Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 12950
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: The Akkadian Language is very much related to Geez and Tigrigna

Post by Abere » 12 Feb 2022, 11:56

ወንድሜ Abe Abraham፤

በእውነቱ ሁላችሁም ወንድሞች በዚህ ጉዳይ ላይ ያቀረባችሁት መረጃ በምንም መልኩ አላስቀየመኝም። ምናልባት ከእኔ ሃሳብ አቀራረብ የማብራርያ ነጥብ ጉድለት ካልሆነ በስተቀር። ሁላችንም በዚህ ፎረም ላይ የበለጠ ለማወቅ እና ሃሳብ በመስጠት የተሻለ እውቀት ለመገብየት - ሌሎችም እውነቱን እንድረዱት የማድረግ ስራ ነው ብየ አምናለሁ። አንዳዶች በእርግጥ የፓለቲካ : የማሳሳት እና የማሳመን ስራዎች ላይ የተሰማሩም አሉ - ወቱትን ጥቁር ነው የሚሉ። እኔ ግን ከእነዚህ ተርታ አንድም ቀን የለሁበትም።

ትምህርት አያልቅም። አንድ መሪ ቃል አውቃለሁ - ሁሉም ቦታ ትምህርት ቤት ነው። ሁላችንም በህይውት ተገደን ይሁን ወደን ትምህርት ቤት ተወልደን በትምህርት ቤት ወስጥ እና ሞታለን። ስለዚህ ይህ ፎረም ትምህርት ቤት ነው - ኢ-መደበኛ ትምህርት ቤት - በቅጡ ለተረዳው የፓለቲካ ቅጥፍና ሳይጨምርበት።

-- አጠር ባለ መልኩ በዚህ ዙሪያ አስተያየቴን በሴም ቋንቋዎች ዙሪያ ልቋጭ። በእርግጥ በቀረቡት ማስረጃዎች መሰረት የሴም ቋንቋዎች መሰረታዊ ዝምድና እና የጋራ ግንድ ያለቸው መሆኑ ግልጽ ነው። ለእኔ ይህ አያሰደንቀኝም ምክንያቱም በመልክዐ ምድር እና በህዝብ አሰፋፈር እንደ ዛሬው አገር በፓለቲካ ካርታ ሳይካለል ተፈጥሮአዊ እና ማህበራዊ መስተጋብር ነበር። በስነ-ሰብዕ ጥናትም ኩታ-ገጠም ህዝቦች ተመሳሳይ እና ተቀራራቢ የባህል እና የስነ-ልሳን ተግባቦዎች እና ውርሶች አሏቸው። አለም አሀጉር፥አሀጉር ደግሞ የኢኮኖሚ እና የፓለቲካ የበላይነት መለኪያ እና ማወዳደርያ በዚህ ዘመን ሲሆን አፍሪካዊያኑ ሰሜቲክስ በነባሩ ሳይሆን ከማዶው ማሰብ ጀመሩ - አንዳንዶች ከዚያ ማዶ ነበርን ብሎ ህሌናቸውን ማዞር። ምናልባትም ሶስት ወይም አራት ልሳኖች ብቻ አይደሉም በርካታዎች ከባህር ማዶ የመጥተናል አፈታሪክ የመፈልሰፍ። ይህ ትክክል አይደለም - ነባር ሴሜቲክ ህዝቦች በአፍሪካ ነበሩ አሁንም አሉ ለማለት ነው። እነኝህ ህዝቦች የስልጣኔ አብሪ ክዋክብት ነበሩ። እኔ የማልስማማበት ከባህር ማዶ መጣን የሚለውን ነው። በእርግጥ ፍልሰት ህዝብ በታሪክ ያንቀሳቅሳል - ከአፍሪካ ወደ ውጭ ከውጭ ወደ አፍሪካ ተሰባጥሯል ይህ ማለት ግን የአፍሪካን ሴማዊ ሚዝን ለውጧል ማለት አይቻልም።

Abe Abraham wrote:
11 Feb 2022, 18:51
Abere wrote:
11 Feb 2022, 18:31
Good point! Geographic proximity is a factor involved , it this should not be what originated where. I noticed people generally in Ethiopia look for a thread to connect their roots somewhere outside. The truth is , Ethiopia is the origin. For instance, researchers agreed that the origin of Arabic language or Semitic language is in Ethiopia, not the Arab world or the middle east we know now today. But it is not uncommon to hear some to believe differently. Simply there is sea between Africa and the middle east does not mean they are not geographically connected.

