Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11594
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 28 Mar 2022, 08:36
ዛሬ አራተኛ ቀን ሆነው .. በአየር ሆነ በየብስ ለትግራይ ህዝብ የሰብዓዊ እርዳታ ድጋፍ ያለገደብ እንዲደረግ ወስነናል ከተባለ ... እስካሁን አንድም መኪና ወደ ትግራይ አልገባም። ለ14 የእርዳታ አለምአቀፍ ድርጅቶች ፈቃድ ሰጥቻለሁ ያለው ብልፅግና አሁንም አንድ የእርዳታ አቅራቢ ድርጅት አልገባም።
ረሃብ ፋታ አይሰጥም .. ጥጋብን ያልቻሉት የቤተመንግሥቱ ሹማምንት ግን አሁንም ግን ከምቾት አለማቸው መውጣት አልፈለጉም። የትግራይ ህዝብ ተረቧል ተቸግሯል ... ህፃናት በረሃብ እያለቀሱ ነው። በተፈጥሮ ሳይሆን በሰው ሰራሽ ረሃብና ችግር ሆን እንዲወድቅ የተደረገው የትግራይ ህዝብ ላይ እየተደረገ ያለው አረመኔያዊ ተግባር ሊቆም ይገባል።
አንድ ቀን ብዙ ችግሮችን የመፍታት አቅም አለው። ከፖለቲካ ትርፍ ፣ ከመግለጫ ጋጋታ በፊት የሰብዓዊ እርዳታ መቅደም አለበት ... !!
Please wait, video is loading...
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11594
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 28 Mar 2022, 10:12
ቢያንስ ቢያንስ
ከፈነንጆቹ የመጣውን እርዳታ በአግባቡ ለተቸገሩት መስጠት ይከብዳችኃል ? በረሃብ አለንጋ እየተገረፉ ላሉት ህፃናት እናቶች አረጋዊያን ለማዳረስ እንዴት ህሊናችሁ ከለከላችሁ ??
ከባለስልጣናት መካከል የአንዱ ልጅ ቁርስ ሳይበላ ለአንድ ቀን ቢውል ምን እንደምታደርጉ መች ጠፋን .. ነገር ግን በሰው ልጅ ረሃብ ከ18 ወራት በላይ ትቀልዳላችሁ ... የግፈኞቹ ግፍ !!
Please wait, video is loading...
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Post
by Za-Ilmaknun » 28 Mar 2022, 13:33
sarcasm wrote: ↑28 Mar 2022, 08:36
ዛሬ አራተኛ ቀን ሆነው .. በአየር ሆነ በየብስ ለትግራይ ህዝብ የሰብዓዊ እርዳታ ድጋፍ ያለገደብ እንዲደረግ ወስነናል ከተባለ ... እስካሁን አንድም መኪና ወደ ትግራይ አልገባም። ለ14 የእርዳታ አለምአቀፍ ድርጅቶች ፈቃድ ሰጥቻለሁ ያለው ብልፅግና አሁንም አንድ የእርዳታ አቅራቢ ድርጅት አልገባም።
ረሃብ ፋታ አይሰጥም .. ጥጋብን ያልቻሉት የቤተመንግሥቱ ሹማምንት ግን አሁንም ግን ከምቾት አለማቸው መውጣት አልፈለጉም። የትግራይ ህዝብ ተረቧል ተቸግሯል ... ህፃናት በረሃብ እያለቀሱ ነው። በተፈጥሮ ሳይሆን በሰው ሰራሽ ረሃብና ችግር ሆን እንዲወድቅ የተደረገው የትግራይ ህዝብ ላይ እየተደረገ ያለው አረመኔያዊ ተግባር ሊቆም ይገባል።
አንድ ቀን ብዙ ችግሮችን የመፍታት አቅም አለው። ከፖለቲካ ትርፍ ፣ ከመግለጫ ጋጋታ በፊት የሰብዓዊ እርዳታ መቅደም አለበት ... !!
Please wait, video is loading...
It was only a political plot to take the victimhood pretention away from TPLF. Otherwise the Orommuma gov't doesn't have any noble intentions to help anyone. You will only be played against others so that the throne in Menilik Palace won't wobble. Your TPLF is starving millions of Afars and Amharas and ironically you expect that it is only the Tigre bely that need to be fed. It is dirty politics on both sides for which people are paying disproportionate price. I do understand how life has cheapened in that country, though.
-
euroland
- Member+
- Posts: 7957
- Joined: 08 Jun 2018, 12:42
Post
by euroland » 28 Mar 2022, 15:08
ጡሙያት ዓጋመ ካብ ምልማን አየውፅኡኹም