blind hate. I will support anyone who peacefully pushes Abiy or whoever the politician in question is to fix the mistakes done in the past and to readjust the overall political direction of our country. There are thousands of critics these days & that’s a good thing because the politicians must listen. Otherwise, they will be ousted. Aside from that, I don’t give a sh!t about all other online screaming & disparaging, merely intended to reverberate to one another.

There is no other option to kick Abiy out of office than the ballot box and finding better candidates. Why don’t you find those people & introduce me to them so I understand them & support them to be successful?

Misraq wrote:
30 Aug 2022, 05:26
ሰላም

በስልጣን ላይ ያለው ጨቅላውን ሚኒስትር የምትወደውና የምትደግፈው ወገንህ ዘርህ ስለሆነ ብቻ ነው። ፎቶ አፍቃሪው አብይ ለቦታው የማይመጥን እና ብቃት እንደሌለው በተደጋጋሚ አየነው።

ኢትዬጵያ በታሪኳ እንዳሁኑ የተዋረደችበት ግዜ የለም። በዚህ በጨቅላ ሰው የስልጣን ዘመን ኢኮኖሚውም፤ ሰላምም፤ ጦርነትም ብቻ በሁሉም index failure ብቻ ያስመዘገበ ደካማ ሰው አብይና የኦሮሞ ኤሊት ነው። አንተም እውቀት ስለሌለህ ትደግፈዋልህ።

Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሟርተኞችን እጠቅሳለሁ - እንዴት አብይ ከሞት ተነስቶ ወደጦርነት ገባ?

Post by Abere » 30 Aug 2022, 13:11

ሰላም፤

ለመሆኑ የምትደግፊው አብይ አህመድን ነው ወይስ ኢትዮጵያን? እኔ ግን ግለሰብ የምትደግፊ መሰለኝ። ዐብይን ለምን ተቃውሞ ገጠመው ለሚለው - እሳት ላይ የቆመን ሰው እሳት ፈጀህ ብሎ እንደ ማስረዳት ነው።

አንድ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት አስተማሪ ተማሪዎችን የክፍል ውስጥ ክርክር የተለያየ አርዕስት በመስጠት ያከራክር ነበር፥። ከገበሬ እና ከነጋዴ ማን ይሻላል? ከሃኪም እና ከውሮፕላን ነጅ ማን ይበልጣል? ከአስተማሪ እና ከቄስ ማን ይሻላል? ከሌባ እና ከውሸታም የትኛው ይብሳል?ወዘተ በሚሉ ዐርዕስቶች ላይ።

ከሁሉም ወጣ ያለው ክርክር ከሌባ እና ከውሸታም የትኛው ይብሳል? የሚለው ነበር። ሌባ ደገፎ የሚናገረው ገንዘብ ቢሰርቀኝ ይሻላል ከሚዋሸኝ ሰው ይላል። የውሸታም ጠበቃ ደግሞ ዋሽቶ ሊያፍር ምን ጉዳየ ገንዘብ አልሰረቀኝ በማለት ይሞግታሉ። ይህን ሁሉ ሰጥ አገባ የሚያዳምጥ አንድ ተማሪ እጁን አውጥቶ ጋሸ! ለአስተማሪው " አንድ ሰው ውሸታም ከሆነ ሌባም ነው። ስለዚህ ያሰው ውሸታምም ሌባም ነው በማለት አስገነዘበ"

አብይ አህመድ ስንት ግዜ ዋሸ? ወይም ስንት ጊዜ ካደ? አብይ አህመድ በኦሮሞ ተረኞች ስንት ባንክ የግል ሃብት አደረጉ? ስንት ንብረት ዘረፉ? ስንት ባንክ ወለጋ ብቻ ተዘረፈ።

ዋሾም ሌባም የሆነ ሰው እንደት ነው ከዚህ አሮንቋ ሙሴ ሁኖ ነጻ የሚያወጣት አገሪቱን? የስንት ሚልዮኖች ነፍስ ሰረቀ? ከዐቅሙ በላይ ከሆነ እኮ ዐቅም የለኝም ማለት አንድ ነገር ነው። እርሱ እራሱ እኮ ሰዎች መምራት ዐቅም የለውም ብለውኛል ብሎ ተናግሯል። ከዐቅም በላይ ተጭኖ መንዳት እኮ የመገልበጥ አደጋ ያስከትላል።

Selam/
Senior Member
Posts: 17918
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሟርተኞችን እጠቅሳለሁ - እንዴት አብይ ከሞት ተነስቶ ወደጦርነት ገባ?

