Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

የኮሌጅ መምህር ቢሆኑ በክፍልዎ ካሉት 30 ተማሪዎች 15ቱ ሙስሊም አቋርጠው ለስግደት እየወጡ ተመልሰው ክፍል ቢገቡ አግባብ ነው ይላሉ?

Poll ended at 23 Apr 2022, 15:23

ሀ) አዎን - መብታቸው ነው።
12
36%
ለ) ትክክል አይደለም። ትምህርት እየተማሩ አይደልም፤የሌሎችንም መብት ይጋፋሉ።
21
64%
 
Total votes: 33

Abere
Senior Member
Posts: 15502
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የኮሌጅ መምህር ቢሆኑ በክፍልዎ ካሉት 30 ተማሪዎች 15ቱ ሙስሊም አቋርጠው ለስግደት እየወጡ ተመልሰው ክፍል ቢገቡ አግባብ ነው ይላሉ?

Post by Abere » 08 Apr 2022, 15:23

ሀ) አዎን - መብታቸው ነው።
ለ) ትክክል አይደለም። ትምህርት እየተማሩ አይደልም፤የሌሎችንም መብት ይጋፋሉ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የኮሌጅ መምህር ቢሆኑ በክፍልዎ ካሉት 30 ተማሪዎች 15ቱ ሙስሊም አቋርጠው ለስግደት እየወጡ ተመልሰው ክፍል ቢገቡ አግባብ ነው ይላሉ?

Post by Ethoash » 08 Apr 2022, 15:26

አንዳንዴ ዝም ብልህ የምታልፈው ነገር አለ።

እስላሞች አምስት ደቂቃ ስግደው ቢመለሱ አንተ ምን ቸገረህ እነሱ ሊጎዱ እንደውም ክርስታኑ እስላሞችን ተባብሮ ክፍሉን የእረፍት ስዓት ቢያረገው እና ክፍል ቁጭ ብለው ስለእስልምና ቢማሩ እነዚህ ጎተቴዎች እኮ ሩዝ ምን እንደሆነ አያውቁም ።

እኔ እዚህ የስለጠነ አገር መንግስት መስሪያ ቤት ቁራን አለ ። የሚስገድበት ክፍል አለ ። መንግስት መስሪያ ቤት። ዩኒቨርስቲ ውስጥ መስጊድ አለ እዚህ ነጭ አገር ላይ ። ፍርድ ቤት ቁራን አለ በፈለግህው ቁዱስ ቁራን መማል ትችላለህ። መስሪያ ቤት አምስት ደቂቃ ለስላት ብትላቸው አይከለክሉህም ስግደህ ተመለሳለህ። እንደውም አንድ መስሪያ ቤት የጭነት ሹፌሮቹን በሙሉ በሺኪዎች ቀየራቸው ስለማይጠጡ ። ጠጥተው ስለማያጋጩ።

እኛ የክርስትና እና የእስላም ሀገር ነው ያለን መንግስት የእስላም ትምህርት ቤት መክፈት ከፈለገ እና እስላሞቹን እዛ ተማሩ የሚላቸው ከሆነ ። እውነት አለው ግን እስላምና ክርስታን በአንድ ላይ ነው የማስተምረው ካለ እንግዲህ እስላሙን ማክበር አለበት

ገና ምን አይተህ እስላሞች አርብ ይዘጋልን ቢሉህ ምን ልትል ነው። እሁድ ሁሌ ለክርስታኖች ይዘጋል ታድያ ለም ለእስላሞች አርብ አይዘጋም። እንደኔ ሱማሌ አገር ላይ ያሉ የመንግስት ትምህርት ቤቶች አርብ መዘጋት አለባቸው ቅጥልጥል ብሉ ።

እኔ ይህንን ስል አቶ ዝናቡ ከፈለገ እስላሙን ያክብር ካልፈለገም አያክብር ። ምንም ደንታ አይስጠኝም ተጎትቶ ሲወርድ ግን ልክ እንደወያኔ ቅሌቱን ይቀምሳል። ወይኔ እኮ የኦሮሞን ጥያቄ ቢመልስ ፣ የግብር ታክስ በህዝቡ ላይ ባይቆልል ይህ ሁሉ ጣጣ ባልመጣበት ነበር ። አሁንም ሕዝቡን በረባ ባረባው ግፋውና ስልጣንህን ታጣለህ። አማራውም ነገር ባይፈልግ ይሻላል ይህችን አምስት ደቂቃ ታግሶ ከእስላሞቹ ጋራ አብሮ መኖር ይሻለዋል ወይ እስላሞች አገሪቱን በጥብጥው ሁላችንም ገደል ብንገባ ይሻላቹዋል ምርጫው የናንተ ነው። ግና ምን አይታቹሁ የመስቀል አደባባይ ልስገድበት ሲመጣ የዛን ግዜም አፋቹሁን ትከፍታላቹሁ ብትሩ ይባዛባቹዋል ። አማራ ቢገነጠልና ብቻውን ሀገር ቢሆን ምንኛ ስላም እናገኝ ነበር።

ደህና ስንብት።

Abere
Senior Member
Posts: 15502
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኮሌጅ መምህር ቢሆኑ በክፍልዎ ካሉት 30 ተማሪዎች 15ቱ ሙስሊም አቋርጠው ለስግደት እየወጡ ተመልሰው ክፍል ቢገቡ አግባብ ነው ይላሉ?

Post by Abere » 08 Apr 2022, 16:31

ስለማብራሪያ እና መሰግናለን። የህዝብ አስተያዬት ደግሞ የበለጠ አቅጣጫ ያመላክታል።

ስለ ምዕራቡ አለም ተሞክሮ ስለነካካህ እኔም የማውቀን ያህል ልሞክር። በመሰረቱ የኮሌጆች ፓሊሲ ይለያያል - የግል አለ፥ የህዝብ/መንግስት አለ፥ሃይማኖታዊ አለ፥ የህዳጣን (minority colleges) ወዘተ ኮሌጆች አሉ። ዩኒቨርስቲዎች የእራሳቸው ፓሊሲ አላቸው። ለምሳሌ ሊብራል የበዛባቸው ተቋማት ጾታቸውን የቀየሩ ተማሪዎች በተፈጥሮ ተቃራኒ ጾታ ካለቸው ጋር አንድ መጸዳጃ ቤት እንድጸዳዱ ይፈቅዳል። ይህ ፍቃድ ግን በሌሎች ኮሌጆች አይቻልም። ጾታ በማቃሰጥ መጸዳጃ ቤት መቀየር ያስቸግራል። በርካታ ሳዑድ አረብያዎች በአሜሪካ ዩኒቨርስቲዎች አለም አቀፍ ተማሪዎች አሉ (International Students)፡ እኔ እስከማውቀው ግን ክፍል አቋርጠው በጅምላ ለስግደት አይወጡም። ኮሌጁ እንደ ስፓርት ጅም የመሰገጃ ቦታ ሊያዘጋጅላቸው ይችላል። አሁን ኮሌጆች በቅርቡ የዳይቨርስቲ ቢሮዎች (diversity office) እየከፈቱ ነው-በአብዛኛው በግብረሶዶማዊያን እና ጾታ-አልባ አክቪስቶች ግፊት ነው ። ይሁን እንጅ የትምህርት ክፍለ-ጊዜ የሚያባክን ስርዐት ማናቸውም እስከ አሁን አልፈቀደም። የኮሌጅ ኮርስ ክሬዲት አለው። የ3 ክሬድት ኮርስ ከሆነ መምህሩ በሳምንት 3 ሰአታት ያስተምራል - ለአራት ወራት። ታዲይ አንድ ተማሪ 5-15 ደቂቃ በየሰአቱ ለስግደት የሚያጠፋ ከሆነ ትምህርቱ የሚጠይቀውን የሰአታት ስልጠና አላጠናቀቅም ማለት ነው። የላቦራቶሪ ክፍል እያቋረጠ ምርምር እና ሂደቱን የሚይስተጓጉል ከሆነ እንደት ነው ኮርሱን በትክክል አንድ ተማሪ ማጠናቀቁን የማረጋገጫ የብቃት ውጤት የሚሰጠው። ከሳምንቱ 3 ሰአታት 45 ደቂቃውን አልትማረም። ከዚህ ላይ ነው ችግሩ።
Ethoash wrote:
08 Apr 2022, 15:26
አንዳንዴ ዝም ብልህ የምታልፈው ነገር አለ።