ወንድሜ ኣበረ

መመራመር የሚያስቆጣ ከሆነ ለምን ሓሳብህን ኸኛ ጋር ትካፈላለህ ? ሁሉ ነገር እንደ ብሩህ/obvious ከተወሰደ ለምን ኣባትህና እናትህ ወደ ትምህርት ቤት ላኩህ ? ለኔም እንደሱ ማለት ነው ። ስለ'ዚ ኣቀራረብህ ኣልገባኝም።

EthioRedSea
Member
Posts: 4089
Joined: 31 Aug 2019, 11:55

Re: The Akkadian Language is very much related to Geez and Tigrigna

Post by EthioRedSea » 12 Feb 2022, 13:19

Horus wrote:
12 Feb 2022, 00:34
ethioredsea

of your list 75% are same with Guragegna. The rest are other Semtic languagestic

I have studied Akkadian, Ugaritic, Elamite, available words. I happen to know you are talking about. There are many branches of semitic languages - western, southern etc. So not so fast. FYI, I can read the Himiyaritic scripts that you see at Yeha and in Hadramout Yemen!!!
I can not say what Guraghe is like. I think is more Bantu African. Guraghe does not have it's own alphabet to begin with. Guraghe culture is more or less like Bantu. The above listed words are 100% the same as in Tigrigna.
Tigrigna is ancient , maybe 5000 years ago. And Tigrayan culture is similar to the people of Syria, Judea or today's Israel and most Arab countries including Egypt, UAE, Yemen etc Architecture is similar to ancient Mesopotamia and The Middle East.
Last edited by EthioRedSea on 12 Feb 2022, 13:35, edited 1 time in total.

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: The Akkadian Language is very much related to Geez and Tigrigna

Post by Abe Abraham » 12 Feb 2022, 13:30

Abere wrote:
12 Feb 2022, 11:56
ወንድሜ Abe Abraham፤

በእውነቱ ሁላችሁም ወንድሞች በዚህ ጉዳይ ላይ ያቀረባችሁት መረጃ በምንም መልኩ አላስቀየመኝም። ምናልባት ከእኔ ሃሳብ አቀራረብ የማብራርያ ነጥብ ጉድለት ካልሆነ በስተቀር። ሁላችንም በዚህ ፎረም ላይ የበለጠ ለማወቅ እና ሃሳብ በመስጠት የተሻለ እውቀት ለመገብየት - ሌሎችም እውነቱን እንድረዱት የማድረግ ስራ ነው ብየ አምናለሁ። አንዳዶች በእርግጥ የፓለቲካ : የማሳሳት እና የማሳመን ስራዎች ላይ የተሰማሩም አሉ - ወቱትን ጥቁር ነው የሚሉ። እኔ ግን ከእነዚህ ተርታ አንድም ቀን የለሁበትም።

ትምህርት አያልቅም። አንድ መሪ ቃል አውቃለሁ - ሁሉም ቦታ ትምህርት ቤት ነው። ሁላችንም በህይውት ተገደን ይሁን ወደን ትምህርት ቤት ተወልደን በትምህርት ቤት ወስጥ እና ሞታለን። ስለዚህ ይህ ፎረም ትምህርት ቤት ነው - ኢ-መደበኛ ትምህርት ቤት - በቅጡ ለተረዳው የፓለቲካ ቅጥፍና ሳይጨምርበት።

