Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 23 Mar 2022, 17:27
ሰበር ዜና!! ውታፍ ነቃይ ኢሳት ፍርክስክሱ ወጣ!! የኦሮሙማ ሚዲያ ሆኖ እያገለገለ ያለው ኢሳት ኢዜማን/ግንቦት 7 "ሙሰኛ" ድርጅት ነው ሲል ወነጀለ!!
*
*
*
Please wait, video is loading...
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Post
by Revelations » 23 Mar 2022, 17:49
ኢሳት ከኢሳት ተለይ ነው የሚሉን?!
ጉድ እና ጅራት ከወደ ዃላ ነው እንዳንል እሱን ካልን ሰነበትን ሌሎቹ ቀድመው ለቀው ወደ ኢትዮ 360 ሚዲያ ሲሄዱ ብለናል!
-
tolcha
- Member
- Posts: 3585
- Joined: 27 Feb 2013, 16:51
Post
by tolcha » 23 Mar 2022, 19:07
Who cares, except Gim Nefxegna!!!
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 23 Mar 2022, 19:53
Dave Dawit
"ጅል አይሙት፥ እንዲያጫውት"፥ ቀሽሙ የግም-ቦቴዎች ድራማ‼
=== /አንብበው ሲጨርሱ ለወዳጆችዎ Share ያድርጉ / ===
* "ኢሳት" የተባለውን ፀረ-አማራ ሚዲያ በባለቤትነት የሚመራው የብርሃኑ ነጋው ግም-ቦቴ ኢዜማ ድርጅት፥ በሀገር ቤት የኦህዴድ መራሹ የኦሮሙማው መንግስት ቤተኛና ምንጣፍ ተሸካሚ ሆኖ ሲያበቃ፥ በውጪ የሚኖረውን ህዝብ በተለይም የአማራን ዳያስፖራ በተቃዋሚ ሽፋን ጠርንፎ ለመያዝና ኪሱን ለማራቆት ተቃዋሚ በመምሰል ኮልኮሌ አክቲቪስቶቹን ከማደራጀት ጀምሮ ሚዲያውን ለሁለት የተከፈለና የሀገር ቤቱ ተቃዋሚ መስሎ ለመታየት ቱሪናፋውን መንፋት ጀምሯል።
በማስረጃ ጭምብላቸውን ገልጠን እንደሚከተለው እንመለከታለን።
1. በተለምዶ "ኢሳት" በመባል የሚታወቀው ድርጅት፥ ከዛሬ ስምንት አመት በፊት እ.አ.አ. ከ2014 ጀምሮ "Advocates for Democracy and Media Inc." በሚል የንግድ ስያሜ በቨርጂኒያ ግዛት ተመዝግቦ ይንቀሳቀስ የነበረ ሲሆን የድርጅቱ ህጋዊ ወኪል ሆና የተመዘገበችው ደግሞ ግም-ቦቴዋ ሂሩት ልሳነወርቅ የተባለች ግለሰብ ናት። ሂሩት ልሳነወርቅ ማለት ከግም-ቦቴነቷም ባሻገር፥ ለምኖ-አደሩ ታማኝ በየነና የሻዕቢያው ወኪል ነአምን ዘለቀ በባለቤትነት በሚያስተዳድሩት የጎፈንድ-ሚ ቀበኛው "ግሎባል አልያንስ" በተባለው ድርጅት ውስጥ የፋይናንስ ኃላፊና በከፍተኛ አማካሪነት የምትሰራ ስትሆን ከታች (1) በሚል ባስቀመጥሁት ፎቶ ውስጥ ቀሪ የቀድሞው ኢሳት የቦርድ አባላትና አመራሮች ዝርዝር አብሮ ይገኛል።
