Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: We need more good news, I hope it shall come to pass!

Post by Ethoash » 13 Jul 2022, 17:38

Axumezana wrote:
13 Jul 2022, 07:31
https://ukragroconsult.com/en/news/why- ... ith-wheat/
For a developing country like Ethiopia with a burgeoning youth population, achieving food self-sufficiency and import substitution is a game changer.
Previous agricultural policies have been heavily reliant on wheat productivity during the two main crop seasons known as belg and meher as well as highland production.
Over the past three years, Prime Minister Abiy Ahmed’s government has initiated a push for production of summer wheat, adding a third cropping season.
In the past two years, Ethiopia has emerged on news headlines in an often-misleading manner in relation to the conflict in the northern part of the country. In parallel to addressing the challenges and threats posed by a belligerent rebel group, the country has been hard at work making significant progress in vast development areas. Wheat production in the agriculture sector is one such milestone.
መርዶ ነጋሪ አታርገኝ እንጂ እኔ ምኑም አላማረኝም ለም ቢባል ውሃ የሚጠቀሙት በጎርፍ መስኖ ነው። ይህ ደግሞ ውሃን ያላግባብ ያባክናል የሞስኪቶ መርቢ ይሆናል፣ ውንዙንም ያደርቃል ፈርትላዘር ከተጠቀሙ ኬሜካሉ ወንዙን ይበክላል ፣ ወንዙም ይደርቃል ፣ እሱ ብቻ አይደለም መሬቱን ወደ ጨዋማ ይቀይረዋል ፣ ቡዙ በዚህ አንዘልቅም አንዴ ሁለቴ ማረስ እንችላለን ግን ለዘለቄታው ማረስ አንችልም። ለምን ብትል ከዚህ በፊት ተሞክሮ የከስረ ነገር ነው ትግሬዎች በመስኖ ጀምረው ሙሉ አይቅ ነው ያደረቁት ፣ ለምን ብትል ሁሉም ገበሬ ያለልክ ውሃውን ይጠልፋል ከዚያማ ወንዙን አይደለም መሬቱን ያደርቃል

ይህ ብቻ አይደለም አንድ የገበሬዎች ቀበሌ በአመት ብቻ አንድ ሚሊዬን ብር ለነዳጅ ያወጣል እንዲህ እየሆነ እንዴት ነው ርካሽ ስንዴ ማቅረብ የሚቻለው ፣ ማዳበርያውስ ከዚህ ሁሉ ቀስ ብሎ ማደባሪያውን በተፈጥሮ ማዳበሪያ መቀየር የጎርፍ መስኖውን በንጥብጣቤ ማጠጣት ሲቻል ብቻ ነው ለረዥም ግዜ መፍቴሄ የሚሆነው።

Follower
Member
Posts: 2303
Joined: 16 Feb 2013, 01:19

Re: We need more good news, I hope it shall come to pass!

Post by Follower » 13 Jul 2022, 19:30

Axumezana wrote:
13 Jul 2022, 07:31


ህዋሃት $300ሚልዮን ሉያጭበርብረን ሲሞክር ሌባ መሁኑን ሊገባን ጀመረ።ችጋራም ክልላችን ኣሁን እየ ነቃን ነው፡ወይም ገና ግግም(ወይ ከ ፈተኽ) ብልን ኣራችን ልንበላ ነው።


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: We need more good news, I hope it shall come to pass!

Post by Ethoash » 13 Jul 2022, 19:52

Follower wrote:
13 Jul 2022, 19:30
Axumezana wrote:
13 Jul 2022, 07:31


ህዋሃት $300ሚልዮን ሉያጭበርብረን ሲሞክር ሌባ መሁኑን ሊገባን ጀመረ።ችጋራም ክልላችን ኣሁን እየ ነቃን ነው፡ወይም ገና ግግም(ወይ ከ ፈተኽ) ብልን ኣራችን ልንበላ ነው።

ጠጥተሀል እንዴ this thread is not about Eritrean ለቅሶ ቤት አይደለም ሄደህ ሌላ ቦታ አልቅስ ይህ የስርግ ቤት ነው ኢትዬዽያ በኦሮሞ መሬት ላይ ስንዴ አመረትች አማሮች ጦርነት ላይ ሳሉ ነው ጫዋታው

ቡዳ አማሮች ሲሽነፉ ሊበሉዋት ያሰቡዋትን ጥንብ አንሳ ጅግራ ናት ይሉዋታል። ወደድክም ጠላህም ገንዘቡን ለትግሬዎች ታስረክባለህ ፣ ነጭ ምኑ ሞኙ ነው ምን ብለው ነው ከአለም ባንክ የተበደሩት ትግራይ ካላወቀችን ገንዘቡን አልስጠም ለማለት ነው ወይ። ወደድክም ጠላህም ገንዘቡ ለትግሬዎች ይስጣል ። ይህ ቅሌታቹሁን ለመቀነስ አስቀድማቹሁ ስም ት ስጡታላቹሁ፣ ገና ቢሊዬን ዶላር የአለም ባንክ አስቦዋል ለትግሬዎች ለመስጠት ይህ ሶስት መቶ ሚሊዬን አብይን ለመፈተሽ ነው ይስጣል ወይስ አይስጠም ነው ። ካልስጠህ ደግሞ የአለም ባንክ ቅርቃር ነው የሚልክልህ ወድህም ጠላህም ገንዘቡዋን ት ስጣታለህ ምንም ወሬ ሳታበዛ ።

እኔ ኤርትራኖች እኔ አያርገኝ ብደር ቀዝቅዞ ነው የሚስጣቹሁ ምንም አትችኩሉ ትግሬዎች አሁን ቢሊዬን ዶላር ሲፈስላት ሲንጋፑር ስት ሆን እናንተ በዛገው ኤርትራው ውስጥ ይሽማግሌዎች መኖሪያ ሆናሁ ትቀራላቹ ሁ።

Post Reply