Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Post
by Abe Abraham » 20 Dec 2021, 16:17
ኣንድ የግብጻዊ እናት ልጅዋን ስትመርቅ እንዲህ ኣለች ፥ ልጄ ኣምላክ የልብህን ሓሳብ ያስምርልህ ። ኪራይ በማትከፍልለት ቤት ያኑርህ ፡ ገንዘብ የማትክፍልለት ምግብ ያብላህ ፡ 24 ሰዓት የሚጠብቁህ የማይከፈሉ ዘበኛች ይስጥህ ።
ልጁ ከኣጭር ጊዜ ብኋላ በእስር-ቤት ገባ !!!!!!!!!!!!
ያ ለጨዋታ ሆኖ ወደ ቁም-ነገር እንግባ !!!!!!
ወያኔ እስካሁን ድረሰ ኣስተሳሰቡ ኣልተቀየረም ። ኣሜሪካውያኖች ያማክሩት ይሁን ጅኒ ዕፍሪት ስለሚያማክሩት ይሁን ሁሉ ነገሩን እንደ ድሮ ለመጨበጥ - ቱ ዘ ማክሲማም - ይፈልጋል ።
ወያኔ በራሱ ውግያ ኣንስቶ የኢትዮጵያ ወታደሮችን ከገደለና ትጥቅን ከነጠቀ ብጓላ በኣጭር ጊዜ ተሸንፎ በነበረበት ጊዜ በኣሜሪካውያኖች ኣማካይ - በቡችላዋ ራይስና እባቡ የሂትለር ልጅ ብሊንከን - ኣማራ ከየኣማራ መሬት እንዲ ለቅ ፡ ኤርትራ ከትግራይ እንድትለቅ ፡ የኢትዮጵያ ሰራዊት ከኢትዮጵያ እንዲ ለቅ ጠየቀች ። ዲያሎግና ኔጎሼሽን ተደርጎም የኢትዮጵያ ስርዓተ-ኣስተዳደር ተቀይሮ ወያኔ ወደ ስልጣን የሚመለስበትም ዘዴ ወደ ማፈላለግም መሰራት እንዳለበትም በጽሑፍ ሰፍሮ ነበር ። ወያኔ ሁሉም ባታገኝም ጉዳዩ እስከ የኢትዮጵያ ሰራዊት ኢትዮጵያን ለመከላከል ላለው መብትም መንጠቅ ተደርሶ ነበር ። ኣሁንሳ ? ኣሁንም የተቀየረ ጉዳይ የለም ። የወያኔ የኣሸናፊ ኣጀንዳዎች ተመልከቱ ፥