Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Abere
Senior Member
Posts: 15472
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: TDF፡በራማ ግንባር ታሪክ ሰራ፡ቆራሪትና ማይጋባ ነፃ ወጡ፡ የኤርትራ ሰራዊት በኦሮምያ እየተዋጋ ነው|ኦነግ|፡በፊንፊኔ ሊስትሮዎች በዲያፖራ ምክንያት ታገዱ

Post by Abere » 02 Jan 2022, 20:36

ዓሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል፥
የሰው ፈላጊ የእራሱን ያጣል።

የወያኔ ግፍ ትግራይ ለሁለት ልትቆረጥ ነው። የክልል ጥያቄ እንደርታዎች፥ አጋሜዎች፥ ኢሮብ እያቀረቡ ነው። ከአድዋ ሽሬ እና አክሱም መገንጠል እንፈልጋለን በማለት። ጠብቁ ምክር ቤቱ ለድምጸ ውሳኔ ሊያቀርበው ይችላል።

Post Reply