እስላሞች አምስት ደቂቃ ስግደው ቢመለሱ አንተ ምን ቸገረህ እነሱ ሊጎዱ እንደውም ክርስታኑ እስላሞችን ተባብሮ ክፍሉን የእረፍት ስዓት ቢያረገው እና ክፍል ቁጭ ብለው ስለእስልምና ቢማሩ እነዚህ ጎተቴዎች እኮ ሩዝ ምን እንደሆነ አያውቁም ።

እኔ እዚህ የስለጠነ አገር መንግስት መስሪያ ቤት ቁራን አለ ። የሚስገድበት ክፍል አለ ። መንግስት መስሪያ ቤት። ዩኒቨርስቲ ውስጥ መስጊድ አለ እዚህ ነጭ አገር ላይ ። ፍርድ ቤት ቁራን አለ በፈለግህው ቁዱስ ቁራን መማል ትችላለህ። መስሪያ ቤት አምስት ደቂቃ ለስላት ብትላቸው አይከለክሉህም ስግደህ ተመለሳለህ። እንደውም አንድ መስሪያ ቤት የጭነት ሹፌሮቹን በሙሉ በሺኪዎች ቀየራቸው ስለማይጠጡ ። ጠጥተው ስለማያጋጩ።

እኛ የክርስትና እና የእስላም ሀገር ነው ያለን መንግስት የእስላም ትምህርት ቤት መክፈት ከፈለገ እና እስላሞቹን እዛ ተማሩ የሚላቸው ከሆነ ። እውነት አለው ግን እስላምና ክርስታን በአንድ ላይ ነው የማስተምረው ካለ እንግዲህ እስላሙን ማክበር አለበት

ገና ምን አይተህ እስላሞች አርብ ይዘጋልን ቢሉህ ምን ልትል ነው። እሁድ ሁሌ ለክርስታኖች ይዘጋል ታድያ ለም ለእስላሞች አርብ አይዘጋም። እንደኔ ሱማሌ አገር ላይ ያሉ የመንግስት ትምህርት ቤቶች አርብ መዘጋት አለባቸው ቅጥልጥል ብሉ ።

እኔ ይህንን ስል አቶ ዝናቡ ከፈለገ እስላሙን ያክብር ካልፈለገም አያክብር ። ምንም ደንታ አይስጠኝም ተጎትቶ ሲወርድ ግን ልክ እንደወያኔ ቅሌቱን ይቀምሳል። ወይኔ እኮ የኦሮሞን ጥያቄ ቢመልስ ፣ የግብር ታክስ በህዝቡ ላይ ባይቆልል ይህ ሁሉ ጣጣ ባልመጣበት ነበር ። አሁንም ሕዝቡን በረባ ባረባው ግፋውና ስልጣንህን ታጣለህ። አማራውም ነገር ባይፈልግ ይሻላል ይህችን አምስት ደቂቃ ታግሶ ከእስላሞቹ ጋራ አብሮ መኖር ይሻለዋል ወይ እስላሞች አገሪቱን በጥብጥው ሁላችንም ገደል ብንገባ ይሻላቹዋል ምርጫው የናንተ ነው። ግና ምን አይታቹሁ የመስቀል አደባባይ ልስገድበት ሲመጣ የዛን ግዜም አፋቹሁን ትከፍታላቹሁ ብትሩ ይባዛባቹዋል ። አማራ ቢገነጠልና ብቻውን ሀገር ቢሆን ምንኛ ስላም እናገኝ ነበር።

ደህና ስንብት።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የኮሌጅ መምህር ቢሆኑ በክፍልዎ ካሉት 30 ተማሪዎች 15ቱ ሙስሊም አቋርጠው ለስግደት እየወጡ ተመልሰው ክፍል ቢገቡ አግባብ ነው ይላሉ?

Post by Ethoash » 08 Apr 2022, 16:40

ነገርኩህ እኮ በቀን አንድ ግዜ ብቻ ነው እስላሙ ተማሪ የሚስግደው ። ዙህር የሚባለውን ስላት ወይም አስር የሚባለውን ስላት ነው የሚያጋጠመው

የኢትዬዻያ እስላሞች የሳውዲ እስላሞች አይደሉም ኢትዬዽያኖች ናቸው

i will come back for more እኔ የምነው እንዴት አርገን ነው ። ጥሌችን ይምናበርደው። እንዴት አርገን ነው። አለመግባባትን የምናበርደው ወዘተ እያልኩህ ነው ለዚህ ድግሞ የሚስማሙ ምስሌዎች መፈለግ አለብን

ለምሳሌ የሳዊዲ ባህር ዘለል ተማሪዎች መብት ስታመጣ በፍፁም ከኢትዬዽያ እስላሞች ጋራ አይያያዝም ። አዋ አንተ ለክፉ አይደለም ያንን ምሳሌ ያመጣዅ ው ። አሜሪካኖቹ ለሳዊዲዎቹ አይ ይህንን መብት አንስጥም ማለት ይችላሉ ፣ ሳውዲዎችም ወድ አገራቸው መሄድ አለባቸው ግን ስላማዊ ስልፍ አርገው አሜሪካን ማስገደድ አይችሉም።

የኢትዬዽያ ሙስሊሞች ግን ከክርስቲያን ጋራ ሙሉ መብታ ያላቸው ዜጎች ናቸው ። የሚያነሱትን ጥያቄዎችን በአሽኳይና በጥንቃቄ መፍታት አለብን። እኔ በበኩሌ በመስገድ አላምንም ፣ ግን ልስገድ የሚለውን አልከለክለውም ለምን ለስላም ብዬ።

