Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42934
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Selam/ ይህን ስማ! ዶሮ 1500 ብር

Post by Horus » 25 Apr 2022, 13:10

Selam/
Senior Member
Posts: 17958
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Selam/ ይህን ስማ! ዶሮ 1500 ብር

Post by Selam/ » 25 Apr 2022, 13:20

Horus - I already watched it in disbelief but people still buy the birds & the sellers don’t take them back home. Crazy time!
Horus wrote:
25 Apr 2022, 13:10

Horus
Senior Member+
Posts: 42934
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Selam/ ይህን ስማ! ዶሮ 1500 ብር

Post by Horus » 25 Apr 2022, 13:47

ግን ሰምተህ ከሆነ አቅርቦት (ሰፕላይ) እንደ ልብ አለ፣ የሌለው ገዢ ነው ይላል። ማለትም ፍላጎት (ዲማንድ) የለም ሳይሆን የመግዛት ችሎታ (አፎድአቢሊቲ) የለም ማለት ነው። ይህ በአሻጥር የሚሰራ ገበያ ማለት ነው ። ሙሉ አቅርቦትና ሙሉ ፍላጎት ባለበት ገበያ ይህ ለምን ሆነ ብሎ መንግስት ጥብቅ እርምጃ መውሰድ አለበት ።

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: Selam/ ይህን ስማ! ዶሮ 1500 ብር

Post by Sam Ebalalehu » 25 Apr 2022, 14:06

Horus, don’t forget Abiy has a weapon. He would say guys tough it out. We will go through this hard time for sometime to come while being sure the other guys are not coming back.

Abere
Senior Member
Posts: 15502
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Selam/ ይህን ስማ! ዶሮ 1500 ብር

Post by Abere » 25 Apr 2022, 14:08

ለዚህ ትልቁ መፍትሄ የብር ማባዣ ማሽን ገዝቶ ብር እንደልብ ማተም ነው። :mrgreen: ወያኔ እና ብልጽግና እኮ የብር ማሽን እንደ ወፍጮ ተክለው ነው ብር እንደ ገለባ የሚያግበሰብሱት። :mrgreen: ታዲያ ሸማቹ ዜጋ መሽኑን መትከል ነው መድሃኒቱ። ኢኮኖሚው በሻጥር መጫዎቻ ሁኗል።

እኔ ግን ዘመናዊ የግብይይት ኢኮኖሚ የሚባል (predominatly none-montized economy)ከሌለ ለምን ህዝብ እንደ ጥንት አባቶቹ በዐይነት(bartering) አይገበያይም። የአገሪቱ 97% ኢኮኖሚ ግብርና ነው። ወስላታ ከተሜ አንድ ጊዜ ኢህአድግ ነኝ ሌላ ጊዜ ብልጽግና እያለ የሚያጭበረብር የሰላም ጸር ምን እንደሚበላ ይታያል።

Selam/
Senior Member
Posts: 17958
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Selam/ ይህን ስማ! ዶሮ 1500 ብር

Post by Selam/ » 25 Apr 2022, 17:59

What happens if people don’t buy chickens? Are the traders going to return them to their coops? People need to learn to boycott those አሻጥረኛ traders & middlemen. Advocates could also play a big role here by getting involved in organizing & awakening consumers about the food price gambling? The politics then will follow.
Horus wrote:
25 Apr 2022, 13:47
ግን ሰምተህ ከሆነ አቅርቦት (ሰፕላይ) እንደ ልብ አለ፣ የሌለው ገዢ ነው ይላል። ማለትም ፍላጎት (ዲማንድ) የለም ሳይሆን የመግዛት ችሎታ (አፎድአቢሊቲ) የለም ማለት ነው። ይህ በአሻጥር የሚሰራ ገበያ ማለት ነው ። ሙሉ አቅርቦትና ሙሉ ፍላጎት ባለበት ገበያ ይህ ለምን ሆነ ብሎ መንግስት ጥብቅ እርምጃ መውሰድ አለበት ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Selam/ ይህን ስማ! ዶሮ 1500 ብር

