Tedy Afro's Historic Indictment On The Ethiopian Tribal Political System
ከዛሬ ጀምሮ በኢትዮጵያ የሚለፈፈው ዘርፈ ብዙ የጎሳ ትርክት፣ ተረትና ሽኩካ ሁሉ እንዳልሆኑ ሆነዋል ። የጎሳ ኤትኖክራሲ እንደ ከሸፈ ላልፈው 30 አመት የምናውቀው ቢሆንም የትግሬ ወያኔ ተረት ተሽሮ የኦሮሞ ዘውግ ትርክትና ተረት ለመክሸፍ ሙሉ አራት አመት እንኳ አልወሰደበትም ። አሁን ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ ነው። ሌሎች ጎሳዎችም ተረኛ ግዢ ለመሆን መባከኑን ትተው የጎሳ ክልል ፈርሶ፣ የዘር አገዛዝ እንዲሻ ባንድነት ይነሱ! እንነሳ! ያ ካልሆነ ቴዲ 3ኛ ያስተሰርይያል ያወጣበታል ! የቴዲ አፍሮ መልክት አንድና አንድ ነው፤ የዘር ፖለቲካ እንዲያበቃ፣ ክልሎች እንዲፈርሱ ባንድነት እንነሳ ነው የሚለን!!!!
Re: Tedy Afro's Historic Indictment On The Ethiopian Tribal Political System
በ17 መርፌ በጠቆመው ቁምጣ ለለውጥ ያጎፈረው ስልጣን ላይ ከወጣ አንዲ ንጉስ እንጂ ለውጥ መቼ መጣ! አቢይ አህመድ ይህን የቴዲ ትንቢት ረሳውና ለዛሬው በቃ! የዛሬው የቴዲ እያመመው መጣ ከዛሬ 15 አመቱ ያስተሰርያል በዕጥፍ ይበልጠዋል ።