እንዳልከው አስራ አምስት ደቂቃ ሊባክን ይችላል ። ግን አስራምስት ደቂቃ አድናለሁ ብለህ ትምህርት ቤቱ ቢቃጠል፣ ወይ ትምህርት ቤት ለዓመት ቢዘጋ ሰው ቢሞት ። አብዮት ቢነሳ ፣ ወታደር ይሄን አበርዳለሁ ብሎ ስወ ቢገድል ። የእስላሞች ጣጣ ሳውዲዎች፣ ግብፆች የሚፈልጉት ነውና ቢያራግቡት ስ ። ለምን ይሄ ሁሉ ይሆናል በቀን አስራ አምስት ደቂቃ እረፍት ቢሆንስ ምን ይጎዳል ። እንደው አሁን ማን ይሙት የኢትዬዻይ ትምህርት ተማሪውን በትምህርት አንፆ ለሮኬት ምርምር የሚያደርስ አይመስልም ወይ ይህንን ያህል ለአስራ አምስት ደቂቃ መንገብገብ ። እስላሙ ስንት ዘመናት ነው እሁድ ትምህርት ቤቱን ስት ዘጉ ዝም የሚላቹ ። ምን አለኝ በልኝ ይህ በሱማሌ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች አርብ እንዲዘጉ መንገድ ይከፍትላቸዋል ።

አንተም እንዳልከኝ ። አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ለቅይጥ ፆታዎች ፍቃድ ይስጣል ፣ አንዳንዶቹ እይስጡም ብለኛል ጥሩ ። ይህ የሚሆነው ይፈደራል ሕግ ስላልሆነ ነው። ግን ሀይማኖች እኩልነት የፈድራል ሕግ ነው። ምኑን እኩል ሆነ ሀይማኖታቸውን እንዳይወጡ ከከለከልካቸው።

እኔን ደስ የሚለኝ ኖሮ ይህንን ጉዳይ እንዳስተማሪ ቆጥረነው። ተማሪዎች አንድ ጠበቃ ቀጥረው ትምህርት ቤቶችም አንድ ጠበቃ ቀጥረው በፍርድ ቤት ቢከራከሩ ነበር በደንብ አስተማሪ የሚሆነው። ለምን ብትል ስለማዊ ስልፍን ያቆማል ብጥብጥን ያቆምል። ፍርዱ እስሚበየን ደግሞ ግዛዊ መብታቸው ቢከበርላቸው እመነኝ ይህ የአንድ ወር ፆም ከወጣ በኋላ ጥቂቶቹ ናቸው በዚህ የሚቀጥሉበት አባዛኞቹ ስላቱን ይተውታል። ግን መብታቸውን ከከለክልካቸው ብዙዎቹ ይታገሉሀል እንደውም አጥባቂ ሙስሊሞችን ታበዛለህ። አጥባቂነት በፖለቲካውም በአይማኖቱም ለማስቀረት ጦር መሳብ ሳይሆን የሚጠይቁትን ጥያቄ መልስ መስጠት ነው። አጥባቂነትን የሚያጠፋው። መለስ ኦሮሞችን ፣ ግንቦት ስባትን ያዳከመው ጥያቄያቸውን በመመለስ ነው።

ለምሳሌ ኦሮሞ ባንዲራችንን መርቁልን እሺ
ኦሮሞ በኦሮምኝ እንናገር እሺ
ኦሮሞ በላቲን እንፃፍ እሺ
ኦሮሞ እርቻን እናክብር እሺ
ኦሮሞ እራሳችንን እናስተዳድር እሺ
ኦሮሞ አዲስባ ፊንፊኔ ትባል፣ ናዝሬት አዳማ፣ ደብረዘይት ቢሾፍቱ ወያኔ እሺ
ኦሮሞ የጡት ሐውልት እንገንባ ወያኔ እሺ

ስላም ነፃ አይደለችም ግን በወያኔ ግዜ ስላም የወረደው በዘዴ ነበር

አማራ እና ዶክተር ዝናቡ

ኦሮሞ በኦሮምኛ እንቀድስ እንቢ
ኦሮሞ ባንድራችን የወያኔ ባንዲራ ነው እንቢ
ኦሮሞ እንግዲያውስ የኦሮሞ ስኖዶስ ነው የምናቋቁመው ። ጎድ መጣብን እንብዬው

ብጥብጥና እኳታ ስንት ስወ ሞተ፣ ስንት ቤቴክርስታን ተቃጠለ ። ስንት አማሮች ከአገር ተስደዱ ስንት ሞቱ። ይህ ሁሉ ብጥብት ባይቆምም በብዙ ይቀንስ ነበር ኦሮሞ ጥይቄ በግዜ ቢመለስ ባይ ነኝ ። አሁንም የእስላሞቹን ጥያቄ አትመልስ የንግስናህን ግዜ ታሳጥራለህ

ሱዳን አል በሽር የወደቀው እኮ በአንድ ፖውንድ ጭማሪ ነው።
የግብፁም በአንድ ፕውንድ ጭማሪ ነው
የአርብ አብዬት የተጀመረው በአንድ የከፋው ሽቀጥ አዙዋሪ ሞት ነው። ስለዚህ
የወያኔም ወድቀት የኦሮሞ መሬት ተቀማን በማለት ነው። የወይኔ ምላሽ አዲስ አባባ ላይ ታክስ መቆለል መድሀኒቱን አገኘ

አሁንም አማሮች ከስልጣናቸው ሊባረሩ አብዬቱን አፋፍሙ። አብይ የናንተ ንጉስ ነው ብዙ ፊት የስጣቹሁ መሪ እሱ ብቻ ነው ። እሱንም ታጡታላቹሁ ግፉበት በርቱ ተበራቱ
Last edited by Ethoash on 08 Apr 2022, 17:24, edited 1 time in total.

EthioRedSea
Member
Posts: 4089
Joined: 31 Aug 2019, 11:55

Re: የኮሌጅ መምህር ቢሆኑ በክፍልዎ ካሉት 30 ተማሪዎች 15ቱ ሙስሊም አቋርጠው ለስግደት እየወጡ ተመልሰው ክፍል ቢገቡ አግባብ ነው ይላሉ?

Post by EthioRedSea » 08 Apr 2022, 16:50

Spiritual life is important. They can pray in the the school Mosque. You should adjust their classes. On Ramadan final Day, it should be declared as national holiday, Muslims should be given off to celebrate.

Bantu Abere, go back to West Africa or The Congo. Leave our muslim brothers and sisters in freedom. Do not ever prevent them from praying. Bantu animist Abere, you should be converted by force by using a sword or you like it with a stick. We do not use a sword lest we harm you. We shall punish you. Ante Dedeb monkey. We are now awake. We know what is going on in Ethiopians. You, Abiy Ahmed and many others are Bantu Immigrants. Leave Ethiopia for Tigrayans and non-Amara Ethiopians.

Abere
Senior Member
Posts: 15502
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኮሌጅ መምህር ቢሆኑ በክፍልዎ ካሉት 30 ተማሪዎች 15ቱ ሙስሊም አቋርጠው ለስግደት እየወጡ ተመልሰው ክፍል ቢገቡ አግባብ ነው ይላሉ?