Post by Ethoash » 25 Apr 2022, 18:09

ምነው ለጦር ሜዳ በሬ ባልስጠን እና ጦርነት ባለስጀምርን። በድርግ ግዜ እኮ ቆሎ እና በሶ ነው ወታደር የሚበላው ለመማረክ ጮማ ስጋ አብልተን ወታድሮቻችንን መሮጥ አቅቶዋቸው ወይኔዎቹ እግር ስር ወደቁ።

ሁለተኛውን ክፍል እየፃፍኩ ነው በኋላ እመለስበታለሁኝ ጠብቁኝ እስቲ ይህንን ገበያ እንዴት እንደማየው አጋራቹዋለሁኝ። የበሬ ነጋዴው ዋጋ ሲናገር በሬወን ሲመታው በጣም ይስቀጥጣል ዝም ብሎ ሲመታው እንደዋለ ያስታወቃል በሬው ከቆዳው ስራ የሆነ የረጋ ነገር ይታያል ። ሌላው ደግሞ የቆዳ ምርቱን ማደህየት ነው። ቆዳው በጣም ተጠንቅቀን መያዝ አለብን እንደፈለግነው ጠባሳ በጠባሳ አርገነው የቆዳውን ትርፍማነት እናሳጣዋለን። ብዙ የቆዳ አልፊ ድርጅቶች ብዙ ቆዳ ከጥቅም ውጭ ሆነው ያስወግዱታል ለምን በበሽታ የተጠቃ ቆዳ እና ሲታረድ የተቀዽ

Selam/
Senior Member
Posts: 17958
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Selam/ ይህን ስማ! ዶሮ 1500 ብር

Post by Selam/ » 25 Apr 2022, 18:21

Ato-Trash
Don’t forget to comment on the livestock killed by green-eyed woyanes in Gondar & Wello & their widespread culture: እኔ ካልበላሁት ጭሬ ልበትነው:: KIFFU!
Ethoash wrote:
25 Apr 2022, 18:09
ምነው ለጦር ሜዳ በሬ ባልስጠን እና ጦርነት ባለስጀምርን። በድርግ ግዜ እኮ ቆሎ እና በሶ ነው ወታደር የሚበላው ለመማረክ ጮማ ስጋ አብልተን ወታድሮቻችንን መሮጥ አቅቶዋቸው ወይኔዎቹ እግር ስር ወደቁ።

ሁለተኛውን ክፍል እየፃፍኩ ነው በኋላ እመለስበታለሁኝ ጠብቁኝ እስቲ ይህንን ገበያ እንዴት እንደማየው አጋራቹዋለሁኝ። የበሬ ነጋዴው ዋጋ ሲናገር በሬወን ሲመታው በጣም ይስቀጥጣል ዝም ብሎ ሲመታው እንደዋለ ያስታወቃል በሬው ከቆዳው ስራ የሆነ የረጋ ነገር ይታያል ። ሌላው ደግሞ የቆዳ ምርቱን ማደህየት ነው። ቆዳው በጣም ተጠንቅቀን መያዝ አለብን እንደፈለግነው ጠባሳ በጠባሳ አርገነው የቆዳውን ትርፍማነት እናሳጣዋለን። ብዙ የቆዳ አልፊ ድርጅቶች ብዙ ቆዳ ከጥቅም ውጭ ሆነው ያስወግዱታል ለምን በበሽታ የተጠቃ ቆዳ እና ሲታረድ የተቀዽ

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: Selam/ ይህን ስማ! ዶሮ 1500 ብር

Post by Za-Ilmaknun » 25 Apr 2022, 18:34

Selam/ wrote:
25 Apr 2022, 17:59
What happens if people don’t buy chickens? Are the traders going to return them to their coops? People need to learn to boycott those አሻጥረኛ traders & middlemen. Advocates could also play a big role here by getting involved in organizing & awakening consumers about the food price gambling? The politics then will follow.
Horus wrote:
25 Apr 2022, 13:47
ግን ሰምተህ ከሆነ አቅርቦት (ሰፕላይ) እንደ ልብ አለ፣ የሌለው ገዢ ነው ይላል። ማለትም ፍላጎት (ዲማንድ) የለም ሳይሆን የመግዛት ችሎታ (አፎድአቢሊቲ) የለም ማለት ነው። ይህ በአሻጥር የሚሰራ ገበያ ማለት ነው ። ሙሉ አቅርቦትና ሙሉ ፍላጎት ባለበት ገበያ ይህ ለምን ሆነ ብሎ መንግስት ጥብቅ እርምጃ መውሰድ አለበት ።
The big merchants are so well connected with the political establishment which is a carry over from the TPLF era. These merchants are in a state of confusion which way to flow for they are not sure about the governing style of the current officeholders. They are creating instability by excessively manipulating the market so that the Gov't won't be doing what it ought to. They still are yearning for the return of the TPLF mafia. By going harder on such key market players on the other hand, the gov't is afraid that it might bring the entire system down and with it the downfall of the Gov't itself. Generally, the Gov't also seems to have aversion to competence and loyalty to country to move in the direction of angering the already rooted corrupted bureaucracy.

