Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

gearhead
Member+
Posts: 5605
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: ባህርዳርን ያገለለ የባሌ መቀሌ ድርድር፣ ውጤቱ ከ“ኦሮማራ” ውጤት አይለይም! ይህም ውጤት: ጦርነት፣ ድንቁርና፣ ድህነትና ቀውስ ነው፣ ቁማሩ ይብቃ!

Post by gearhead » 11 Jun 2022, 19:17

TDF በጦርነት የማይጨርሰው ሁኔታ እንደተፈጠረ መቼ አመነና ነው ድርድር የሚደረገው?? ለበጣ እና ''የግዜ ይፍታህ'' ሁኔታዎች እንጂ ነገሩን በድርድር የመፍታት ቅድመ ሁኔታ አስገዳጆች መኖራቸውን TDF መቼ አመነና!! አሜሪካ አዲስ አበባ አትግባ አለችኝ ነው እያለ ያለው!! አብይ በይፋ ወጥቶ ሁኔታው በጦርነት አይፈታም እንዳለው፣ የትግራይ አመራር በይፋ ወጥቶ የተናገረው ነገር የለውም!!
Last edited by gearhead on 11 Jun 2022, 19:31, edited 1 time in total.

quindibu
Member
Posts: 3279
Joined: 31 Dec 2010, 13:17

Re: ባህርዳርን ያገለለ የባሌ መቀሌ ድርድር፣ ውጤቱ ከ“ኦሮማራ” ውጤት አይለይም! ይህም ውጤት: ጦርነት፣ ድንቁርና፣ ድህነትና ቀውስ ነው፣ ቁማሩ ይብቃ!

Post by quindibu » 11 Jun 2022, 19:29

gearhead wrote:
11 Jun 2022, 19:17
TDF በጦርነት የማይጨርሰው ሁኔታ እንደተፈጠረ መቼ አመነና ነው ድርድር የሚደረገው?? ለበጣ እና የግዜ ይፍታህ ሁኔታዎች እንጂ ነገሩን በድርድር የመፍታት ቅድመ ሁኔታ አስገዳጆች መኖራቸውን TDF አላመነም!! አብይ በይፋ ወጥቶ እንደተናገረው የትግራይ አመራር በይፋ ወጥቶ የተናገረው ነገር የለውም!!
:roll: :roll:

I don't know whether to laugh or weep.......by this Agame's statement. What a moron!

Need anymore submissiveness than this? የለማኝ ዘር!

gearhead
Member+
Posts: 5605
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: ባህርዳርን ያገለለ የባሌ መቀሌ ድርድር፣ ውጤቱ ከ“ኦሮማራ” ውጤት አይለይም! ይህም ውጤት: ጦርነት፣ ድንቁርና፣ ድህነትና ቀውስ ነው፣ ቁማሩ ይብቃ!

Post by gearhead » 11 Jun 2022, 20:03

ቅንድቡ...ጭቃ ውርወራህ ጋር አታነካካኝ!!

እኔ ጀዋር የሚያወራው ድርድር ግን ምን እንደሆነ ከመሰረቸ ሀሁ ጀምሮ ግራ ስለገባኝ ነው!!ጦርነትን ባላውቃትም ግን የሰፈር ወጋሪ ሲደራደር አይተንም ሰምተንም አናውቅም!!

እቅጩ ሀቅ ይሄው ነው!! የጀዋር tactical ስህተት የትዬ ለሌ ቢሆንም ላም ካልዋለበት ኩበት ለቀማ ይጀምራል ማለት ነው!!

Misraq
Senior Member
Posts: 17902
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ባህርዳርን ያገለለ የባሌ መቀሌ ድርድር፣ ውጤቱ ከ“ኦሮማራ” ውጤት አይለይም! ይህም ውጤት: ጦርነት፣ ድንቁርና፣ ድህነትና ቀውስ ነው፣ ቁማሩ ይብቃ!

Post by Misraq » 11 Jun 2022, 21:30

Brother Eden is right.

Bale - Mekelle deal means EPRDF pre-2018. It will be challenged and will be brought down at the cost of life and resources. So the better alternative is all inclusive national dialogue of all parties.

gearhead
Member+
Posts: 5605
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: ባህርዳርን ያገለለ የባሌ መቀሌ ድርድር፣ ውጤቱ ከ“ኦሮማራ” ውጤት አይለይም! ይህም ውጤት: ጦርነት፣ ድንቁርና፣ ድህነትና ቀውስ ነው፣ ቁማሩ ይብቃ!

Post by gearhead » 11 Jun 2022, 22:25

የTDF ጉዳይ በዛ እንዳለ በአብይ ስር የተኮለኮሉት ጦርነት ጫሪ አገሮች፣ ለውጥ ሰራቂ ድርጅቶች ፣ሙሉ ጤነኛ እብድ ህዝቦች ፣ አንድ ቅንጣት ጥቅም ማጣት በማይፈልጉበት ሁኔታ የምን ድርድር እንደሚወራ አልገባኝም!!

አቶብሱን አፋፍ ላይ ወስደው የቀረቀሩት ምንም ሳይጨንቃቸው አልፈውም ዱብ የሚል ስልጣን ያለ መስሏቸው በአውቶብሱ seesaw በሚጫወቱ ባሉበት ወቅት የታሳሪው ጀዋር ሚዛኑን የሳተ ያልተጋበዘ አዳኝነት ለማንም አልገባ ብሏል!!

Post Reply