2. በብርሃኑ ነጋ የሚመራው የሀገርቤቱ ግም-ቦቴ፥ የ "Good Cop vs Bad Cop" ማለትም በውጭ ሀገር የተቃዋሚ ጭምብል ለብሶ የመጫወት ተራ ቁማሩን የወጠነው በፈረንጆቹ አዲሱ ዓመት መግቢያ January 2022 ላይ ነው። ለዚህም ሲባል የፀረ-አማራው ሚዲያ ኢሳትን የንግድ ስያሜ ለስምንት አመታት ይጠራበት ከነበረው "Advocates for Democracy and Media Inc." ወደ "Corporation for Public Media Inc." ወደሚባል ስያሜ በማዛወር በጄንዋሪ 14, 2022 ዓ.ም ተመዘገበ። በዚህ የንግድ ስያሜ ሲመዘገብ ደግሞ ህጋዊ ወኪል ሆኖ የተመዘገበው መሳይ መኮንን ሆነ። ሂሩት ልሳነወርቅ ወኪልነቷን ለመሳይ መኮንን ከመልቀቅ ውጪ ከቀድሞ አመራሮች ጋር በመሆን የድርጅቱ አመራር ላይ ተካትታለች /ምስል (2)ን ይመልከቱ/። በአሁኑ የአመራር ዝርዝር ውስጥ ሲሳይ አጌናን የመሳሰሉ በ2014ቱ የአመራር ዝርዝር ውስጥ ያልተካተቱ ሰዎች ከነባሩ ጋር እንዲካተቱ ተደረገ።
=> የአፈንግጠናል ድራማው አላማ ዘርፈ-ብዙ ሲሆን በዋናነትም፦
- የአብይ አህመድ መንግስት በ Information Battlespace በዝረራ እንደተሸነፈ ግምገማ አድርገዋል። በተለይ "ኢትዮ-360" የተሰኘው ሚዲያ insider information ሳይቀር እያወጣ የብል(ፅ)ግና "ወንጌል" ፓርቲውንና መንግስትን እርቃኑን እንዳስቀረው፣ በውጭም በሀገር ቤትም የ Information Dominance እንደተወሰደባቸው ስላወቁ፥ ያንን balance ለማድረግ በነባሩ ኢሳት ቁመና እንደማይቻል ስላወቁ፥ "አፈንግጠናል" በሚል ሂሳብ የሀገርቤት አለቆቻቸውን በተጠና "የማሳጣት" ስልት ወደ አውዱ እንዲቀላቀሉ ተደርጓል።
- "አፈንግጫለሁ" ባዩ የእነመሳይ መኮንን ሚዲያ ሌላኛው ተልዕኮ፥ ከሀገር ቤት ሆነው የውስጥ መረጃ ልክ ለኢትዮ-360 እንደሚያደርሱ የፓርቲና የመንግስት ሹመኞች፥ እነሱም መረጃ አድራሾችን ለማማለልና ለማጥመድ በመጨረሻም አሳልፎ ለመስጠት ነው። የውስጥ መረጃ አድራሾች ለፓርቲውና ለመንግሥት ትልቅ የጎን ውጋት እንደሆኑት አብይ አህመድ ሳይደብቅ በአደባባይ ያወራውን ጉዳይ ልብ ይሏል።
3. በጦርነት ዘመቻ ያሰባሰቡትን ዳያስፖራ ጠርንፎ በደጋፊነት ማቆየት አለመቻላቸው ሌላው ፈተናቸው መሆኑን ስላወቁ በዳያስፖራው ላይ Controlled Opposition ካልፈጠሩ በቀር እነሱ የማይቆጣጠሩት ኃይል መሆኑ አይቀሬ ነው። ለዚህም ሲባል የዳያስፖራ ውታፍ-ነቃዩን እስካሁን ከተሄደበት የጭፍን ድጋፍ ጎን ለጎን ጭምብላም ተቃዋሚ-መሳይ ሆኖ genuine የሆኑ ትግሎችን እየጠለፈ እንዲያኮላሽ ስምሪት ሰጥተው ማደራጀት ከጀመሩ ሰነባብተዋል። ሚዲያውም ከላይ የጠቀስናቸውን ጉዳዮች ከመስራት ጎን ለጎን በዚህ በኩልም ሚናውን እንዲጫወት ተፈልጓል። ለሶስት ወራት ከምዝገባ እስከ አደረጃጀት ያደረጉትን ዝግጅት ሲጨርሱ፥ በዛሬው አይነት ድራማ ተገለጡ። የሆነው ይህ ነው‼‼‼
* ይህ ርጉምና መሰሪ ኃይል ከማንም በላይ ጠላትነቱ ለአማራ ህዝብ ነው። በመሆኑም እያንዳንዱ አማራዊ ራሱን፣ፖለቲካውንና ኪሱን ከቁጭ-ይበሉ ግም-ቦቴዎችና ከመሰሪ ወጥመዳቸው መከላከልና መጠበቅ ይኖርበታል‼‼‼
ዴቭ ዳዊት።
Please wait, video is loading...