-- አጠር ባለ መልኩ በዚህ ዙሪያ አስተያየቴን በሴም ቋንቋዎች ዙሪያ ልቋጭ። በእርግጥ በቀረቡት ማስረጃዎች መሰረት የሴም ቋንቋዎች መሰረታዊ ዝምድና እና የጋራ ግንድ ያለቸው መሆኑ ግልጽ ነው። ለእኔ ይህ አያሰደንቀኝም ምክንያቱም በመልክዐ ምድር እና በህዝብ አሰፋፈር እንደ ዛሬው አገር በፓለቲካ ካርታ ሳይካለል ተፈጥሮአዊ እና ማህበራዊ መስተጋብር ነበር። በስነ-ሰብዕ ጥናትም ኩታ-ገጠም ህዝቦች ተመሳሳይ እና ተቀራራቢ የባህል እና የስነ-ልሳን ተግባቦዎች እና ውርሶች አሏቸው። አለም አሀጉር፥አሀጉር ደግሞ የኢኮኖሚ እና የፓለቲካ የበላይነት መለኪያ እና ማወዳደርያ በዚህ ዘመን ሲሆን አፍሪካዊያኑ ሰሜቲክስ በነባሩ ሳይሆን ከማዶው ማሰብ ጀመሩ - አንዳንዶች ከዚያ ማዶ ነበርን ብሎ ህሌናቸውን ማዞር። ምናልባትም ሶስት ወይም አራት ልሳኖች ብቻ አይደሉም በርካታዎች ከባህር ማዶ የመጥተናል አፈታሪክ የመፈልሰፍ። ይህ ትክክል አይደለም - ነባር ሴሜቲክ ህዝቦች በአፍሪካ ነበሩ አሁንም አሉ ለማለት ነው። እነኝህ ህዝቦች የስልጣኔ አብሪ ክዋክብት ነበሩ። እኔ የማልስማማበት ከባህር ማዶ መጣን የሚለውን ነው። በእርግጥ ፍልሰት ህዝብ በታሪክ ያንቀሳቅሳል - ከአፍሪካ ወደ ውጭ ከውጭ ወደ አፍሪካ ተሰባጥሯል ይህ ማለት ግን የአፍሪካን ሴማዊ ሚዝን ለውጧል ማለት አይቻልም።

Abe Abraham wrote:
11 Feb 2022, 18:51
Abere wrote:
11 Feb 2022, 18:31
Good point! Geographic proximity is a factor involved , it this should not be what originated where. I noticed people generally in Ethiopia look for a thread to connect their roots somewhere outside. The truth is , Ethiopia is the origin. For instance, researchers agreed that the origin of Arabic language or Semitic language is in Ethiopia, not the Arab world or the middle east we know now today. But it is not uncommon to hear some to believe differently. Simply there is sea between Africa and the middle east does not mean they are not geographically connected.

ወንድሜ ኣበረ

መመራመር የሚያስቆጣ ከሆነ ለምን ሓሳብህን ኸኛ ጋር ትካፈላለህ ? ሁሉ ነገር እንደ ብሩህ/obvious ከተወሰደ ለምን ኣባትህና እናትህ ወደ ትምህርት ቤት ላኩህ ? ለኔም እንደሱ ማለት ነው ። ስለ'ዚ ኣቀራረብህ ኣልገባኝም።

Abere,

Brilliant !! You looked at the various aspects of the issue.

Horus
Senior Member+
Posts: 34622
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The Akkadian Language is very much related to Geez and Tigrigna

Post by Horus » 12 Feb 2022, 14:25

EthioRedSea wrote:
12 Feb 2022, 13:19
Horus wrote:
12 Feb 2022, 00:34
ethioredsea

of your list 75% are same with Guragegna. The rest are other Semtic languagestic

I have studied Akkadian, Ugaritic, Elamite, available words. I happen to know you are talking about. There are many branches of semitic languages - western, southern etc. So not so fast. FYI, I can read the Himiyaritic scripts that you see at Yeha and in Hadramout Yemen!!!
I can not say what Guraghe is like. I think is more Bantu African. Guraghe does not have it's own alphabet to begin with. Guraghe culture is more or less like Bantu. The above listed words are 100% the same as in Tigrigna.
Tigrigna is ancient , maybe 5000 years ago. And Tigrayan culture is similar to the people of Syria, Judea or today's Israel and most Arab countries including Egypt, UAE, Yemen etc Architecture is similar to ancient Mesopotamia and The Middle East.
አንተ ደደብ ወያኔ ስለ ጉራጌ ፊደል ማወቅ ትፈልጋለህ? ይህውልህ :x :x
:x https://omniglot.com/writing/chaha.htm

Abere
Senior Member
Posts: 12950
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: The Akkadian Language is very much related to Geez and Tigrigna