Boycott by the people, in order to work, has to be sustainable to the extent that could threaten the very existence of the merchants. The merchants go to a great length to make sure that the appearance of shortage in demand has the desired impact on the political establishment. One recent example is some of those merchants went to Arsi and bought huge amount of Onion directly from the farmers and let it rot on the farm. Others have done same with pepper production in the south. I am not even scratching the lack of transportation in Amhara region to bring the produce to markets.
One should ask what the end game of the current leadership is to see the whole picture---- :lol: which I assume you know

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Selam/ ይህን ስማ! ዶሮ 1500 ብር

Post by Ethoash » 25 Apr 2022, 18:35

ዞርበል ወደዛ የኤርትራዊ ስላም።

ትግሬዎች ነበሩ አማራውን እንዴት በሬ በትንሽ ወራት አደልበው መሽጥ እንደሚችሉ ያሳያዋቸው። እዚህ ሆረር በለጠፈው ቪድዬ የምታዩት በሬ እኮ በትግሬዎች ዜዴ የደለቡ ናቸው። የአበሻ ብሬዎች እኮ እርቃናቸውን የቆሙ ነው የሚመስሉት ፣ ለምን እንወሻሻለን። አሁን ለምን ታቋርጠኛለህ ልፃፍና ስለገበያውና እንዴት ዋጋ እንደምናረክስ ልፃፈበት ፋራ ኤርትራ በሬ ለመሆኑ አስመራ ውስጥ አለ ወይ

from this under amhara

to this under golden

Horus
Senior Member+
Posts: 42934
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Selam/ ይህን ስማ! ዶሮ 1500 ብር

Post by Horus » 25 Apr 2022, 18:45

እኔ የጎሳ ከበርቴ ስል የምሬን ነው ። ይህን መሰል ዝርፊያ ከብት በሚያረቡና እህል በሚያመርቱ ገበሪዎች የከተማ ነዋሪው ህዝብና የዲያስፖራ ዶላር ለመዝረፍ የታቀደ የክልል ከበርቴዎች አሻጥር ነው ። የጎሳ ከበርቴው መጀመሪያ መሬት በጎሳው ስም ከልሎ ያዘ ፤ ቀጥሎ ፌዴራል ነኝ የሚለው የጎሳ መንግስት ሳይንሳዊ እርዳታ፣ ማዳበሪያና ዘመናዊ እውቀት በነጻ ችጭምር ለነዚህ ሌባ ህሊና ለሌላቸው የጎሳ ገበሬዎች ሰጠ። አሁን ይህ መንግስት ላይ የተቀመጠው የጎሳ ቢሮ ከበርቴና መሬት የተቆጣጠረው የጎሳ ከበርቴ ተሻርከው የያዙት ብልሃት ሃብት ከከተማ ወደ ገጠር፣ ድህነትን ከገጠር ወደ ከተማ ማዘዋወር ነው ።

በምንም የኢኮኖሚ ስሌት አንድ ዶሮ ለገበያ ለማቅረብ 1 ሺ ብር አይፈጅም ። ሁለቱ በዝባዥ ከበርቴዎች ያገኙት ብልሃት ከቴሜን አጥብቀህ ከረገጥከው ብር (ዶላር) ይወልዳል የሚል ነው። ሸማቾች ሁሉ እንዳሉት የዋጋው ልክ በፍጹም ከገበያ ወይ አቅርቦት ጋር አይገናኝም ነው ያሉት ። ያ በሌላ አገር ፕራይስ ጋውጂንግ ይባላል ። በህግ የተከለከለ ነው ። ይህን ማስቆም የሚችለው በሚሊዮኖች የሚቆጠረው ከተሜ በመንግስት ላይ አመጽ በማስነሳት ልክ ሱዳኖች የዳቦ አመጽ እንደ ሚያስነሱት መንግስቱንና ተዛርኮ የሚዘርፈውን የቢሮ ከበርቴን ወምበር መነቅነቅ ነው ። ይህ የእጅ አዙር ብዝበዛ እንጂ የኢኮኖሚ ኢንፍሌሽን አይደለም ።