*
Please wait, video is loading...
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 23 Mar 2022, 20:21
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 23 Mar 2022, 20:43
Please wait, video is loading...
-
sun
- Member+
- Posts: 9582
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Post
by sun » 23 Mar 2022, 20:54
-
tolcha
- Member
- Posts: 3585
- Joined: 27 Feb 2013, 16:51
Post
by tolcha » 23 Mar 2022, 21:09
sun wrote: ↑23 Mar 2022, 20:54
Wedi wrote: ↑23 Mar 2022, 17:27
ሰበር ዜና!! ውታፍ ነቃይ ኢሳት ፍርክስክሱ ወጣ!! የኦሮሙማ ሚዲያ ሆኖ እያገለገለ ያለው ኢሳት ኢዜማን/ግንቦት 7 "ሙሰኛ" ድርጅት ነው ሲል ወነጀለ!!
Ye Nifxxam Kiftaaf Kiftar$$ Nefxxenyumma media is a sworn enemy of the humanist and democratic Oromumma media.
Maal hadhaa ke jette Abee, ati immo manna maalit, jarra arbistta. Fandoo-Konkaa wayii!!!!
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 24 Mar 2022, 03:51
ሚስጡሩ ይኸው ነው!!
Abenezer B. Yisihak
የውጪ ሀገሩ ኢሳት ቁ. 1 በብልጽግና (አብይ - ብልጽግና) ሲመራ የሀገር ውስጡ ኢሳት ቁ. 2 በብልዜማ (ብርሀኑ-ኢዜማ) ይመራል ማለት ነው
ለማንኛውም የጥቅም ግጭት ካልሆነ በበቀር በአላማና በአካሄድ ላይ እኮ አሁን "ከኢሳት ወጥተናል” በሚሉትና ሀገር ውስጥ ባሉት መካከል ምንም ልዩነት የለም። በውስጣቸው የተፈጠረው ነገር ከኢትዮዽያ ሕዝብ የፍትህ፣ የዕኩልነት፣ የነጻነት... ጥያቄና ትግል ጋር ምንም አያገናኘውም።
Please wait, video is loading...
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 24 Mar 2022, 04:03
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 24 Mar 2022, 04:40
Mengesha Melkie
ለኢሳት እጁ የተዘረጋ ይቃጠል!
#ኢሳት ለንደን የምትገኘው የቅስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በግል የዞታ እንድትያዝ ሽንጡን ገትሮ ሲሟገት እና ለ4ሚሊዮን ፓውንድ መባከን ምክንያት እነዳልሆነ ሁሉ፤ ዛሬ ግለሰቦች ኢሳትን በገል ካንፓኒ አስመዝግበው ሊቀሙን ነው እያለ ሲያለቅስ መስማቴ ገርሞኛል።
#አባይ ግድብ እንዳይገደብ ከገብጽ አምስት መቶ ሺህ ዶላር ወስዶ የተከፋፈለው ኢሳት ዛሬ ሁለት መቶ ሃያ ሲህ ዶላር ተቀማሁ እያለ ሲያለቅስ የጊዜ ጀግና እንጂ የሰው ጀግና የለውም ያሰኛል።