Post by Abere » 12 Feb 2022, 14:53

ሆረስ፤

አንዳንድ የስነ-ልሳን ተመራማሪዎች አርመኖች፥የእብራይስጥ፥የግሪካ እና የላቲን ተናጋሪዎች ፊደሎቻቸውን ያሟሉት ከኢትዮፒክ ፊደል በመውሰድ ነው ይላሉ። በዚህ ላይ አንተ የምታወቀው ነገር ይኖር ይሆን? በተለይ የአርመንኛ ፊደላት ከኢትዮፒክ በጣም ይመሳሰላል ይባላል - ለዚህም ምክንያቱ የአርመን ፊደላት ከኢትዮፒክ በብዛት ኮርጀዋል የሚል ነው።

EthioRedSea
Member
Posts: 4089
Joined: 31 Aug 2019, 11:55

Re: The Akkadian Language is very much related to Geez and Tigrigna

Post by EthioRedSea » 12 Feb 2022, 15:00

Horus wrote:
12 Feb 2022, 14:25

Guraghe is from Uganda or Tanzania. The Semitic aspect of Guraghe is very insignificant. I do not see any difference between Guraghe and Bantu Africans. Guraghe eat raw meat and false banana trees, which is celebrated as great achievement by the Guraghe elites. The only alphabets around are Tigrigna and Geez. The alphabet used by Amara is incomplete as it does not have guttural /pharyngeal voices. God bless Tigray and Tigrayans because they are one of the few ancient peoples in the world who have uninterrupted history for more than 5000 years.

Horus
Senior Member+
Posts: 34622
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The Akkadian Language is very much related to Geez and Tigrigna

Post by Horus » 12 Feb 2022, 15:22

Abere wrote:
12 Feb 2022, 14:53
ሆረስ፤

አንዳንድ የስነ-ልሳን ተመራማሪዎች አርመኖች፥የእብራይስጥ፥የግሪካ እና የላቲን ተናጋሪዎች ፊደሎቻቸውን ያሟሉት ከኢትዮፒክ ፊደል በመውሰድ ነው ይላሉ። በዚህ ላይ አንተ የምታወቀው ነገር ይኖር ይሆን? በተለይ የአርመንኛ ፊደላት ከኢትዮፒክ በጣም ይመሳሰላል ይባላል - ለዚህም ምክንያቱ የአርመን ፊደላት ከኢትዮፒክ በብዛት ኮርጀዋል የሚል ነው።
አበረ፣
ይገርምሃል! አሁን ምን ሶርስ ላይ እንዳነበብኩት ተረሳኝ፣ ግዜ ቆየብኝ። ስራዬ ብለህ ሪሰርች ማድረጊያ ግዜ ካለህ ታገኘዋለን ። የአርመን ፊደል ከግዕዝ መመሳሰሉ ብቻ አይደለም! ያውም በተባበሩት መንግስታት የባህል ክፍል አማካይነት ከኢትዮጵያ ፊደል አዶፕተድ ሆኖ ነው የተሰራላቸው። አርመኖች እንደ ዛሬ ጸረ ኢትዮጵያ ከመሆናቸው በፊት በኦቶማን ኢምፓየር የዘር ጄኖሳይድ ሲደረግባቸው ደብቃ የጠበቀቻቸው ኢትዮጵያ ነበረች ። ድሮ ድሮ እጅግ ቅርብ ህዝቦች ነበርን ። ለቋንቋቸው ፊደል ሲያማርጡ በራሳቸው ፈቃድ ግዕዝ ከማንኛውም ያለም እስክሪቶች የላቀ ስለሆነ መርጠውት ነው ከኛ አዶፕት ያደረጉት ።

እንደ ምታቀው የቋንቋ መጀመሪያ ድምጽ ነው። the quantum unit of language is a single phonem. አንድ ጅምላ ቃል እንደ ክትፎ ቆራርጦ ዝርዝር ድምጽ የሚያደርግና አንድ ድምጽ ከሌላ በመለየት ጅምላ ድምጽን ቋንቋ የሚያደግ ቫውል ወይም አናባቢ ነው ። ይህን ድንቅ የድምጽ መለያ ዘዴ በያንዳንዱ ኮንሶነንት ላይ በመለጠፍ (አ ኡ ኢ ኣ ኤ እ ኦ) እስፔሊንግ የተባለውን ነገር ላንዴም ለሁሌ የፈታ እጅግ ወብ ኤለገንት የሆነ ግዕዝ ወይም አቡጊዳ ፊደል ብቻ ነው በአለም ላይ ።

26ቱ የላቲን አልፋቤታ መች እንደ ተሰሩ ቀኑን ረሳሁት፣ ግ ን በሙሉ ከግዕዝና ሂሚያሪቲክ ከሚባለ ቅደመ ፊደል እስሪፕት ነው አዶፕተድ የሆኑት ። ለማሳሌ
'A' የግዕዙ 'አ' ተገልብጦ ነው ። ቁጭ ብለህ በማዞር፣ በመገልበጥ፣ በማስተኛት ተመልከታቸው ! ሁልም ታገኛቸለህ ። ሌላም ሌላም ብዙ ምስጢር አለ!!