Post by Abere » 08 Apr 2022, 17:04

:lol:
If you can milk your brain a little bit of something value why don't you try something like your colleague "Ethoash". He tried atleast. You are an it, ፆታ-ዐልባ ወያኔ። :mrgreen:

EthioRedSea wrote:
08 Apr 2022, 16:50
Spiritual life is important. They can pray in the the school Mosque. You should adjust their classes. On Ramadan final Day, it should be declared as national holiday, Muslims should be given off to celebrate.

Bantu Abere, go back to West Africa or The Congo. Leave our muslim brothers and sisters in freedom. Do not ever prevent them from praying. Bantu animist Abere, you should be converted by force by using a sword or you like it with a stick. We do not use a sword lest we harm you. We shall punish you. Ante Dedeb monkey. We are now awake. We know what is going on in Ethiopians. You, Abiy Ahmed and many others are Bantu Immigrants. Leave Ethiopia for Tigrayans and non-Amara Ethiopians.

Horus
Senior Member+
Posts: 42934
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኮሌጅ መምህር ቢሆኑ በክፍልዎ ካሉት 30 ተማሪዎች 15ቱ ሙስሊም አቋርጠው ለስግደት እየወጡ ተመልሰው ክፍል ቢገቡ አግባብ ነው ይላሉ?

Post by Horus » 08 Apr 2022, 17:14

አበረ፣
ጥሩ ጥያቄ ነው ያነሳሀው! ግን መፍትሄው በዛሬይቱ ኢትዮጵያ እምነት ፖለቲካ እንጂ የሞራል መርህ ባልሆነበት አገር ትክክለኛ ሊሆን አይችልም! ህይው ዘመናዊ ትምህርት አቋርጬ ለስግደት ካልወጣሁ የሚለው አማኝ ነውኮ ፈተና ካልሰረቀ ክፍል የማያልፈው፣ ኮሌጅ የማይገባው!

ደሞም አለም በኢቮሉሽን ተፈጠረ ብሎ ባዮሎጂ ላብ ስራ ፈላጊው ነውኮ አለም የተፈጠረው በዚህ ወይ በዚያ መለኮታዊ ሃይል ነው ብሎ ክፍል አቁርጦ ካልሰገድኩ የሚለው! ይህ ቀውስ ይባላል። የሚመጣው ከድንቁርና ነው።

ዛሬ ላይ ሆነን ያለው ችግር የፖለቲካና የፕራክቲካሊቲ ጉዳይ ነው። የትምህርት ስርዓት (ዘመናዊ) በትክክል እየተካሄደ ተማሪው የሃይማኖቱ ቀኖና የሚያካሂደው እንዴት ነው የሚለው በእኔ ግምት እያንዳንዱ ት/ቤት እንደ ተማሪዎቹ የእምነት ስብጥር መፍታት ነው።

ይህ ሲሆን ከዘመናዊ ትምህርት ሃይማኖቴ ይበልጥብኛል የሚሉ ተማሪዎችና ወላጆች ሲስተሙ የሚጠይቀውን ሪስክና እዳ መሸከም አለባቸው ። ምሳሌ አስተማሪ ክፍል ረግጠው የወጡትን ማልሶ ማስተማር እንዳይጠበቅበት ማድረግ ነው ። there is no free lunch! በህይወት ውስጥ ሁሉ ነገር ያስከፍላል። አንዲት ሙስሊም ህጻን ልጅ ምን ሃጢያት ብትሰራ ነው ይህን ሁሉ የጸሎትና ስግደት የሚጫንባት? ይህ ሁሉ አክራሪነት ነው ።

ይሁንና ሁሉም የፖለቲካና የሃይል የመብት ጥያቄ ስለሆነ የሙስሊሙ ተማሪ የመጸለይ መብት የክርስቲያኑ ተማሪ የመማር መብትን በትክክለኛ ሚዛን የሚፈታ ሞዴል ፕራክቲስ ዲዛይን ማድረግ ነው ።

የትልቁ ችግር ስረ ግንድ ግን ኢንላይትንመንት ፣ ስልጣኔ ዘመናዊነት ይባላል። ይህ ሁሉ የሳይንስና የሃይማኖት ድምበር አበጅቶ በግል መንብትና ማህበርዊ ግዴታ መሃል ያለው ድምበር በስምምነት አለማበጀት ነው ! ያ ደሞ በሰልፍ አይፈታም!

ለምሳሌ እያንዳንዱ ት/ቤት የተቆጠሩ የሁሉም እረፍት ግዜ ፕላን ያድርግ! ሙስሊሙ ደሞ ስግደቱን ከዚያ የእረፍት ወቅቶች ጋር ያስማማ ። ማለትም ችግሩ መፍትሄ አለው ግን ያ እንዲሆን የመብትና ጉልበት ነገር ሳይሆን የፕላኒግ እና ማኔጅመንት ጉዳይ መሆን ሲችል ነው ። ያን የሚያደርግ ኢንተለጀንስ ያላቸው ጥቂት ናቸው!!!

Abere
Senior Member
Posts: 15502
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኮሌጅ መምህር ቢሆኑ በክፍልዎ ካሉት 30 ተማሪዎች 15ቱ ሙስሊም አቋርጠው ለስግደት እየወጡ ተመልሰው ክፍል ቢገቡ አግባብ ነው ይላሉ?

Post by Abere » 08 Apr 2022, 17:30

ሆረስ፤
እግዜር ይስጥህ! የሚያውቅ ይግደለኝ - አለ ያአገሬ ሰው። ጥሩ ሃሳብ ነው የሰጠኸው። ትልቁ ጉዳይ ሁሉን ነገር ሚዛናዊ የማድረግ ጉዳይ ነው። ህዝባችን የትምህርትን ጥቅም በሚገባ ገና አላወቀም - ትልቅ ስራ አለብን። ሁላችንም ኢትዮጵያዊ ጥንታዊ ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን በጋራ መጠበቅ አለብን። ሃይማኖት እና ፓለቲካ ከትምህርት እጃቸውን ማንሳት አለባቸው። አንድ ዘፋኝ አስታወስኩኝ። ቆንጆዋ ሁልጊዜ ፍቅር! ፍቅር! መወስለት ነው የምትፈልገው እና ኮበሌው ስራ ፈታ:: ስለዚህ በአሽሙር

ፍቅር ያለ ስራ ፥
አይሆንም እንጀራ።
ብሏት አረፈ። ችግሩ ሁሉ ነገር በመንግስት እጅ እና ሁሉ ነገር በመንግስት እንድፈታ ብቻ ነው ህዝብ የሚፈልገው። ይህን ደግሞ ቀበኛ ጎሰኞች ብጥብጥ ለመፍጠር ይጠቀሙበታል። በሬ ሽጦ ልጁን ኮሌጅ የሚልክ ገበሬ እንድማርለት እንጅ ሌላ ነገር ፈልጎ አይደልም።

Horus wrote:
08 Apr 2022, 17:14
አበረ፣
ጥሩ ጥያቄ ነው ያነሳሀው! ግን መፍትሄው በዛሬይቱ ኢትዮጵያ እምነት ፖለቲካ እንጂ የሞራል መርህ ባልሆነበት አገር ትክክለኛ ሊሆን አይችልም! ህይው ዘመናዊ ትምህርት አቋርጬ ለስግደት ካልወጣሁ የሚለው አማኝ ነውኮ ፈተና ካልሰረቀ ክፍል የማያልፈው፣ ኮሌጅ የማይገባው!

