===============================
ጠዋት ላይ ከደሴ ወደ ባህርዳር በመከራ ከአምስት ቀን የስቃይ ጉዞ በሗላ የገቡ ጓደኞቻችን ደውለው ያሉበትን ሁኔታ ነገሩኝ!!
የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ከክልሉ አመራሮች ጋር በመሆን ከወሎ ወደ ባህርዳር የገቡ ወገኖቻችንን እንደ ባንዳ በመቁጠር እስከ ነገ አርብ ከከተማው ለቀው እንድወጡ አዟል።በተከራዩበት ቤትና በየሆቴሉ ሳይቀር በፖሊስ እየታደኑ መታወቂያቸው እየታየ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ እንድወጡ እየተደረገ ነው!!
ይህ በወገኖቻችን ላይ እየተሰራ ያለ በደል ወደፊት አብሮ የማያቋቁም ከወያኔ ቢብስ እንጂ የሚያንስ አይደለም!!
@ሙሳብ ኡመይር
@የወሎ ድምፅ
Please wait, video is loading...