Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ስኬት፡- የነበርዪት ብርቱካን ትንቢት ና የአማራ ኦሮቶዶክስ ደብተራዎች ጥንቆላ አብይን ወደ ዙፋን ሣይሆን ጦር ሜዳ አዳረሰው፡፡ የፓለቲካ ቅንብር ወይስ የጥንቆላ ሚስጥሪ፡፡ እነሆ ዝርዝሩ፡፡

Post by AbebeB » 23 Nov 2021, 12:08

የነበርዪት ብርቱካን ኮ/ል አብይ ንጉስ ትሆናለህ እና ከነሐሴ በኃላ ተረጋግተህ ዙፋን ላይ ትቀመጣለህ ትንቢት ሣይሆን ሚስትህ (ዝናሽ) ቢሮ ዘንዶ አለና አውጣ ሲነጻፀር ዘንዶ ላይ ያነጣጠረችው ሣያመዝን አልቀረም፡፡

አብይም ዙፋን ሣይሆን የአይጥ ጉድጓድ ይጠብቀዋልና፡፡