Re: ከአልባንያ ኮሚኒዝም፣ ወደ ፈጣሪ!!!
የዝናሽ ታያቸው ቃልቻ!!
.*****
እንደቃሉ መሰረት ባል እና ሚስት አንድ ናቸው። ዝናሽ ታያቸው ዘመረችም ፤ ዘፈነችም ከሰማይ የሚሰማ አምላክ የለም። የብዙ ህፃናት ደም እና የእናቶች እንባን ከምድሬ ላይ ይጮሀል ለዚህም ምክንያቱ ባለቤቷ አብይ አህመድ ነው። ታዲያ ይሄን ጩህት ፤ ይሄን መከራ ፤ ይሄን ስቃይ አይቶ በዝናሽ ዝማሬ ደስ ብሎት የሚመሰገን አምላክ አለ ብላችሁ ታምናላችሁ?
.*****
ንግስናህን አምላክ ሲፀየፈው ብዙ ምልክቶች አሉ። ከምልክቶቹ መካከል የህዝብ በልቡ ደስታ ማጣት ፤ ፍርሀት ፤ ችግር ፤ ስደት ፤ ጉስቁልና ፤ ርሀብ ፤ እስራት ፤ አለመረጋጋት ፤ ጭንቀት እና የሰላም እጦት ናቸው። ይሄን ሁሉ ባያችሁ ጊዜ በዝማሬ ልቡ ተነክቶ የሚነሳ አምላክ አለ ብላችሁ ካመናችሁ አምላካችሁ አዳል ሞቴ ፤ ወይም ቃልቻ ነው ማለት ነው።
.*****
ይህ ሁሉ ደም በምድሪቱ ላይ እየፈሰሰ የሚመለክ አምላክ እርሱ የቃልቻ አምላክ እንጂ በሀምሳሉ የፈጠረው ሰው እየሞተ ፤ እየተሰቃየ ፤ በቁሙ እየተቃጠለ ፤ በቅዪው እየተሰደደ ፤ ቀና ማለት አቅቶት በሞት ጣር ውስጥ እየኖረ ምን አይነት አምላክ ነው በሌላው ስቃይ ላይ ሆኖ ሲመለክ የሚሰማ? በዚህ አይነት ስቃይ ላይ ሲመለክ የሚሰማ እደግመዋለሁ እርሱ የቃልቻ አምላክ ከሆነ ብቻ ነው አራት ነጥብ
https://www.facebook.com/FirstTstever

Selam/
ዝናሽ ታያቸውና አቢይ አህመድ በኢሕአዴግ ሰራዊት ውስጥ እንደ ተገናኙ ይታወቃል ። የአቢይ እናት አማራ መሆኗ ብቻ ሳይሆን የአቢይን ፐርሰናሊቲ የቀረጸችው እናቷ እንደ ሆነች መገመት ይቻላል። ነገር ግን ዝናሽ ምን ያልህ የፕለቲካና የአይዲዮሎጂ ሰው እንደ ሆነች አይታወቅም ። ስለዚህ የኤንቨር ሆጃ ኮሚኒስት ስለመሆኗ የሚያመለክቱ ነገሮች የሉም።
የዚች ሴትዮ በጴንጤ እምነት ተከታዮች መሃል በዚህ መልክ ገዝፋ መውጣቷ ግን የኢm ትዮጵያ ፖለቲካ ምን ያህል ውስብስብ እንደ ሆነና እየተለወጠ መምጣቱን በግልጽ ያሳያል። ባንድ በኩል ዝናሽ እንደ ማንኛው ነጻ ሴት ከባሏ ስራ በተለየ የራሷን ታለንት መከተሏ በጣም ድንቅ ነገር ነው። የዘፋኝነት ታለንት አላት፣ ያንን እያሳየች ነው ።
እምነቷንም አለምንም መሸማቀቅ በግልጽ ፕራክቲ ማድረጓ ትክክልና ጥሩ ነው ። ይህ አንድ ነጻ ማህበረሰብ ውስጥ ግለሰቦች እንዲኖራቸው የሚገባ በነጻ እራስህን የመግለጽ ካልቸር ነው።
በሌላ በኩል መንግስትና ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በውጥረት ላይ ባሉበት ሁኔታ፤ ኦርቶዶክስና ሙስሊሞች እንዲሁ እዚም እዛም በሚጋጩበት ሁኔታ፣ የኦሮሞ ብሄረተኞች የዋቄ እምነት በሚገፉበትና ኦርቶዶስና ፕሮቴስታንቶችም እንዲሁ የጦፈ ፉክክር ውስጥ ባሉበት የፖለቲካና ሶሺያ አየር ሁኔታ ይህ ሴት ቀዳምዊት እመቤት የኢትዮጵያዊያን ሁሉ ምልክት መሆን ሲገባት የአንድ እምነት ሴክት ኦፊሴላዊ ዘማሪ መሆኗ እጅግ አደገኛና አሳፋሪም ነው።
መንግስትና ሃይማኖት በህገ መንግስት በተለዩበት ዘመናዊ ሴኩላር የፖለቲካ ሰርዓት ውስጥ ይህ ሆኖ ቢሆን ለምሳሌ አሜሪካ ውስጥ ትልቅ አቧራ ያሰነሳ ነበር ። ግን ኦርቶዶክስም እስላምም ጠንካራ የፖለቲካ ኢንፍሉወንስ ስላላቸው ጴንጤዎች ሰለጠኑበት ።
እንግዲህ በዚህ መልክ ነው አቢይ ከኦርቶዶክስና ዋቄፈና እምነት ውጭ የሶሻል መሰረት እየገነባ ያለው ። ያስገርማል!

Horus - EOTC has survived repeated assaults by Yodit Gudit, Portuguese Catholics, Gragn Mohamed, fascist Mussolini, Derg, TPLF thugs as well as internal strifes. I wouldn’t lose a sleep over a lyrical ministering by a woman whose influence is negligible. Today, there are about 10-15 million Protestant followers in Ethiopia. To me, the biggest threat to EOTC is our own weakness and the erosion of our morality. Tigray used to be the chromosome of Christianity until the woyane weasels turned it upside down and made Sodom & Gomorrah look like a campfire. Most Derg cadres used to be priests & deacons, feeding on both sides depending on the season. Today, religion & politics are so blurred that you can’t even tell which one is which. I don’t know any thing about the First Lady and how much influence she has on her husband. But I have come to learn that she has been a gospel singer for many years, which is a good thing compared to the former First Lady who exploited her husband’s position and looted the country to its bone.
Horus wrote: ↑10 Jun 2022, 23:42Selam/