Abere
Senior Member
Posts: 12950
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: The Akkadian Language is very much related to Geez and Tigrigna

Post by Abere » 12 Feb 2022, 21:39

ሆረስ፤

አመሰግናለሁ ስለሰጠኸኝ ማብራርያ። የሚያውቀውን የሚያክፍል ሰው ዘር እንደ መዝራት ነው ፣ ዕውቀቱ ብዙዎችን ያፈራል እና። በተለይ ሰለ አርመን ሆሂያት የፈነጠቅኸው መረጃ ለብዙዎች የሚጠቅም ግንዛቤ ያስጨብጣል። ብዙዎች የላቲን ፊደላትን ጨምሮ ከኢትዮፒክ ፊደላት የተቀዱ ስለመሆናቸው እንድሁ በጨረፍታ ከአንድ የጥንት መጽሀፍ ሊቃውንት የጻፉት ላይ አንብቢያለሁ። ያመጽሀፍ አሁን አገር ቤት ጥየው ስለመጣሁ ማጣራት አልችልም። የሚገርምህ ነገር በአንድ ወቅት ከአንድ ፈረንጅ ጋር እንድሁ ስንጫዎት እንደዋዛ የነገረኝ የላቲን ፊዳለት ኢትዮፒክ መሰረታቸው ነው አለኝ። ለእራሴ ገረመኝ። በመሰረቱ ብዙ የአፍሪካ የፈጠራ ስራዎች በሌሎች ተዘርፈዋል የሚባለው እውነት ነው። በእርግጥ ለሰው ልጅ ጥቅም መዋላቸው አንድ በጎ ነገር ሁኖ እውቅና እና ዋጋ አለመስጠት ምንም እንዳላበረከቱ ማድረግ ጥሩ አይደለም - እንደ መዝረፍ ይቆጠራል። አፍሪካዊያን እምነታቸውን እና የእምነት ቅርስ አፍሪካዊ ወይም ጥቁርነታቸው ተለውጦ ሌላ ሁነው ለእራሱ ለአፍሪካዊ ሞዲፊክ ተሰርተው ይመጣሉ። ለምሳሌ የኢትዮፒክ ፊደላት እያሉ ከኢትዮፒክ በተፈጠሩት በላቲን እንጽፋለን ይሉሃል ኦነጋዊያን - ምክንያቱም በላቲን ሲጽፉ አንድም የሰለጠኑ ሁለትም ኢትዮጵያን ዝቅ ያደረጉ ስለሚመስላቸው ነው ባይ ነኝ።

እንድሁ ይህን ለአብነት አነሳሁ እንጅ የኢትዮጵያዊያን የሆኑ በውጭ አለም የተዘረፉ የሂሳብ ወይም የአልጀብሪክ ፈጠራዎች ተወስደዋል። ልክ የከፋ ቡና ኮፊ አረቢካ ተብሎ ተሰይሞ አረቦች ያመረቱት እና ያገኙት መስሎ ዛሬ በምዕራቡ መደብር የምናየው። የኮምፒውተር ፕሮግራም መስራች ድጅት ቁጥሮች የጥንት ኢትዮጵያዊ እሴቶች እንደሆኑ ምርምሮች እየጠቆሙ እንደሆነ ይሰማል፤ አልጀብራ እንድሁ:: ግን የድሃ ድምጽ እና ገንዘብ ሰብሳቢ የለውም ሃብታም ቀምቶ ያኖርበታል ስለሆነ ችግር ላይ ያለ ህዝብ ይህን አይነቱን መመራመር ቅንጦት ይመስለዋል። አንዱ የድሃ ችግሩ ድህነቱ ሳይሆን የሃብቱን መጠን አለማወቁ ነው። ለነገሩ አንዱ አለመኛ ፈረንጅ አውሮፓ ውስጥ የጤፍ ሰብል የእኔ ውጤት ነው የንግድ ምልክት ይሰጠኝ ብሎ ጠይቆ ነበር ሲባል አንድ ሰሞን ወሬ ሰምቻለሁ። በሞኝ ክምር ዝንጀሮ ልጁን ይድር ይላል የአገራችን ሰው ሲተርት።

