Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 19273
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Derartu has shown the way, could PM Abiy get the message & make a paradigm shift?

Post by Axumezana » 19 Jul 2022, 03:43

Derartu respected the disciplines and neutrality of sport and never participated in the collective genocidal and hatred campaign against Tigrayans while great & legendary names like Haile Gebresslasie and many other public figures participated in the madness that was instigated by Eriteria & Egypt but blindly propagated
& implemented by PM Abiy. Derartu embraced Tigrayans athletes and offered them unrelenting and unconditional support in the ever ending trauma they are in for obvious reasons. Derartu was molded by the indoctrination of Dr. Weldemeskel Kosterie and she implemented it to it's full, whereas Haile Gebresilassie who passed through same indoctrination failed to do so and reduced himself to commentator position in the ongoing game . Derartu has demonstrated exceptional leadership skill by building a "United Ethiopian Team" in this difficult time and PM Abiy and his opportunist team members have to learn from Detartu's leadership skill & success. Ethiopia could be great through unity, accomodation, tolerance and acceptance to each other rather than the last four years blame game on TPLF and unwise divide & rule and war mongering macho leadership strategy.




https://www.watchathletics.com/page/331 ... ships-2022


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Derartu has shown the way, could PM Abiy get the message & make a paradigm shift?

Post by Ethoash » 19 Jul 2022, 10:09

ለመሆኑ አንድ አማራ በሩጫ ወይ በሆነ ነገር አስኮሩቶን ያወቃል ወይ ፣ እስቲ አንድ ፤ኤርትራዊ ይንገረን መቼም ከአማራ በላይ እነሱ አማራ ሆነዋል እና እባካቹሁን አንድ አማራ ሩጭ ወይም በፈለገው ነገር በአለም ደረጃ ኢትዬዽያንን ያስተዋወቀ አማራ አለ ወይ፣ ትምህርቱን ገንዘቡን ስልጣኑን በሙሉ ለመቶ አምሳ አመት ይዘወት አንድም ገናነት ሳያረጉ ከስልጣን ተፈነገሉ።

በሁለተኛ ደረጃ ለምንድነው የኤርትራ ባንድራ የበዛው ምን አይነት ቅሌታሞች ናቸው አንድም ሩዋጭ ሳይኖራቸው ባንድሪያ ይዘው ይመጣሉ እንዴ አረ በሕግ አምላክ





እኛም ኮራን በናንተ ወርቁን፣ መዳቡን ፣ ነሀሱን ይዛቹሁ መጣቹሁ እያሉ ሲዘፍኑ መቼም የትግሬዎች እዳ ፣ እዳ ተሽክመዋል በምሩፅ ግዜ መስለኝ ፣ ወይ ደግሞ በሐይሌ ግዜ ይመስለኛል። ብቻ ጆሲን ታያታላቹህ በጣም በጣም እንደምትደስቱ አምናለሁ በተለይ ለጥንብ ሽማግሌዎች ፣ ለነ አቶ ስላም ፣ ዩኒየን፣ አቶ ግራና ቀኝ፣ ኢትዬሳይንስ፣ ኢትዬ መሐይም ቢል ይሻላል፣ የዚህ ፎረም መሐይሞች ኤርትራኖች አቶ ዘመለስ፣ አቶ ሲጋራ፣ አቶ ታሪክ ወዘተ በእድሜያቹሁ ልክ ሙዚቃ ከፍቼላቹዋለሁኝ

Axumezana
Senior Member
Posts: 19273
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Derartu has shown the way, could PM Abiy get the message & make a paradigm shift?

Post by Axumezana » 19 Jul 2022, 11:31

ኤርትራዊያኖቹ፥ እኮ፥ ባንዴራ፥ ይዘው፥ ውር፥ ውር፥ ሲሉ፥ የነበሩት፥ የትግራዮችን፥ ድል፥ ለማጀብ፥ ነው። ከራሳቸው፥ ጋር፥ የታረቁ፥ቀን፥ ደግሞ፥ አክሱም፥መጥተው፥እጅ፥ ይነሳሉ።ኢሳያስ፥ በክህደት፥ ጌም፥ ኦቨር፥ያለው፥ህዝብ፥ በአለም፥ ሰላማዊ፥ ፉክክር፥መድረክ፥ በድል፥ በኤርትራ፥ ባንዴራ፥ ታጅቦ፥ሲደምቅ፥ ከማዬት፥ በላይ፥ ምን፥ የሚያስደስት፥ ነገር፥ እለ?
Last edited by Axumezana on 19 Jul 2022, 11:38, edited 1 time in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Derartu has shown the way, could PM Abiy get the message & make a paradigm shift?