Post by Selam/ » 30 Aug 2022, 15:20

አቶ አይነኩሉ - ብዙ ተረት ተረት አይመችህም አይደል? እኔም አልወድም።

ከጥቂቶች በስተቀር፣ ሁሉም ፖለቲከኞች አጭበርባሪዎች ናቸው። አብይ ደግሞ የነሱ አለቃ ነው። እሱም እንደነሱ ሌባ ከሆነ ታሪክ ያሳየናል። አብይ ይሰቀል፣ አብይ ጎዳና ላይ ሬሳው ይጎተት ከሚሉ የወያኔ እሳትራቶች ጋር ከምታንቋልጥ፣ የቱን ሌባ አንስተህ በየቱ ሌባ እንደምትተካው አንተው ንገረኝ። ብርሃኑ ነጋንም ብታስቀምጥ፣ ሞጭላፊ ጉራጌ ነው ይሉሀል። ሁሉንም አማራጭ አዳክሞና እርስበርስ አፏክቶ ቀዳዳ ሲፈጠር ዘው ሊል ላኮበኮበ የጅብ መንጋና የፈረንጅ አሽከር አላጨበጭብም።

እንደዶሮስ ምድሩን ሁሉ ሙንጭርጭር አድርገህ፣ ጥላሸት አልብሰህ በእጅህ ምን ሊተርፍህ ነው? ለዚህ ነው እኮ እንደውሻ እየተከተሉ ሲጮሁብህ የነበሩት ወያኔዎች ፀጥ ለጥ ብለው ዋና ቲፎዞዎችህ የሆኑት። እኔ ገና አንጫጫቸዋለሁ።

ቀንና ለሊት አብይ ይኸን አደረገ ያን አደረገ፤ ልብ በሽተኛ ነው፣ ሳያገባ የወለደ ወስላታ ነው፣ የአማራ ወይም የጉራጌ ጠላት ነው እያልክ ከምትንጨረጨር፤ እሱን የሚተካውን የተሻለ መሪ ማዘጋጀት፣ ማስተዋወቅና መርዳት የተሻለ ይመስለኛል።

Abere wrote:
30 Aug 2022, 13:11

ሰላም፤

ለመሆኑ የምትደግፊው አብይ አህመድን ነው ወይስ ኢትዮጵያን? እኔ ግን ግለሰብ የምትደግፊ መሰለኝ። ዐብይን ለምን ተቃውሞ ገጠመው ለሚለው - እሳት ላይ የቆመን ሰው እሳት ፈጀህ ብሎ እንደ ማስረዳት ነው።

አንድ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት አስተማሪ ተማሪዎችን የክፍል ውስጥ ክርክር የተለያየ አርዕስት በመስጠት ያከራክር ነበር፥። ከገበሬ እና ከነጋዴ ማን ይሻላል? ከሃኪም እና ከውሮፕላን ነጅ ማን ይበልጣል? ከአስተማሪ እና ከቄስ ማን ይሻላል? ከሌባ እና ከውሸታም የትኛው ይብሳል?ወዘተ በሚሉ ዐርዕስቶች ላይ።

ከሁሉም ወጣ ያለው ክርክር ከሌባ እና ከውሸታም የትኛው ይብሳል? የሚለው ነበር። ሌባ ደገፎ የሚናገረው ገንዘብ ቢሰርቀኝ ይሻላል ከሚዋሸኝ ሰው ይላል። የውሸታም ጠበቃ ደግሞ ዋሽቶ ሊያፍር ምን ጉዳየ ገንዘብ አልሰረቀኝ በማለት ይሞግታሉ። ይህን ሁሉ ሰጥ አገባ የሚያዳምጥ አንድ ተማሪ እጁን አውጥቶ ጋሸ! ለአስተማሪው " አንድ ሰው ውሸታም ከሆነ ሌባም ነው። ስለዚህ ያሰው ውሸታምም ሌባም ነው በማለት አስገነዘበ"

አብይ አህመድ ስንት ግዜ ዋሸ? ወይም ስንት ጊዜ ካደ? አብይ አህመድ በኦሮሞ ተረኞች ስንት ባንክ የግል ሃብት አደረጉ? ስንት ንብረት ዘረፉ? ስንት ባንክ ወለጋ ብቻ ተዘረፈ።

ዋሾም ሌባም የሆነ ሰው እንደት ነው ከዚህ አሮንቋ ሙሴ ሁኖ ነጻ የሚያወጣት አገሪቱን? የስንት ሚልዮኖች ነፍስ ሰረቀ? ከዐቅሙ በላይ ከሆነ እኮ ዐቅም የለኝም ማለት አንድ ነገር ነው። እርሱ እራሱ እኮ ሰዎች መምራት ዐቅም የለውም ብለውኛል ብሎ ተናግሯል። ከዐቅም በላይ ተጭኖ መንዳት እኮ የመገልበጥ አደጋ ያስከትላል።

Right
Member
Posts: 4834
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ሟርተኞችን እጠቅሳለሁ - እንዴት አብይ ከሞት ተነስቶ ወደጦርነት ገባ?