መፍትሄው የኢኮኖሚ ሬጉሌሽን በገበሬና እንሰሳ አርቢ ላይ መጫንና አገር አቀፍ የዋጋ ቁጥጥር ህግ መበየን ነው ። ይህ ዝርፊያ ነው በቃ!

አው አፈ ጮሌ የኢኮኖኢ ሹክ ሻኮች ነተስተው ይህ የአምራች ኢንሴንቲቭ ይቀንሳል፣ የመንግስት ጣልቃ ገብነት ነው ገነመሌ እንደሚሉ ይገባኛል ። ለከት ባለው ትርፍ መክበር የማይፈልግ ገበሬም ሆነ ነጋዴ በሕግ አማካይነት ከገበያው እንዲወገድ ማድረግ ያቢይ ሃላፊነት ነው ፤ እሱ ራሱ የችግሩ አካል ካልሆነ በቀር ማለት ነው !

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Selam/ ይህን ስማ! ዶሮ 1500 ብር

Post by Ethoash » 25 Apr 2022, 19:21

ወይ ጉራጌው ስላም

ጉራጌዎች እኮ ናቸው የሹንኩርት ገበያውን በሞኖፖሊ የያዙት ታድያ ምን መልስ አለህ ለዚህ ጉደኛ ጉራጌ። ኦሮሞ በሬውን በሚሊዬን ብር የመሽጥ መብት አላቸው እነሱ እኮ ለድሀ ብለው አይደልም የሚያመርቱት እነሱ የሚያመርቱት የተቻለውን ጥቅም ለማግኘት ነው። ይህ ደግሞ ብዙ ነጋዴዎችንና ብዙ ኢንቨስተሮች ወድ ዚህ ንግድ ገብተው ዋጋውን ያረጋጋሉ ። አንተ የደርግ ዘመን አራጊት ወሬ አታብዛ የማታውቀውን።

በሬ እኮ በኮንትሮፓንድ ወደ ውጭ ይወጣል ዋጋውን ከቀነስክበት ጁቡቲ ዋጋ ጨምራ ገዝታ ምንም ከብት ሳይኖራት እኮ የአረብ አገሮችን የምትልከው እሱዋ ናት ። ታድያ አንተ ዋጋ አዲስ ውስ ጥ ስትቀንስ ገበሬው ለጅቡቲና ለስማሌ ይሽጣሉ ማለት ነው።

ይህንን የጅቡቲ አሻጥር ወይኔ ብቻ ነው የነቃባቸው በደርግ ዘመን ጀምሮ የአርቦችን ገበያ የተቆጣጠሩትን ገብያ ወይኔዎች እኛ ቀጥታ እንልካለን ሲሉ ጁቡቲዎቹ ለአረቦቹ ነግረው እኛ ጋ ለሳምንት ለሁለት ሳምንት ቆይተው ካልመጡ በሽታ የታመሙ ከሆን በሽታው ዱባይ ይገባል ብለው አሳምነው ። ኢትዬዽያኖች ሳይውዱ በሬዎቻችንን ኮራንቲ ማስያዝ ጀመርን ፣ ለዚያም ጅቡቲ ትልቅ ገንዘብ ት ስራ ጀመረች ፣ ከጥቁር ገበያ ስትከለከል በዚህ ዜዴ መጣች ። ታድያ ብልጦቹ ወያኔዎች በሬዎን በሉካንዳ አስርደው ስጋውን ብቻ በአይሮፕላን በመላክ እጥፍ ድርብ ዋጋ ማግኘት ጀመሩ ። ለዚህም ጥሩ ዋጋ ለገበሬዎች መክፈል ነበረባቸው። እና ብዙ ኢንቨስተር ከውጭ የሚመጡ ሁሉ በዚህ ንግድ ገቡበት።