Post by Ethoash » 19 Jul 2022, 11:34

ደራርቱ

የእስፖርት አለቃ ሲያረጉዋት ፣ ሐይሌን አሳብደውት በበቃኝ ተዘርሮ ወጥቶ ነበር። ከዚያማ በመጀመሪያ ጃፓን ላይ ግጥሚያ ነበር ደራርቱ የአማሮችን የስፖርት ኮሚሽን የተስገስጉትን ቡዳዎች ሽር ሳታውቅ ኖራ የላከቻቸውን ልጆች ጃፓን ውስጥ መንገድ ጥፍቶዋቸው ጉድ ሆኑ ፣ የመክፈቻው ሴርሞኒ አመለጣቸው የኢትዬዽያ ባንዲራ ሳይያዝ አመለጠ ማለት ነው። እንግዲ ልምድ ያላቸው የስፖርት ኮሚሽኖች መርዳት ሲገባቸው እንቅፋት ሆነው ጉድ ስሩዋት የዛን ግዜ ስይፉ ሳይቀር ጥያቄ አቅርቦላት በጣም ተዋርዳ ነበር ፣ ከዚያ ደራርቱ አርበኛ እንደመሆኑዋ ነቅታ ሽራቸውን መጠባበቅ ጀመረች

በሁለተኛ ዙር እነለተወርቅን እንዳት ሄድ ሲከለክሉ ግዜ ደራርቱ አብደች ፣ እራሱዋን ጥላ አብደች ልብሱዋን ብቻ መጣል ነበር የቀራት እንደምንም ብላ ልጆቹን ልካ ወርቅ በወርቅ አደረጉዋት ያንን ክብሩዋን ሊያሳጡዋት ነበር። አማሮቹ ትግሬ ስለሆነች በዛው ት ጠፋለች ብለው ነበር የከለከሉዋት ድርብ ቡዳነቱ ደግሞ ደራርቱን ማስጠቆር ነበር ግን ድራርቱ ቡድነታቸውን ስብራ ስባብራ ወጣች በአሽናፊነት።

ወድ ወኋላ እንመለስ በትግሬዎች ዘመን

ገንዜቤ ደባባ ሩጫዋን ስትጨርስ የቡዳ አማራ ባንዲራ ይወረውሩላታል እሱዋም ልሙጡ መሆኑን ስታውቅ ትላው የእወነተኛውን የኢትዬዽያ ባንድሪያ አንስታ መሮጥ ትጀምራለች፣ እንግዲህ ያሳይህ እነዚህ ስዎች ወጭ ተቀምጠው እጋዊ ያልሆነውን ባንዲራ ይህቺን ሚስክን ልጅ ያዢ ይሉዋታል እነሱ ምንም አይሆኑም ግን እሱዋ ናት አገርዋ የምትመለስው የዛን ግዜ አንድ ነገር ብት ሆን ይደርሱላታል ወይ አይደርሱላትም በዚህ ላይ እሱዋ ኦሮሞ ናት ምን አገባት በስፋሪዎች ፖለቲካ ብቻ እነዚያ ቡዳዎች ሊለቁዋት መስለህ አንዴ ት ሽነፋለች ስት ሽነፍ የተሽነፈችው ለኢትዬዽያ ስትሮጥ ነው ለገንዘብ ቢሆን ኖሮ ታሽንፍ ነበር ብለው ስሙዋን ሲያጠፉ እያለቀስች ነበር የተናገረቸው ነገሩ ያልገባት ።

ዛሬ ደግሞ ትግሬዎች የወይኔን ፈደራል ባንድራ ሲያወለበልቡ ልክ እንደራሳቸው ባንድሪያ ቆጥረው ትናንትና ለምን ያዛቹሁት የሚሉትን ባንድሪያ የኢትዬዽያ ባንድሪያ ማለት ጀምረዋል ። እነዚህ ስዎች ምንም ባልስሩት ጀግንነት ይፎክራሉ ።

ትናንትም ትግሬዎች ሩዋጮች ይሆኑ ይሆናል ምድረ አማራ ይሆናል ጮቁኖ የያዛቸው አሁን ግን ወጥተዋል ማንም የሚያቆማቸው የለም ብዙዎችም እየወጡ ናቸው።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19273
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Derartu has shown the way, could PM Abiy get the message & make a paradigm shift?

