Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Post
by Sam Ebalalehu » 25 Aug 2022, 16:39
I like this narrative. It just makes you smile. TPLF አልሰረቀም። ለ WFP ያበደረውን ነዳጅ ነው ያስመለሰው። ከጽሑፉ WFP ባለእዳ መሆኑን ማመኑን ፣ ነዳጁን በፈቃደኝነት መስጠቱን ለመረዳት አይቻልም። ግን መሳቅ ለሚሻ አልፎ አልፎ የ TPLFን ግርድፍ ፅሁፎች ማንበብ ጥሩ ነው እላለሁ። ከየት ያመጡትን ነዳጅ ነው የሚያበድሩት ብላችሁ አትጠይቁኝ። ለዛ እንኳን እኔ ፈጣሪ መልስ የለውም።
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
-
Contact:
Post
by Assegid S. » 25 Aug 2022, 17:12
ህወሃትን በተገኘው ቀዳዳ ሁሉ ለመደገፍ ደፋ ቀና የሚለው UN (WFP) ተስማምቶ የለገሰው (ያደረገው)፥ ነገር ግን በኣንድም ይሁን በሌላ መልኩ ይህ ድጋፍ አዳባባይ ቢወጣ ... UN እራሱን ለመከላከል አስቀድሞ የተወናት የስርቆት ድራማ መስሎ ነው የሚሰማኝ። I JUST DON'T BELIEVE THOSE "LORDS OF POVERTY!"
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10200
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 25 Aug 2022, 18:09
በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ውስጥ የሚገኙ ነጮች ጌቶቻችን ውለው አድረው ብድር መላሽ ናቸው የሚል ፅኑ እምነት አለኝ። ከእናንተ ፈረንጅ ጌታው ነዳጅ ቢለምነው ውኃ የሚሰጠው ማነው?
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 23875
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 25 Aug 2022, 18:17
"ከወደቁ በሆላ መፈራገጥ ለመላላጥ"
ከእንግዲህ እይደለም ቦቴ ሙሉ ጋዝ.... አዲት ኩባያ ጋዝ ትግራይ አይገባም::
ሌቦች