አሁን ግን መንግስት ስንፍና ነው እንዲህ በግና የዶሮ ዋጋ ያስወደደው ፣ መወደዱ ጥሩ ነው ብዙ ኢንቨስተር ወድ ገበያው ገብተው ዋጋ ይቀንሳል። ደግሞ አበሻ ክርስታኖች ናቸው ሁለት ወር በሙሉ ወተት አይጠጡ፣ ታድያ ወተት አርቢዎቹ ወተቱን ምን ያርጉት ስለዚህ የወተት ፍላጎት በጣም አስተማማኝ አይደለም። ግን ለዚህም ዘዴ አለው በጉዳዴ ፆም ወተቱን ወድ ቅቤና አይብ መቀየር ይቻላል ገበያው እስከሚመለስ።

የቅቤ ነገር ከተነሳ ፣ ቅቤ ያለ ፍሪጅ ወይም ያለ ማቀዝቀዦ የሚሽጥበት ሀገር ያየሁት ኢትዬዽያ ብቻ ነው። እዚ የነጮች ሀገር መብራት ከጠፋ ወተት መሽጥ ክልክል ነው። ፍርጅ የለም ወተት መሽጥ የለም። አገራችን ግን የቅቤ ገበያ ሽታው አያስጠጋም እንዴት ነው ሱፕር ማርኬት ውስጥ የሚገባው እንዲህ እየሽተተ። ደግሞ ሽታው ብቻ አይደለም ቅቤው እየተበላሽ ይመጣል በሙቅት ምክንያት ታድያ ለዚህ ዘዴው ማቀዝቀዦ መትከልና ቅቤውን ማቀዝቀዝ ነው ይህ ለብዙ ግዜ መቆየት ይችላል። ማለት ነው።

ሌላው ደግሞ RFID-Systems
ይህ የዲጅታል መታወቅያ ምን ያህል መድሐኒት ወስዱ ፣ በሽታ ከታረዱ በኋላም ከታወቀ ኬት እንደመጡ ሁሉ ነገር ይታወቃል ማለት ነው። ያ ሁሉ ነጋዴ በሬዎን መጠበቅ የለበትም ሁሉም በሬዎች መታወቅያ ስላላቸው ። እስካን ሲደረጉ ገንዘቡ ወደ ባለቤቱ ይሄዳል ማለት ነው። አንድ ካሽር ሁሉን ብሬዎችን መሽጥ ይችላል ማለት ነው። ሻጭና ገዢ ከተስማሙ በሬው ዋጋ ቀጥታ ወደ ነጋዴው አካውንት ይገባል ማለት ነው። የነጋዴውና የገዚውን ባህል ሳናጠፋ ዲጅታል ግብይት ማረግ እንችላለን ። ገዢውም ሪሲት ስለሚስጠው አንድ ነገር ቢሆን የበሬውን ገበሬ ማግኘት ይቻላል በሽታም ቢሆን ገበሬው ሌላ ከብቶቹ በሽታው እንዳልተያዙ መቆጣጠር ይቻላል። ማለት ነው። ሌላም ሌላም

Selam/
Senior Member
Posts: 17958
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Selam/ ይህን ስማ! ዶሮ 1500 ብር

Post by Selam/ » 25 Apr 2022, 21:26

Horus - I love your two lines:

”…ሃብት ከከተማ ወደ ገጠር፣ ድህነትን ከገጠር ወደ ከተማ ማዘዋወር ነው…” Although the latter is a world phenomenon & inevitable, it’s woyane’s brainchild & blueprint to punish urban residents & eventually drive them out of town. The frog had publicly implied that before he descended to hell and the current officials are obviously his offsprings.

“… ከቴሜን አጥብቀህ ከረገጥከው ብር (ዶላር) ይወልዳል የሚል ነው…” This is basically like the human trafficking crime woyane leeches have been practicing for years.