Post by Axumezana » 19 Jul 2022, 14:31

አላዝነው፥ አላዝነው፥ ከራሳቸው፥ጋር፥ በታረቁ፥ቀን፥ ልካቸውን፥ ያውቁና፥ መለስ፥ በሰፋላቸው፥ ጥብቆ፥ ውስጥ፥ ይገቡና፥ በሰላም፥ ይኖራሉ። መጪው፥ ዘመን፥ ትግራይና፥ኦሮምያ፥ ተባብረው፥ የአፉሪካ፥ቀንድን፥ ሰላም፥ የሚያደርጉበት፥ ዘመን፥ ነው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Derartu has shown the way, could PM Abiy get the message & make a paradigm shift?

Post by Ethoash » 19 Jul 2022, 14:49

Axumezana wrote:
19 Jul 2022, 14:31
አላዝነው፥ አላዝነው፥ ከራሳቸው፥ጋር፥ በታረቁ፥ቀን፥ ልካቸውን፥ ያውቁና፥ መለስ፥ በሰፋላቸው፥ ጥብቆ፥ ውስጥ፥ ይገቡና፥ በሰላም፥ ይኖራሉ። መጪው፥ ዘመን፥ ትግራይና፥ኦሮምያ፥ ተባብረው፥ የአፉሪካ፥ቀንድን፥ ሰላም፥ የሚያደርጉበት፥ ዘመን፥ ነው።
ወንድም ጥሩ ብለሀል ኦሮሞዎች በጣም ነቅተዋል። ታስታውስ
እንደሆን አንዱ የፓርላማ አይጥ ለምን በኦሮምኛ ተዘመረ ብሎ ትንሽ ሳይፈራ ፓርላማ ውስጥ ጥያቄ ያቀርባል
ምናባህ አገባህ ኦሮሞም እንዳንተ መብት አለው ብሎ ነበር መመለስ እነዚህ ስዎች አሁንም ትቢታቸው አለቀቃቸውም
ይህ ፀባያቸው ነው የአማራን ሚስኪን በወለጋ የሚያስገድሉት ፣ እነዚህ ስዎች እንደው አህምሮ አይደለም ቅል በጭንቅላታቸው አለው ወይ
እንዴት አንድ የፓላማ አባል እንዴት ኦሮምኛ ተዘመረ ይለናል።

እኔ በምኖርበት አገር ባንክ ስት ሄድ በፌለገው ቋንቋ ሊያስተናግዱህ ነው የሚፈልጉት ኤት ኤሙም ቋንቋ ያስመርጥሀል ፣ ቻይንና ሁለተኛ ቋንቋ ሆነዋል ። የመንግስት ስራዎች በብዙ ቋንቋዎች ይተረጎማሉ እዚህ የነጮች አገር ውስጥ ። አንድ ግዜ የመንግስት ቢሮ ሄጄ መስጊድ አለ ቁራን አለ ለእስላሞች እንዲስግዱ፣ ይህ ማለት ለእስላሞች ብቻ ሳይሆን ለክርስቲያኖችም መፀሐፍ ቁዱስ አላቸው ግን በአብዛኛው እስላሞች ናቸው የሚስግዱበት ፣ እሱ ሲገርመኝ ዩኒቨርስቲ ውስጥ መስጊድ አለ ከውጭ መጥተህ መስገድ ትችላለህ የነፃነት ጥግ ማለት ይሄ ነው።

አንተ እኮ ኦሮሞቹ እንዳይዘምሩ ብትፈልግም አወቀህ ዝም ካልካቸው ነው ነገር የሚቀዛቀዘው ። እንቢ ብለህ ስትገትር እነሱም ይገትራሉ ጥል ይመጣል ሚስኪን ይጎዳል። anyhow the oromo come of age now they r matured they r not going to be fooled like before .... they r standing up to the settler ,,, they start telling them in to their face that is good. it will add up bad day to Amhara buda

Post Reply