Horus wrote:
12 Feb 2022, 15:22

አበረ፣
ይገርምሃል! አሁን ምን ሶርስ ላይ እንዳነበብኩት ተረሳኝ፣ ግዜ ቆየብኝ። ስራዬ ብለህ ሪሰርች ማድረጊያ ግዜ ካለህ ታገኘዋለን ። የአርመን ፊደል ከግዕዝ መመሳሰሉ ብቻ አይደለም! ያውም በተባበሩት መንግስታት የባህል ክፍል አማካይነት ከኢትዮጵያ ፊደል አዶፕተድ ሆኖ ነው የተሰራላቸው። አርመኖች እንደ ዛሬ ጸረ ኢትዮጵያ ከመሆናቸው በፊት በኦቶማን ኢምፓየር የዘር ጄኖሳይድ ሲደረግባቸው ደብቃ የጠበቀቻቸው ኢትዮጵያ ነበረች ። ድሮ ድሮ እጅግ ቅርብ ህዝቦች ነበርን ። ለቋንቋቸው ፊደል ሲያማርጡ በራሳቸው ፈቃድ ግዕዝ ከማንኛውም ያለም እስክሪቶች የላቀ ስለሆነ መርጠውት ነው ከኛ አዶፕት ያደረጉት ።

እንደ ምታቀው የቋንቋ መጀመሪያ ድምጽ ነው። the quantum unit of language is a single phonem. አንድ ጅምላ ቃል እንደ ክትፎ ቆራርጦ ዝርዝር ድምጽ የሚያደርግና አንድ ድምጽ ከሌላ በመለየት ጅምላ ድምጽን ቋንቋ የሚያደግ ቫውል ወይም አናባቢ ነው ። ይህን ድንቅ የድምጽ መለያ ዘዴ በያንዳንዱ ኮንሶነንት ላይ በመለጠፍ (አ ኡ ኢ ኣ ኤ እ ኦ) እስፔሊንግ የተባለውን ነገር ላንዴም ለሁሌ የፈታ እጅግ ወብ ኤለገንት የሆነ ግዕዝ ወይም አቡጊዳ ፊደል ብቻ ነው በአለም ላይ ።

26ቱ የላቲን አልፋቤታ መች እንደ ተሰሩ ቀኑን ረሳሁት፣ ግ ን በሙሉ ከግዕዝና ሂሚያሪቲክ ከሚባለ ቅደመ ፊደል እስሪፕት ነው አዶፕተድ የሆኑት ። ለማሳሌ
'A' የግዕዙ 'አ' ተገልብጦ ነው ። ቁጭ ብለህ በማዞር፣ በመገልበጥ፣ በማስተኛት ተመልከታቸው ! ሁልም ታገኛቸለህ ። ሌላም ሌላም ብዙ ምስጢር አለ!!

Misraq
Senior Member
Posts: 14370
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: The Akkadian Language is very much related to Geez and Tigrigna

Post by Misraq » 12 Feb 2022, 21:48

Honourable Brother Horus,

Agame Tigray is sub-par when compared with Gurage ingenuity and excellence in many index. The inferior agame tried to insult Gurage but Gurage beats agames hands down in hard work, excellence, intellegence, culture, art, food, business and pretty much everything.

Infact, no one matches Gurages in Ethiopia or even Africa when it comes to self-reliance, personal finance, economy, success and humbleness. Gurages have been loyal to Ethiopia despite enormous pressures

Gurages start their life from smaller jobs and end up being entrepreneurs and mega riches through hard work and discipline. Compare that with agame Tigre who only knows the criminal way to get riches by theft, corruption, Thuggery and outright robbery.

Advanced societies like Gurage help themselves and helping their environs and their country. Crooked and uncivilized society of agame Tigray only knows how to distroy, robb and corrupt others and themselves.