ደሞም አለም በኢቮሉሽን ተፈጠረ ብሎ ባዮሎጂ ላብ ስራ ፈላጊው ነውኮ አለም የተፈጠረው በዚህ ወይ በዚያ መለኮታዊ ሃይል ነው ብሎ ክፍል አቁርጦ ካልሰገድኩ የሚለው! ይህ ቀውስ ይባላል። የሚመጣው ከድንቁርና ነው።

ዛሬ ላይ ሆነን ያለው ችግር የፖለቲካና የፕራክቲካሊቲ ጉዳይ ነው። የትምህርት ስርዓት (ዘመናዊ) በትክክል እየተካሄደ ተማሪው የሃይማኖቱ ቀኖና የሚያካሂደው እንዴት ነው የሚለው በእኔ ግምት እያንዳንዱ ት/ቤት እንደ ተማሪዎቹ የእምነት ስብጥር መፍታት ነው።

ይህ ሲሆን ከዘመናዊ ትምህርት ሃይማኖቴ ይበልጥብኛል የሚሉ ተማሪዎችና ወላጆች ሲስተሙ የሚጠይቀውን ሪስክና እዳ መሸከም አለባቸው ። ምሳሌ አስተማሪ ክፍል ረግጠው የወጡትን ማልሶ ማስተማር እንዳይጠበቅበት ማድረግ ነው ። there is no free lunch! በህይወት ውስጥ ሁሉ ነገር ያስከፍላል። አንዲት ሙስሊም ህጻን ልጅ ምን ሃጢያት ብትሰራ ነው ይህን ሁሉ የጸሎትና ስግደት የሚጫንባት? ይህ ሁሉ አክራሪነት ነው ።

ይሁንና ሁሉም የፖለቲካና የሃይል የመብት ጥያቄ ስለሆነ የሙስሊሙ ተማሪ የመጸለይ መብት የክርስቲያኑ ተማሪ የመማር መብትን በትክክለኛ ሚዛን የሚፈታ ሞዴል ፕራክቲስ ዲዛይን ማድረግ ነው ።

የትልቁ ችግር ስረ ግንድ ግን ኢንላይትንመንት ፣ ስልጣኔ ዘመናዊነት ይባላል። ይህ ሁሉ የሳይንስና የሃይማኖት ድምበር አበጅቶ በግል መንብትና ማህበርዊ ግዴታ መሃል ያለው ድምበር በስምምነት አለማበጀት ነው ! ያ ደሞ በሰልፍ አይፈታም!

ለምሳሌ እያንዳንዱ ት/ቤት የተቆጠሩ የሁሉም እረፍት ግዜ ፕላን ያድርግ! ሙስሊሙ ደሞ ስግደቱን ከዚያ የእረፍት ወቅቶች ጋር ያስማማ ። ማለትም ችግሩ መፍትሄ አለው ግን ያ እንዲሆን የመብትና ጉልበት ነገር ሳይሆን የፕላኒግ እና ማኔጅመንት ጉዳይ መሆን ሲችል ነው ። ያን የሚያደርግ ኢንተለጀንስ ያላቸው ጥቂት ናቸው!!!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የኮሌጅ መምህር ቢሆኑ በክፍልዎ ካሉት 30 ተማሪዎች 15ቱ ሙስሊም አቋርጠው ለስግደት እየወጡ ተመልሰው ክፍል ቢገቡ አግባብ ነው ይላሉ?

Post by Ethoash » 08 Apr 2022, 17:33

Horus wrote:
08 Apr 2022, 17:14

ለምሳሌ እያንዳንዱ ት/ቤት የተቆጠሩ የሁሉም እረፍት ግዜ ፕላን ያድርግ! ሙስሊሙ ደሞ ስግደቱን ከዚያ የእረፍት ወቅቶች ጋር ያስማማ ። ማለትም ችግሩ መፍትሄ አለው ግን ያ እንዲሆን የመብትና ጉልበት ነገር ሳይሆን የፕላኒግ እና ማኔጅመንት ጉዳይ መሆን ሲችል ነው ። ያን የሚያደርግ ኢንተለጀንስ ያላቸው ጥቂት ናቸው!!!
ይህንን ነው የምለው አቶ ሆረር

ክርስታኑ ስለእስልምና ይማር በዚያች አስራ አምስት ደቂቃ። እስላሙሙም አስራ አምስት ደቂቃ ለአስተማሪው ተከፍሎት አስራምስት ደቂቃ ተጨምሮ ያመለጣቸውን ይማሩ ። ለዚህ ለአስራ አምስት ደቂቃ ገንዘብ የለንም የሚል መንግስት አብዬት በእጁ ላይ ሲመጣበት ዋጋውን ያገኛል

አቶ ሆረር የእስላሞች ስላት በፈቀዱበት ግዜ አይደለም ስዓት አለው ። እኔ በበኩሌ በአስር ደቂቃ ውስጥ ምንም የሚያመልጣቸው ነገር ያለ አይመስለኝም ። የሁሉንም የእረፍት ግዜ ወድ ስላቲ ግዜ ማረግ ከተቻለ መልካ ። ካልተቻለም እስላሙን መልቀቅ ስላም ያወርዳል ባይ ነኝ። በትንሹ በትልቁ ባንጣላ ይሻላል። ዜዴ እስከምናገኝለት።

የመንግስት ትምህርት ቤት አርብ ሳይዘጋ እሁድ የሚዘጋው እኮ ለክርስቲያኑ ቤተክርስቲያን እንዲሄድ ነው ። ለምን እስላሙ እሁድ ተምሮ ለአስተማሪው የስዓት እላፊም ተከፍሎ እስላሞችን እሁድ እስተምሮ አርብ ለምን አይዘጋላቸው ። እንግዲህ ምን ታመጣለህ። ውይ የስዓት እላፊውን ትከፍላለህ ወይ የእስላሞች የመንግስት ትምህርት ቤት ታቋቁማለህ ።

Selam/
Senior Member
Posts: 17965
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኮሌጅ መምህር ቢሆኑ በክፍልዎ ካሉት 30 ተማሪዎች 15ቱ ሙስሊም አቋርጠው ለስግደት እየወጡ ተመልሰው ክፍል ቢገቡ አግባብ ነው ይላሉ?

Post by Selam/ » 08 Apr 2022, 18:30

Hypocrite Kichamo - በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት። You’re again feeding on the misery of others. While our Muslim brothers & sisters were subjected to unprecedented discrimination & subjugation by woyane rats for three decades, you little leech didn’t say a word. In fact, you applauded them when they denied muslims a burial and worship place in Tigray. You are now quick to comment on the rights of Ethiopian Muslims to practice Asr & jumuah prayers. ምን አባክ አገባህ? Fix the rights of Muslims in Tigray first before you open up your filthy mouth. KIFFU!