Post by Right » 30 Aug 2022, 16:46

You are melting down. You are going through an extreme emotional duress.

You can rant all you want but reality is catching up with the incompetent PM very fast.
The cost of no decimating the TPLF with all its garbage constitution and killil system is enormous. It is the incompetent PM, despite all the advise he is babysitting the TPLF. You may chase down the TPLF all the way to their killil but they will regroup and comeback next year. All these people you are insulting here in this thread have looked through it and figured out that Abiye Ahmed is a con man.

Selam/
Senior Member
Posts: 17918
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሟርተኞችን እጠቅሳለሁ - እንዴት አብይ ከሞት ተነስቶ ወደጦርነት ገባ?

Post by Selam/ » 30 Aug 2022, 18:45

I don’t want to flip the bird on you again but that is probably easier than parroting the same tired crap over & over again.
Right wrote:
30 Aug 2022, 16:46
You are melting down. You are going through an extreme emotional duress.

You can rant all you want but reality is catching up with the incompetent PM very fast.
The cost of no decimating the TPLF with all its garbage constitution and killil system is enormous. It is the incompetent PM, despite all the advise he is babysitting the TPLF. You may chase down the TPLF all the way to their killil but they will regroup and comeback next year. All these people you are insulting here in this thread have looked through it and figured out that Abiye Ahmed is a con man.

Misraq
Senior Member
Posts: 17864
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ሟርተኞችን እጠቅሳለሁ - እንዴት አብይ ከሞት ተነስቶ ወደጦርነት ገባ?

Post by Misraq » 30 Aug 2022, 18:55

Salem is a cadre. He has a very low IQ. He worships the incompetent and infantile prime minister

Selam/
Senior Member
Posts: 17918
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሟርተኞችን እጠቅሳለሁ - እንዴት አብይ ከሞት ተነስቶ ወደጦርነት ገባ?

Post by Selam/ » 30 Aug 2022, 19:38

ንፍጣም ወያኔ!
Misraq wrote:
30 Aug 2022, 18:55
Salem is a cadre. He has a very low IQ. He worships the incompetent and infantile prime minister

Selam/
Senior Member
Posts: 17918
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሟርተኞችን እጠቅሳለሁ - እንዴት አብይ ከሞት ተነስቶ ወደጦርነት ገባ?

Post by Selam/ » 19 Oct 2022, 07:58

እንዴት አብይ ከሞተበት ተነስቶ ጦርነቱን አሸነፈ?

Meleket
Member+
Posts: 5076
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ሟርተኞችን እጠቅሳለሁ - እንዴት አብይ ከሞት ተነስቶ ወደጦርነት ገባ?

Post by Meleket » 19 Oct 2022, 08:14

ጦርነቱን ግን ያሸነፈው ማነው? :mrgreen: ይሄን እያነበብን ስላለን ነው።
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=306359. . . ኣብይ ደግሞ መቼ ሞተና ነው ከሞት ተነሳ የሚባለው? ይገርማል። . . . ለመሆኑስ ጦርነቱ ኣልቋልን? ኣቦ ቶሎ ጨርሱትና ሰላም ኣስፍኑ፡ ወደ ቀጣዩ ስራ ወደ ዲማርኬሽን እንድናቀና፡ ለሁላችን የሚበጅ ስለሆነ።

Right
Member
Posts: 4834
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ሟርተኞችን እጠቅሳለሁ - እንዴት አብይ ከሞት ተነስቶ ወደጦርነት ገባ?

Post by Right » 19 Oct 2022, 08:28

Abiye is a dead man walking.

Look at the economy. Just think of an Ethiopia without food donations and money handout from the West and Arabs. It will lose a quarter of the population due to famine.

The war: 120 mil with modern Airforce and vast resources- can’t beat clean the rag tag militias of 3 mil. Even with the military upper hand today, Abiye can’t close the war decisively.

The constitution: no matter what you do - con,paint, build park, decorate cities etc - rest assured that you are not going anywhere with this divisive colonial designed constitution. Period.

Post Reply