So it is really sad to see the agame cursing the peaceful and wonderful Gurages who made such a high impact on Ethiopian people in terms of self-reliance and business and harmony.

I love Gurage. I wish Gurages were 30 million in number

Jimmy

Horus
Senior Member+
Posts: 34622
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The Akkadian Language is very much related to Geez and Tigrigna

Post by Horus » 13 Feb 2022, 02:06

Misraq wrote:
12 Feb 2022, 21:48
Honourable Brother Horus,

Agame Tigray is sub-par when compared with Gurage ingenuity and excellence in many index. The inferior agame tried to insult Gurage but Gurage beats agames hands down in hard work, excellence, intellegence, culture, art, food, business and pretty much everything.

Infact, no one matches Gurages in Ethiopia or even Africa when it comes to self-reliance, personal finance, economy, success and humbleness. Gurages have been loyal to Ethiopia despite enormous pressures

Gurages start their life from smaller jobs and end up being entrepreneurs and mega riches through hard work and discipline. Compare that with agame Tigre who only knows the criminal way to get riches by theft, corruption, Thuggery and outright robbery.

Advanced societies like Gurage help themselves and helping their environs and their country. Crooked and uncivilized society of agame Tigray only knows how to distroy, robb and corrupt others and themselves.

So it is really sad to see the agame cursing the peaceful and wonderful Gurages who made such a high impact on Ethiopian people in terms of self-reliance and business and harmony.

I love Gurage. I wish Gurages were 30 million in number

Jimmy
ወንድም ምስራቅ፤
እኔም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ ኢትዮጵያ ሰላማዊ፣ ታላቅ፣ ሃብታምና ወብ አገር እንደ ምትሆን ጥርጥር የለውም! ኬር

EthioRedSea
Member
Posts: 4089
Joined: 31 Aug 2019, 11:55

Re: The Akkadian Language is very much related to Geez and Tigrigna

Post by EthioRedSea » 13 Feb 2022, 02:49

Gurages are traitors and cheat. They are parasites. They were slaves of Amara. Gurage has no self respect and would sell his wife to get money. The Gurage have never stood for Ethiopia. They are ready to sell Ethiopia for the best bidder. Gurages have been collaborating with Eritrea to invade Ethiopia. Teddy Afro is an example. Berhanu Nega is the other idiot from Guraghe. Mesfin Wolde Mariam the other Guraghe idiot etc Shaleqa Sisay of The Dergue Time was also another idiot.

Find me any Guraghe elite that stood for Ethiopia. The reason is they are opportunists and are difficult to trust. Their mentality is that of playing the victim and forming alliance with those who have power and money. This is my observation, which I saw when I was at school and while growing up. The Gurage are tribalists and do not stand for united Ethiopia.

Abere
Senior Member
Posts: 12950
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: The Akkadian Language is very much related to Geez and Tigrigna

Post by Abere » 13 Feb 2022, 12:20

-- Could you please do us a favor? Provide us the lists of Tigres who contributed anything value to Ethiopia and truly are Ethiopian to the core - just like you listed a sample from Gurage ( Berhanu Nega, Tedros Kassahun et al).

-- Remember, always the Public is the Judge.

EthioRedSea wrote:
13 Feb 2022, 02:49
Gurages are traitors and cheat. They are parasites. They were slaves of Amara. Gurage has no self respect and would sell his wife to get money. The Gurage have never stood for Ethiopia. They are ready to sell Ethiopia for the best bidder. Gurages have been collaborating with Eritrea to invade Ethiopia. Teddy Afro is an example. Berhanu Nega is the other idiot from Guraghe. Mesfin Wolde Mariam the other Guraghe idiot etc Shaleqa Sisay of The Dergue Time was also another idiot.

Find me any Guraghe elite that stood for Ethiopia. The reason is they are opportunists and are difficult to trust. Their mentality is that of playing the victim and forming alliance with those who have power and money. This is my observation, which I saw when I was at school and while growing up. The Gurage are tribalists and do not stand for united Ethiopia.

Naga Tuma
Member+
Posts: 5945
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: The Akkadian Language is very much related to Geez and Tigrigna

Post by Naga Tuma » 13 Feb 2022, 13:28

EthioRedSea wrote:
13 Feb 2022, 02:49
Find me any Guraghe elite that stood for Ethiopia.
You sound witty to me. Find me any instance when Horus didn’t stand for Ethiopia.