Ethoash wrote:
08 Apr 2022, 17:33
Horus wrote:
08 Apr 2022, 17:14

ለምሳሌ እያንዳንዱ ት/ቤት የተቆጠሩ የሁሉም እረፍት ግዜ ፕላን ያድርግ! ሙስሊሙ ደሞ ስግደቱን ከዚያ የእረፍት ወቅቶች ጋር ያስማማ ። ማለትም ችግሩ መፍትሄ አለው ግን ያ እንዲሆን የመብትና ጉልበት ነገር ሳይሆን የፕላኒግ እና ማኔጅመንት ጉዳይ መሆን ሲችል ነው ። ያን የሚያደርግ ኢንተለጀንስ ያላቸው ጥቂት ናቸው!!!
ይህንን ነው የምለው አቶ ሆረር

ክርስታኑ ስለእስልምና ይማር በዚያች አስራ አምስት ደቂቃ። እስላሙሙም አስራ አምስት ደቂቃ ለአስተማሪው ተከፍሎት አስራምስት ደቂቃ ተጨምሮ ያመለጣቸውን ይማሩ ። ለዚህ ለአስራ አምስት ደቂቃ ገንዘብ የለንም የሚል መንግስት አብዬት በእጁ ላይ ሲመጣበት ዋጋውን ያገኛል

አቶ ሆረር የእስላሞች ስላት በፈቀዱበት ግዜ አይደለም ስዓት አለው ። እኔ በበኩሌ በአስር ደቂቃ ውስጥ ምንም የሚያመልጣቸው ነገር ያለ አይመስለኝም ። የሁሉንም የእረፍት ግዜ ወድ ስላቲ ግዜ ማረግ ከተቻለ መልካ ። ካልተቻለም እስላሙን መልቀቅ ስላም ያወርዳል ባይ ነኝ። በትንሹ በትልቁ ባንጣላ ይሻላል። ዜዴ እስከምናገኝለት።

የመንግስት ትምህርት ቤት አርብ ሳይዘጋ እሁድ የሚዘጋው እኮ ለክርስቲያኑ ቤተክርስቲያን እንዲሄድ ነው ። ለምን እስላሙ እሁድ ተምሮ ለአስተማሪው የስዓት እላፊም ተከፍሎ እስላሞችን እሁድ እስተምሮ አርብ ለምን አይዘጋላቸው ። እንግዲህ ምን ታመጣለህ። ውይ የስዓት እላፊውን ትከፍላለህ ወይ የእስላሞች የመንግስት ትምህርት ቤት ታቋቁማለህ ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የኮሌጅ መምህር ቢሆኑ በክፍልዎ ካሉት 30 ተማሪዎች 15ቱ ሙስሊም አቋርጠው ለስግደት እየወጡ ተመልሰው ክፍል ቢገቡ አግባብ ነው ይላሉ?

Post by Ethoash » 08 Apr 2022, 18:49

አያቹት ይህንን አቶ ሴጣን ።

ሁሌ አንድ ነው መልሱ ትግራይ ትግራይ ወያኔ ወያኔ። ወያኔ ጥሎልህ ሄደ አሁን ያለው ችግር በሙሉ በወያኔ ስላሳ አምት የቅኝ ግዛት ማሳበብ አትችልም። እራስ ህን ቻል።

ወይ መብታቸውን የጠየቁትን ሙስሊሞች ወይኔዎች መቀሌ እና አክሱም ላይ መስገጃ አልስጥምና እኛም አንስጥም በልና መልስላቸው። እኔ መክሪያለሁ አሁን ቁጭ ብዬ መመልከት ነው ስራዬ። አማራ አራት አመት በስርዓት ሳይመራ ወልቅልቁ ወጣ።

ወርቃማዎቹ በስላሳ አመት አንዴም ጦርነት ሳያረጉ ። ኢትዬዽያን እና ምስጋና ቢስ አዲስ አበባና አስላ ሙስና አበለፅጉ

this is TPLF PUBLIC WORK..

Selam/
Senior Member
Posts: 17965
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኮሌጅ መምህር ቢሆኑ በክፍልዎ ካሉት 30 ተማሪዎች 15ቱ ሙስሊም አቋርጠው ለስግደት እየወጡ ተመልሰው ክፍል ቢገቡ አግባብ ነው ይላሉ?

Post by Selam/ » 09 Apr 2022, 14:21

Kichamo - “… እኔ መክሪያለሁ አሁን ቁጭ ብዬ መመልከት ነው ስራዬ…” Lol! A hateful person advising others not to be hateful. Webster defines hypocrite as “a person who acts in contradiction to his or her stated beliefs or feelings.” And the holy scripture says “Well then, if you teach others, why don’t you teach yourself? You tell others not to steal, but do you steal? You say it is wrong to commit adultery, but do you commit adultery? You condemn idolatry, but do you use items stolen from pagan temples?” Romans 2:21-22

If I were a bitter & handicapped woyane rat like yourself, I would not only sit down and watch but also shut the fvck up and go into absolute solitude to cleanse the three decades of crime & guilt. KIFFU
Ethoash wrote:
08 Apr 2022, 18:49
አያቹት ይህንን አቶ ሴጣን ።

ሁሌ አንድ ነው መልሱ ትግራይ ትግራይ ወያኔ ወያኔ። ወያኔ ጥሎልህ ሄደ አሁን ያለው ችግር በሙሉ በወያኔ ስላሳ አምት የቅኝ ግዛት ማሳበብ አትችልም። እራስ ህን ቻል።

ወይ መብታቸውን የጠየቁትን ሙስሊሞች ወይኔዎች መቀሌ እና አክሱም ላይ መስገጃ አልስጥምና እኛም አንስጥም በልና መልስላቸው። እኔ መክሪያለሁ አሁን ቁጭ ብዬ መመልከት ነው ስራዬ። አማራ አራት አመት በስርዓት ሳይመራ ወልቅልቁ ወጣ።

ወርቃማዎቹ በስላሳ አመት አንዴም ጦርነት ሳያረጉ ። ኢትዬዽያን እና ምስጋና ቢስ አዲስ አበባና አስላ ሙስና አበለፅጉ

this is TPLF PUBLIC WORK..

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የኮሌጅ መምህር ቢሆኑ በክፍልዎ ካሉት 30 ተማሪዎች 15ቱ ሙስሊም አቋርጠው ለስግደት እየወጡ ተመልሰው ክፍል ቢገቡ አግባብ ነው ይላሉ?

Post by Ethoash » 09 Apr 2022, 15:09

አቶ ሴጣን

በሙሉ የፃፍኩትን አትጥቀስ ጥንሽ ይበቃል ቦታ አታጣብ

Selam/
Senior Member
Posts: 17965
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኮሌጅ መምህር ቢሆኑ በክፍልዎ ካሉት 30 ተማሪዎች 15ቱ ሙስሊም አቋርጠው ለስግደት እየወጡ ተመልሰው ክፍል ቢገቡ አግባብ ነው ይላሉ?

Post by Selam/ » 09 Apr 2022, 16:11

Lol! dense woyane - I didn’t quote you, I paraphrased you & described your brain anatomy. I told you to read books and improve your comprehension. KIFFU!

