ታሪኩ ጊሽታ ጊኔ በጣም ልብ በሚነካ አነጋገር ህዝብን በእንባ ታጅቦ በዚህ መልኩ ይቅርታ ጠየቀ። ቪዲዮን ይመልከቱ
''አንገት ደፍቻለው የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ እጠይቃለው'' EBS በቅዳሜን ከሰአት

Re: ''አንገት ደፍቻለው የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ እጠይቃለው'' EBS በቅዳሜን ከሰአት
ከዚህ አንድ ነገር ታዘብኩ፤ሁለተኛውን ነገር ደግሞ ተመኘሁ።
የታዘብኩት፥
1) ወያኔ ውግዝ ከመዐርዮስ መሆኑ ፤ ህዝብ በአንድ ድምፅ ስለመናገሩ። ወያኔ የማርያም ጥላት የተባለ ከይሲ መሆኑን በታሪኩ ጊሽታ ጌኒ በደረሰው መወገዝ በዐደባባይ ተመስክሯል። ህዝብ ሆይ ራስ ህን ከከይሲ ወያኔ ጠብቅ፣መንገዱንም አትፈልጋት።
2) የትግራይ ተወላጆች ወደ ሰዋዊ ባህርይ ተመልሰው እራሳቸው ኅሌናቸውን ወቅሰው እንዴ ታሪኩ ጊሽታ ጌኒ ለኢትዮዽያ ህዝብ ንስሃ የሚገቡበት ወቅት ነው።
የታዘብኩት፥
1) ወያኔ ውግዝ ከመዐርዮስ መሆኑ ፤ ህዝብ በአንድ ድምፅ ስለመናገሩ። ወያኔ የማርያም ጥላት የተባለ ከይሲ መሆኑን በታሪኩ ጊሽታ ጌኒ በደረሰው መወገዝ በዐደባባይ ተመስክሯል። ህዝብ ሆይ ራስ ህን ከከይሲ ወያኔ ጠብቅ፣መንገዱንም አትፈልጋት።
2) የትግራይ ተወላጆች ወደ ሰዋዊ ባህርይ ተመልሰው እራሳቸው ኅሌናቸውን ወቅሰው እንዴ ታሪኩ ጊሽታ ጌኒ ለኢትዮዽያ ህዝብ ንስሃ የሚገቡበት ወቅት ነው።
Re: ''አንገት ደፍቻለው የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ እጠይቃለው'' EBS በቅዳሜን ከሰአት
You nailed it, brother!
Abere wrote: ↑13 Nov 2021, 14:28ከዚህ አንድ ነገር ታዘብኩ፤ሁለተኛውን ነገር ደግሞ ተመኘሁ።
የታዘብኩት፥
1) ወያኔ ውግዝ ከመዐርዮስ መሆኑ ፤ ህዝብ በአንድ ድምፅ ስለመናገሩ። ወያኔ የማርያም ጥላት የተባለ ከይሲ መሆኑን በታሪኩ ጊሽታ ጌኒ በደረሰው መወገዝ በዐደባባይ ተመስክሯል። ህዝብ ሆይ ራስ ህን ከከይሲ ወያኔ ጠብቅ፣መንገዱንም አትፈልጋት።
2) የትግራይ ተወላጆች ወደ ሰዋዊ ባህርይ ተመልሰው እራሳቸው ኅሌናቸውን ወቅሰው እንዴ ታሪኩ ጊሽታ ጌኒ ለኢትዮዽያ ህዝብ ንስሃ የሚገቡበት ወቅት ነው።
Re: ''አንገት ደፍቻለው የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ እጠይቃለው'' EBS በቅዳሜን ከሰአት
የልብ ልብ ተሰምቶት፤ ሆን ብሎ መድረኩን ተጠቅሞ የፈለገውን ከተናገረ ብኋላ ማልቀስ አልነበረበትም። እነዝም በግድ እንደምንም ብለው አስለቀሱት።
የኛ ነገር ያሳዝናል!
የኛ ነገር ያሳዝናል!
Re: ''አንገት ደፍቻለው የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ እጠይቃለው'' EBS በቅዳሜን ከሰአት
በነገርችን ላይ የታሪኩ ጊሽታ ጌኒ አፍቃሪ ወያኔ አዘል መልዕክት ግን በተቃራኒው ከፍተኛ ህዝባዊ ፀረ-ወያኔ ቁርጠኝነት መኖሩን በግልፅ ያረጋገጠ ያልተጠበቀ ትሩፋት ነው። ታሪኩ ጊሽታ ጌኒ ወያኔ ከረዳው ይበልጥ ወያኔን የጎዳው እጅግ የተጠላ ወንጀለኛ ቡድን መሆኑ ገኖ እንድ ወራ አድርጓል። I found this a blessing in disguise for Ethiopian.
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: ''አንገት ደፍቻለው የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ እጠይቃለው'' EBS በቅዳሜን ከሰአት
ኢትዮዽያ ከመድረክ፣ በጥይት የሚያፈሰው ደምም አይን ከሚያለቅሰው እንባ እጅጉን ይበልጣል። የኢትዮዽያ ህዝብ ይቅር ቢለው እንኳ፥ እነዛ ዛሬ በየኣደባባዩ ስሙን የሚያወድሱት ተራማጅ እባቦች አይለቁትም። ምክንያቱም በገዛ እጁ የመንጠቆ ላይ ስጋ ለመሆን ፈቅዷላ። እርሱን በልተው አሳ (ፖለቲካ) ያጠምዱበታል፤ የኢትዮዽያ መንግስት ገደለው ብለው እየተንከባለሉ። ገድሎ ማልቀስ ልዩ ምልክታቸው አይደል። ሳይበሉት ወጥቶ ይብላ ያስበላቸው። ያኔ ይቅርታው ምናልባት ደህንነት ይሆነዋል።