4htm1cSou3nh138mo5r42hf6g7 ·
የአልወሃ ድልድይ በአሸባሪው ህወሃት ፈርሷል
ከወልዲያ ወደ ቆቦ የሚወስደው የአልወሃ ድልድይ በአሸባሪው ህወሃት ፈርሷል።
#Ethiopia : አሸባሪው ህወሃት በገባባቸው አካባቢዎች ሁሉ መሰረተ ልማቶችንና የህዝብ መገልገያዎችን መዝረፍና ማውደም ዋነኛ ዓላማው አድርጎ ተንቀሳቅሷል።
የሽብር ቡድኑ አሁን ላይ በፀጥታ ሃይሎች የጋራ ክንድ እየደረሰበት ያለውን ከፍተኛ ምት መቋቋም ባለመቻሉ በሽሽትም ላይ ሆኖ መሰረተ ልማቶችን እያወደመ ይገኛል።