Ethoash wrote:
09 Apr 2022, 15:09
አቶ ሴጣን

በሙሉ የፃፍኩትን አትጥቀስ ጥንሽ ይበቃል ቦታ አታጣብ

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የኮሌጅ መምህር ቢሆኑ በክፍልዎ ካሉት 30 ተማሪዎች 15ቱ ሙስሊም አቋርጠው ለስግደት እየወጡ ተመልሰው ክፍል ቢገቡ አግባብ ነው ይላሉ?

Post by Ethoash » 09 Apr 2022, 16:14

Selam/ wrote:
09 Apr 2022, 16:11
Lol! dense woyane - I didn’t quote you, I paraphrased you & described your brain anatomy.. KIFFU!

ምን አይነት አህያ ነህ ለምንድነው ሁለት ቪድዬዬን ለሁለተኛ ግዜ የለጠፍከው። እኔን ተመልከት እንዴት ያንተን ፁሑፍ ብቻ እንደጠቀስኩት

Selam/
Senior Member
Posts: 17965
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኮሌጅ መምህር ቢሆኑ በክፍልዎ ካሉት 30 ተማሪዎች 15ቱ ሙስሊም አቋርጠው ለስግደት እየወጡ ተመልሰው ክፍል ቢገቡ አግባብ ነው ይላሉ?

Post by Selam/ » 09 Apr 2022, 18:39

Kichamo - If you think I watch any of your cut-and-paste crap, you’re hallucinating. Only senile dense woyanes like yourself would go to the video links that you provide. KIFFU!
Ethoash wrote:
09 Apr 2022, 16:14
Selam/ wrote:
09 Apr 2022, 16:11
Lol! dense woyane - I didn’t quote you, I paraphrased you & described your brain anatomy.. KIFFU!

ምን አይነት አህያ ነህ ለምንድነው ሁለት ቪድዬዬን ለሁለተኛ ግዜ የለጠፍከው። እኔን ተመልከት እንዴት ያንተን ፁሑፍ ብቻ እንደጠቀስኩት

Abere
Senior Member
Posts: 15502
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኮሌጅ መምህር ቢሆኑ በክፍልዎ ካሉት 30 ተማሪዎች 15ቱ ሙስሊም አቋርጠው ለስግደት እየወጡ ተመልሰው ክፍል ቢገቡ አግባብ ነው ይላሉ?

Post by Abere » 09 Apr 2022, 20:21

እስከ አሁን በተገኘው አስተያየት ውጤት 63% አስተያየት ሰጭዎች ሙስሊም የኮሌጅ ተማሪዎች ትምህርት አቋርጠው ለስግደት (ሶላት) እየወጡ መግባት አግባብነት የለውም የሚል ነው። የወደፊቱ አገር ተረካቢ ታዳጊ ተማሪዎች እረጋ ባለ መንፈስ ቆም ብለው ሊያስቡበት ይገባል እንደማለት ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 17965
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኮሌጅ መምህር ቢሆኑ በክፍልዎ ካሉት 30 ተማሪዎች 15ቱ ሙስሊም አቋርጠው ለስግደት እየወጡ ተመልሰው ክፍል ቢገቡ አግባብ ነው ይላሉ?

Post by Selam/ » 11 Apr 2022, 13:36

Why would I speak for college students when I am not one? Your questionnaire should only be answers by them. If I were a student, I would pray to my God when my Muslim brothers & sisters pray to theirs.

Abere wrote:
09 Apr 2022, 20:21
እስከ አሁን በተገኘው አስተያየት ውጤት 63% አስተያየት ሰጭዎች ሙስሊም የኮሌጅ ተማሪዎች ትምህርት አቋርጠው ለስግደት (ሶላት) እየወጡ መግባት አግባብነት የለውም የሚል ነው። የወደፊቱ አገር ተረካቢ ታዳጊ ተማሪዎች እረጋ ባለ መንፈስ ቆም ብለው ሊያስቡበት ይገባል እንደማለት ነው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የኮሌጅ መምህር ቢሆኑ በክፍልዎ ካሉት 30 ተማሪዎች 15ቱ ሙስሊም አቋርጠው ለስግደት እየወጡ ተመልሰው ክፍል ቢገቡ አግባብ ነው ይላሉ?

Post by Ethoash » 11 Apr 2022, 16:33

Abere wrote:
09 Apr 2022, 20:21
እስከ አሁን በተገኘው አስተያየት ውጤት 63% አስተያየት ሰጭዎች ሙስሊም የኮሌጅ ተማሪዎች ትምህርት አቋርጠው ለስግደት (ሶላት) እየወጡ መግባት አግባብነት የለውም የሚል ነው። የወደፊቱ አገር ተረካቢ ታዳጊ ተማሪዎች እረጋ ባለ መንፈስ ቆም ብለው ሊያስቡበት ይገባል እንደማለት ነው።
Dear አቧራ

Democracy is not freedom. Democracy is two wolves and a lamb voting on what to eat for Dinner. Ben Franklin... Freedom comes from the recognition of certain rights which may not be taken, not even by a 99% vote.

አሜሪካ ዲሞክራሲ መንግስት አይደለችም፣ አሜሪካ ሪፕፕሊክ ናት ።ዲሞክራሲ በጣም አደገኛ ሲስተም ነው። ለዚህ ነው አሜሪካኖቹ ዲሞክራሲን አስወግደው ሪፕፕሊክ የመስረቱት፣ አንድም ዲሞክራሲ የምትል ቃል በሕገ መንግስታቸው የለም ። የሕገመንግስቱ አባቶች በተለይ ዲሞክራሲን በጣም ትጠይፈወት ነበር። ምክን ያቱም ልንገርህ

አንተ ምርጫ ብለህ ስሌዳህን አዋጣ ስልሳ በመቶ እስላሞችን ስለተቃወሙ እስላሞቹ መስገድ አይችሉም ብለህ አረፍከው። አዋ በዲሞክራሲ ኢትዬዽያ ብትመራ እውነት አለህ ለዚህ ነው ዲሞክርሲ አደገኛ ነው የሚባለው። መቶ ሰው ቢኖር ዘጠናዎቹ ክርስቲያን ቢሆኑ እና አስሩ እስላም ቢሆኑ ሁሌ ዘጠናዎቹ ያሽንፋሉ ማለት ነው ታድያ ምኑን ዲሞክራሲ ሆነ። እንዳልኩት አሜሪካኖች ለዚህ ነው ሪፕፕሊክ የሆኑት ።

ኢትዬዽያም ሪፕፕሊክ ናት። እዋ ብዙ ስዋች አሜሪካንን ዲሞክራሲ እያሉ ይጠራሉ ግን አይደለችም ሪፕፕሊክ ናት ። እንግዲህ በዘልማድ ሁሉ ስው ዲሞክራሲ ስለሚል ነው እንጂ ዲሞክራሲ ምን መሆኑን የተረዳ ስው በዲሞክርሲ እይቀልድም።