Aside from that, skyrocketing food price isn’t an isolation case in Ethiopia. Our neighbors in Kenya, Uganda & Tanzania are being subjected to the same problem. Unless people get organized and take it to the streets, posting the price of a chicken on YouTube is not going to bring any change. The same complaint & uproar have been heard last year and the year before.

https://www.dw.com/en/rising-food-price ... v-61418143

https://theconversation.com/what-explai ... one-179597

https://www.monitor.co.ug/uganda/news/n ... ns-3783492

Horus wrote:
25 Apr 2022, 18:45
እኔ የጎሳ ከበርቴ ስል የምሬን ነው ። ይህን መሰል ዝርፊያ ከብት በሚያረቡና እህል በሚያመርቱ ገበሪዎች የከተማ ነዋሪው ህዝብና የዲያስፖራ ዶላር ለመዝረፍ የታቀደ የክልል ከበርቴዎች አሻጥር ነው ። የጎሳ ከበርቴው መጀመሪያ መሬት በጎሳው ስም ከልሎ ያዘ ፤ ቀጥሎ ፌዴራል ነኝ የሚለው የጎሳ መንግስት ሳይንሳዊ እርዳታ፣ ማዳበሪያና ዘመናዊ እውቀት በነጻ ችጭምር ለነዚህ ሌባ ህሊና ለሌላቸው የጎሳ ገበሬዎች ሰጠ። አሁን ይህ መንግስት ላይ የተቀመጠው የጎሳ ቢሮ ከበርቴና መሬት የተቆጣጠረው የጎሳ ከበርቴ ተሻርከው የያዙት ብልሃት ሃብት ከከተማ ወደ ገጠር፣ ድህነትን ከገጠር ወደ ከተማ ማዘዋወር ነው ።

በምንም የኢኮኖሚ ስሌት አንድ ዶሮ ለገበያ ለማቅረብ 1 ሺ ብር አይፈጅም ። ሁለቱ በዝባዥ ከበርቴዎች ያገኙት ብልሃት ከቴሜን አጥብቀህ ከረገጥከው ብር (ዶላር) ይወልዳል የሚል ነው። ሸማቾች ሁሉ እንዳሉት የዋጋው ልክ በፍጹም ከገበያ ወይ አቅርቦት ጋር አይገናኝም ነው ያሉት ። ያ በሌላ አገር ፕራይስ ጋውጂንግ ይባላል ። በህግ የተከለከለ ነው ። ይህን ማስቆም የሚችለው በሚሊዮኖች የሚቆጠረው ከተሜ በመንግስት ላይ አመጽ በማስነሳት ልክ ሱዳኖች የዳቦ አመጽ እንደ ሚያስነሱት መንግስቱንና ተዛርኮ የሚዘርፈውን የቢሮ ከበርቴን ወምበር መነቅነቅ ነው ። ይህ የእጅ አዙር ብዝበዛ እንጂ የኢኮኖሚ ኢንፍሌሽን አይደለም ።

መፍትሄው የኢኮኖሚ ሬጉሌሽን በገበሬና እንሰሳ አርቢ ላይ መጫንና አገር አቀፍ የዋጋ ቁጥጥር ህግ መበየን ነው ። ይህ ዝርፊያ ነው በቃ!

አው አፈ ጮሌ የኢኮኖኢ ሹክ ሻኮች ነተስተው ይህ የአምራች ኢንሴንቲቭ ይቀንሳል፣ የመንግስት ጣልቃ ገብነት ነው ገነመሌ እንደሚሉ ይገባኛል ። ለከት ባለው ትርፍ መክበር የማይፈልግ ገበሬም ሆነ ነጋዴ በሕግ አማካይነት ከገበያው እንዲወገድ ማድረግ ያቢይ ሃላፊነት ነው ፤ እሱ ራሱ የችግሩ አካል ካልሆነ በቀር ማለት ነው !

Selam/
Senior Member
Posts: 17958
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Selam/ ይህን ስማ! ዶሮ 1500 ብር

Post by Selam/ » 25 Apr 2022, 21:39

Ato-Trash

Since you wanted me to respond to your garbage, bear with me. Let alone fattening livestock, you’re unable to put a loaf of corn bread on your dining table. You have been dependent on USAID’s rotten wheat since the agency’s inception. I sometimes feel that JFK gave birth to USAID to primarily feed the starving folks in your dryland. KIFFU!
Ethoash wrote:
25 Apr 2022, 18:35
ዞርበል ወደዛ የኤርትራዊ ስላም።