#የሕዝብ ዓይና ጀሮ ነኘ የሚለው ኢሳት በወለጋ አምስት መቶ ሺህ ሰላማዊ ሕዝብ ሲፈናቀል፣ የሰው ልጅ በስለት ሲታረድ፣ እርጉዝ እናት በሕይዎት እያለች ሆዷ ተቀዶ ተሰቃይታ ስትሞት ጀሮው የማይሰማው ዓይኑ የታወረው እሳት ሳያፍር ወደ ሕዝብ የልመና እጁን መዘርጋቱ ደንቆኛል።
#ወያኔ ቆቦን ተሻግሮ ወልደያን አልፎ ወደ ደሴ ሲገሰግስ በሕዝብና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደርሰ ሕዝብ የደም እንባ ሲያለቅስ ፤ ወሎ ለጎንደር ፣ለሸዋ፣ ለጎጃም፣ ለጅቡቲ ጭምር መዳረሻ በር የሆነች አራት ዓይና መሬት አቀማመጥ ያላት ቦታችን ስትሆን፤ ወሎን ወያኔ ቢወራት "እስትራቴጅከ ቦታ አይደለችም" የሚሉ ጠንጋራ ተፈጥሮ ፣ጠንጋራ አስተያየት ፣ ጠንጋራ አመለካከት ያላቸውን ኀዋስ ያቀፈው ኢሳት በድጋሜ የልመና እጁን ወደ ሕዝብ ሲዘረጋ አትገረምም ያሰኛል፤
#የሕዝብ አደራን በሰላሳ ሚሊዮን ብር ለብልጽግና ሽጦ ድንገት ጠቅላይ ምኒስትሩ ስሙን የጠራው ግብዝ ልሙስሙስ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የገባ ያክል የጨለማውን ዘመን ብርሃን እያስመለ ሲሰብክ ለውጥ የሌለውን የውሸት የለውጥ ጎዳና ቀያሽ ሆኖ በሕዝብ መከራ ላይ ሲቀልድ ለአራት ዓመታት ምንጣፍ ጎታች፣ ወታፍ ነቃይ እና ግብረ በላ ሆኖ ሲንከላወስ የነበረው ኢሳት ዛሬ ተመልሶ ወደ ዘነጋው ሕዝብ ዙሮ በገሀድ ለልመና መሰማራቱ ያስደንቃል።
#በኤርትራ ምድር ከሃያ ዓመት በላይ በአርበኝነት በቆዮ ጀግኖች ወንድሞቸ ስም ኤርትራ ደረስ እየሄደ እየነገደ ኑሮ በመጨረሻ ያለምንም የለዕለት ጉርስ እና ልብስ ያለማንም ጠያቂ ሲበተኑ የሰቆቃ ድምጻቸወን ለመስማት የተጠየፈው ኢሳት ዛሬ በተራው ለልመና አደባባይ ሲወጣ ጊዜ መስታውት ነው ሁሉንም ያሳል አሰኝቶኛል፤
#ከወያኔ ጋር ገንባር ለግንባር በነፍጥ ይጋፈጡ የነበሩ የበጌምድር አርበኞችን በግድ ግንቦት ሰባት ወታደሮች ካልሆናችሁ እያለ በሚዲያ በማሰራጨት ቤተሰቦቻቸውን ጨምር በወያኔ ያሰፈጀ ኢሳት ዛሬ ከግንቦት 7 ኢዜማ ጋር እሳትና ጨድ መሆኑ ደንቆኛል፤
#የእነ ጎቤ መልኬን ትግል እና መሰዋዕትነት ግንቦት ሰባት አይደለንም በማለታቸው ፤ያሉበትን አድራሻ ከመጠቆም ባልተናነሰ በዜና መልክ እያቀረበ ይፈጽመው የበረውን ሸፈጥ ዛሬ ላይ ሆኘ ሳስታውስ የኢሳት ለልመና መሰማራት ይደንቀኛል፤
#ኢሳት ሰሞኑን በዳንኤል ክብረት ተጠግቶ በቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ጣልቃ ገብቶ በቅዱስ አባታችን ላይ የፈጸመው ድፍረት ሳይውል ሳያድር የጎዳና ላይ ለማኝ ሲያደርገው ተአምር ሆኖብኛል።
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ኢሳት ማለት ጊዜ አይቶ የሚጠፋ ጊዜ አይቶ የሚነድ የጠቅም ተቀጣሪዎች እና በላተኞች የታደሙበት በመሆኑ ከእንግዲህ ለኢሳት እርዳታ እጁን የሚዘረጋ ሁሉ እጁ የተቃጠለ ይሁን።
Please wait, video is loading...
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44