Hayal_Bahrigna
Member
Posts: 680
Joined: 13 Apr 2011, 08:56

Re: The Akkadian Language is very much related to Geez and Tigrigna

Post by Hayal_Bahrigna » 14 Feb 2022, 23:02

Those words are similar with all semitic languages.

Geez is known to be a northern semitic language which moved to south arabia.

The question is who brought that language south?

According to History the language was brought into Today Eritrea and Yemen by non other than the Belew Kelew Migration. Language = Geez and their writing was Fidal Lita which is similar to the Phonecian.

belew Kelew established its first capital in Matara In eritrea 3500 years ago and mixed with the ancient Adulis kingdom.

Tigrigna/Tigre is more similar to Phonecian.

Naga Tuma
Member+
Posts: 5945
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: The Akkadian Language is very much related to Geez and Tigrigna

Post by Naga Tuma » 15 Feb 2022, 18:46

Abere wrote:
12 Feb 2022, 21:39
የሚገርምህ ነገር በአንድ ወቅት ከአንድ ፈረንጅ ጋር እንድሁ ስንጫዎት እንደዋዛ የነገረኝ የላቲን ፊዳለት ኢትዮፒክ መሰረታቸው ነው አለኝ። ለእራሴ ገረመኝ።
አበረ፥

በጣም ይገርማል። እስቲ ገረመኝ የሚለዉን ቃል ገረመኒ በሚለዉ ተካና በላቲን ፊደላት ሲጻፍ ኣስተዉል። ገ ረ መ ኒ vs. G r m N

አራቱም ፊደላት ኣይመሳሰሉም? ይህን ማስተዋል ነዉ ኣልሸሹም ዞር ኣሉን ያመጣዉ።
እንድሁ ይህን ለአብነት አነሳሁ እንጅ የኢትዮጵያዊያን የሆኑ በውጭ አለም የተዘረፉ የሂሳብ ወይም የአልጀብሪክ ፈጠራዎች ተወስደዋል። ልክ የከፋ ቡና ኮፊ አረቢካ ተብሎ ተሰይሞ አረቦች ያመረቱት እና ያገኙት መስሎ ዛሬ በምዕራቡ መደብር የምናየው።

ቡና የሚለዉ ቃል መሠረት ምን እንደሆነ በኣንድ ወቅት አፈታሪክ ሰምቼ ነበር። ሰሞኑን ስለ እንሰት አፈታሪክ ስሰማ ሁለቱም ተመሳሰሉብኝ።

አፈታሪኩ የቡና ቃል መሠረት ኣንድ ቡኖ የሚባል የቦረና ሰዉ መቃብር ላይ የበቀለ ተክል ነዉ ይላል። በቦረና ቡነቀላ የሚባል ባህል ኣለ ሲባል ሰምቻለሁ። ይህ ማለት አፈታሪኩ የሚለዉ ቡነ ከቡኖ መጣ፣ ቡና ከቡነ መጣ ነዉ።

ቡና በኢትዮጵያ በሰፊዉ የሚታወቅ ቃል ከሆነ በዉጪ ሃፈር ቋንቋዎች እንዴት የተለየ ቃል ሆነ የሚለዉ ሌላ ጥያቄ ነዉ።

ይህ ሁሉ የምያመለክተዉ የህዝባችን የረጅም ጊዜ ታሪክ ሜዳዉ ታየ እንጂ ዉስጡ ያለዉ እምቅ በሰፊዉ ኣልተዳሰሰም ማለት የምያስችል ይመስለኛል።

Misraq,

I was hoping you would come back to explain the phrases that you use so randomly. Since you haven't, it suffices to say that being knowledgeable about origin and one of your random phrases, ancestry shopping, are incompatible.

Horus,

Thank you for sharing the Chaha script. For a very long time, I have thought that there is a missing alphabet letter for one particular sound in Afan Oromo. I am guessing the Chaha alphabet letter next to መ could be the one. I remember the word in which I felt that sound was missing. It is roughly ነምኤ። I am guessing the Chaha alphabet's letter next to መ may be a good fit for ምኤ in this word.

I hope there are some Ethiopian computer scientists who would work on a more standardized keyboard for all of Ethiopia's alphabet letters.

Post Reply