ትግሬዎች ነበሩ አማራውን እንዴት በሬ በትንሽ ወራት አደልበው መሽጥ እንደሚችሉ ያሳያዋቸው። እዚህ ሆረር በለጠፈው ቪድዬ የምታዩት በሬ እኮ በትግሬዎች ዜዴ የደለቡ ናቸው። የአበሻ ብሬዎች እኮ እርቃናቸውን የቆሙ ነው የሚመስሉት ፣ ለምን እንወሻሻለን። አሁን ለምን ታቋርጠኛለህ ልፃፍና ስለገበያውና እንዴት ዋጋ እንደምናረክስ ልፃፈበት ፋራ ኤርትራ በሬ ለመሆኑ አስመራ ውስጥ አለ ወይ

from this under amhara

to this under golden

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13262
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: Selam/ ይህን ስማ! ዶሮ 1500 ብር

Post by DefendTheTruth » 26 Apr 2022, 12:31

Something is expensive = there are people who can afford it, people can afford when their purchasing capacity matches the level of prices.

Does that mean everybody can or should afford? NO. No where else is this the case!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Selam/ ይህን ስማ! ዶሮ 1500 ብር

Post by Ethoash » 27 Apr 2022, 16:00

under Amhara rule

hen give u 40 egg per year
cow give u 2 litter per day

under Golden TIME

imporved hen breed give u 250 up to 350 egg per year
while imporved COW breed give u 30 litter per day

if this is not Paradigm shift - then what is?
Last edited by Ethoash on 27 Apr 2022, 16:39, edited 1 time in total.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13262
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: Selam/ ይህን ስማ! ዶሮ 1500 ብር

Post by DefendTheTruth » 27 Apr 2022, 16:22

Ethoash wrote:
27 Apr 2022, 16:00
under Amhara rule

hen give u 40 egg per year
cow give u 2 litter per day

under Golden TIME

imporved hen breed give u 250 up to 350 egg per year
while imporved breed give u 30 litter per day

if this is not Paradigm shift - then what is?
I said elsewhere already the main failure of your "golden" was their failure to hit where it matters most, don't you agree?

They have selectively neglected those areas which could have made the real impact on the ground, if that is by design or mere coincidence, you be the judge.

Here is the proof of their failure.

They can't rewind the time, unfortunately for the "golden".

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Selam/ ይህን ስማ! ዶሮ 1500 ብር

Post by Ethoash » 27 Apr 2022, 18:03

DefendTheTruth wrote:
27 Apr 2022, 16:22

I said elsewhere already the main failure of your "golden" was their failure to hit where it matters most, don't you agree?

They have selectively neglected those areas which could have made the real impact on the ground, if that is by design or mere coincidence, you be the judge.

Here is the proof of their failure.

They can't rewind the time, unfortunately for the "golden".

DDT,

I SO THE hearvestors putting out to much smoke.. the diseal come from Arab county... so where is the advantage... we r wasting to much money buying black gold so what is the best alternative using electric tractor and i have one for u from John Deere. once one mega farmer brought tractor from india and our soil to hard for the indian tractor so he have to replace them with American tractors ... hence we should be careful what we buy.

any how this video are from Swiss made e- tractor

now if u are asking what we do with the one we imported i have an answer use bio gas

u also talk about importing 250,000 water pump... then get ready for drying up river and lake ... the other time i told u flood irrigation is the worst thing that we do we waste water and we dry up the river and it did happend before it will happened again.. the best way is drop irrigation

The New Holland Agriculture Methane Powered Concept Tractor
we have only one land we should take care of it

part two is coming

Selam/
Senior Member
Posts: 17958
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Selam/ ይህን ስማ! ዶሮ 1500 ብር

Post by Selam/ » 27 Apr 2022, 19:21

Ato-Trash
What was the torture & terror technique you used on the birds & cattle to get the high yield?
Ethoash wrote:
27 Apr 2022, 16:00
under Amhara rule

hen give u 40 egg per year
cow give u 2 litter per day

under Golden TIME

imporved hen breed give u 250 up to 350 egg per year
while imporved COW breed give u 30 litter per day

if this is not Paradigm shift - then what is?

Selam/
Senior Member
Posts: 17958
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Selam/ ይህን ስማ! ዶሮ 1500 ብር

Post by Selam/ » 27 Apr 2022, 19:27

Ato-Trash
Any suggestion on when you will stop receiving rotten wheat?

Ethoash wrote:
27 Apr 2022, 18:03

Post Reply