እንዳልኩት ኢትዬዽያ ሪፕፕሊክ ስለሆነች የእስላሞች መብት በሕገ መንግስቱ ላይ ተከብሮዋል በምርጫ የምታሳጣቸው ነገር አይደልም። ዘጠና ዘጠኝ ተማሪዎችም አይስገዱ ብሉ ልትከለክላቸው አትችልም አይተሀል እንዴት ሪፕፕሊክ እንደሚስራ።

ሁለተኛ እራስ ህን ጠይቅ መረጃ ላይ ብዙ ኤርትራኖች አሉ ። እነሱ እኛ እንድንበጣበጥ ስለሚፈልጉ እስላሞች አይስገዱ ብለው ይመርጣሉ ። እንዴት የነሱን ምርጫ ማስወገድ ትችላለህ እትችልም ። በሁለተኛ ደረጃ እዚህ መረጃ ላይ ብዙ የኢትዬዽያን ክርስቲያኖች አሉ ፣ እኔ ሙስሊም የማውቀው ያ ስማሌሰው ነኝ የሚለው ነው እሱም ኤርትራዊ ነው ግን እንበል እሱም እስላም ቢሆን እና አንዳንድ የገባቸው ክርስታን ኢትዬዽያኖች ለእስላሞች ስላት ቢመርጡም በብዛት ተሽንፈው ። የእስላሞች መብት በሕገ መንግስቱ የተስጣቸው ሊሽራረፍባቸው ነው። ምን ያህል ስልጣን ቢኖራቸው ነው የትምህርት ቤት ዳሬክተር የተማሪዎችን ወላጆች ለማስር የሚችለው። ምን አይነት ሀገር ነው። ፖሊስም እንዴት ከአንድ ዳሬክተር ት ህዛዝ ተቀብሎ ያስራል ካስረም ዳሬክተሩንም ማስር ነበረበት ወይ አቶ ብር የትምህርት ሚኒስተር ይሆናል እስላም ተማሪዎች ክነወላጆቻቸው ይታስሩ የሚለው። የታሉ እነዛ ጋዜጠኞች የታለ እስክንድር የታለ እነዛ ኢትዬዽያን ነን የሚሉ አጨብጫቢዎች የታሉ። ይህንን ቀላል ነገር አርገሀል ግን ፣ አብዬትና ብጥብጥ በቀልድና በማሳሳቅ ነው የሚመጣው። ስለዚህ እነዚህ ዳሬክተሮች በጋዘጠኛ መጠየቅ አለባቸው። እነሱም ላይ አልፈርድም ይህ የእስላም ጥያቄ የመጀመሪያ ስለሆነ አስደንግጦቸው ነው። አገሩ በሙሉ እስላም የሚሆን መስሎዋቸው። ነው።

እንዳልኩህ እስልምናን ማክበር በጣም ትልቅ ጥቅም አለው ለኢትዬዽያኖች ለምን ብትል በእስላም ተከበናል ። ለምሳሌ ወርቃማው የትግሬዎች የአየር መንገድ አስተዳዳሪ የነበርው መስጊድ አየር መንገድ ቦሌ ውስጥ አስርቶ ለእስላሞች መንገደኞች እንዲስግዱበት መርቆ ስጥቶችዋል ። ይህ ማለት የአፍሪካ መሪዎች ፣ መንገደኞች በሙሉ ምስጋና ይደርስናል ማለት ነው።

እኔ በማውቀው የነጮች አገር መስሪያ ቤት ህ ፣ ቴምር በሙሉ ነው ገዝቶ ለእስላም ስራተኞቹ የሚስጠው ማፍጠሪያ ላይ ፣ መግብ የሚስጡ ፋብሪካዎች ማለቴ ነው። ኢትዬዽያ ውስጥም ሁቴሎች ቴምር ፣ ሾርባ ስርተው እንግዶቻቸውን ትኩስ ፍጥር ቢያዘጋጁላቸው ምንኛ ገበያውን ይቆጣጠሩ ነበር ። ይህ ብቻ አይደለም በነካ እጄ ለምን እስላሞች የቴምር ዛፍ አገራችን ውስጥ አይተክሉም ፣ ከውጭ ቴምር ከምናስገባ።

ሌላው አንድ ነገር ት ዝ ያለኝን እቀጥላለሁ። ለአሁኑ እዚህ ላይ ላብቃ

Abere
Senior Member
Posts: 15502
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኮሌጅ መምህር ቢሆኑ በክፍልዎ ካሉት 30 ተማሪዎች 15ቱ ሙስሊም አቋርጠው ለስግደት እየወጡ ተመልሰው ክፍል ቢገቡ አግባብ ነው ይላሉ?

Post by Abere » 11 Apr 2022, 17:35

Dear ዐመድ,

እኔ እኮ የእስልምና እምነት ተከታዮች አይስገዱ አላልኩም። ለህዝብ አስተያየት ጥያቄ አቀረብኩኝ- ወቅታዊ ችግር በመሆኑ። ስለዚህም ክፍል እያቋረጡ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ በሚያስፈልገው የኮሌጅ ኮርስ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ይፈጥራል ወይ በሚል። አንደ ኮሌጅ ኮርስ የሚጠበቅበትን የሰአት መጠን ካላሟል የብቃት ማረጋገጫ መስጠት ሙያዊ ስነ-ምግባር አይፈቅድም። የኮሌጆች ፓሊሲም አይፈቅድም። የኮሌጆች የትምህርት ጥራት ደረጃ መዳቢም ለኮሌጁ ዕውቅና መስጠት አይችልም። ለምሳሌ ወያኔ የመጀመሪያ ድግሪ በ 3 አመታት እንድጠናቀቅ ፓሊሲ አውጥታ የተመረቁ ተማሪዎች ድግሪያቸው በሚዛን በአለም አቀፍ ደረጃ ወደቀ። ስለዚህ ተማሪዎቹ ውጭ አገር ለማስተርስ ለመማር 1 አመት የመጀመሪያ ድግሪ ተምረው አሟልተው ከጨረሱ በኋላ ወደ ድህረ-ምረቃ ወይም ማስትሬት ኮርስ ይገባሉ። ታዲያ ላቦራቶሪ ጥለህ እየወጣህ፥ ከፈተና ላይ እና ከክፍል እያወጣህ እንደት ነው ፕሮፌሽናል ማረጋገጫ የሚሰጥህ? ይህን እንድብራራ ጥያቄን አቀረብኩ እንጅ ሌላ ምን አልኩ?

እስከ አሁን 480 አንባብያን ይህን ጥያቄ አንብበው አስተያየት ሰጥተዋል። መቸስ 480ዎቹ ሁሉ ክርስቲያን ወይም አንተ ጥላቴ የምትላቸው ኤርትራዊያን አይደሉም። ከ480 ወቹ 33 አስተያየት ሰጥተዋል - ይህ ስራ አቋርጦ መውጣት በመንቀፍ። በ online survey ቀላል ምላሽ አልተገኘም። The response rate is signficant. Survey has nothing to with "democracy stuffs" :mrgreen: . I don't why you btring it up here.

Ethoash wrote:
11 Apr 2022, 16:33

Post Reply