Re: ••••••• Breaking: TDF anti-aircraft units in the Mille area have shot down an Ethiopian Air Force MI-35 helicopter.•
ጉበዝ ኣትቀልድ እንጂ። ኣሁን እስቲ ይህን ምን ብርቅ ዜና ያስብለዋል?
ሂሊኮፕተር ለማመረክ ገና ኣልበቃችሁም ማለት ነውን?
በኢትዮ-ኤርትራው የድንበር ጦርነት ወቅት ኤርትራ ሂሊኮፕተር ማርካ እንደነበር ታውቃለህን?
ሂሊኮፕተርና ሚግ ማውደቅ ድሮ ነበር ጀግንነት ሆኖ ሚቆጠረው፡ የዘመኑ ጀግኖች ሂሊኮፕተር ሆነ ሚግን አያወድቁም፡ ይልቅስ ከነ “ነፍሷ” ይማርኳታል፡ እንደ ኤርትራውያን ጄግኖች።